Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9851
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: OPINION:IS ካንቱ ጦብያ ONLY COUNTRY IN Z WORLD COLONISED BY A FORMER COLONY [ኩላሊት-ሻጭ አርተራ]? ንጉሳችን ኢሳያስ ሆይ! እባክህ ስማን!ልደቱ

Post by DefendTheTruth » 16 Apr 2021, 12:51

I thought it is already post Meskerem 30, isn't it?

Ke Toru aytezazem, ahun wede lemena?

He can go and seek medical help anywhere, the military will not obey any order from its superiors post Meskerem 30 to hinder his leaving of the country.

ye Jawar yemebal sewuye sentun lekfo lekfo ke cheweta wuchi arega ebakechiw? He is more contagious than CORONA, I think. :lol: :lol: :lol: :lol:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: OPINION:IS ካንቱ ጦብያ ONLY COUNTRY IN Z WORLD COLONISED BY A FORMER COLONY [ኩላሊት-ሻጭ አርተራ]? ንጉሳችን ኢሳያስ ሆይ! እባክህ ስማን!ልደቱ

Post by Zmeselo » 16 Apr 2021, 13:03

Does PIA even know, who "lidetu" is? I very much doubt it! :lol:

yaballo wrote:
16 Apr 2021, 04:12
OPINION: IS ካንቱ .. ካንቱ ጦብያ THE ONLY COUNTRY IN THE WORLD COLONISED BY ITS FORMER COLONY [ኩላሊት-ሻጭ አር=ተራ :shock:]? ንጉሳችን ኢሳያስ ሆይ! እባክህ ስማን! ልደቱ ይታከም!

ለዘመናት ለኛ ለኢትዮጵያውያን መልካም ነገር የምታስብልን ፤ ለኛ እድገት እንቅልፍ የሌለህ ልዩ ፍቅር ለሁሉም ኢዮጵያዊ ያለህ ፤ ከውድ ሀገር ኤርትራ በላይ ለኛ ለኢትዮጵያውያን የምትሳሳልን የምትጨነቅልን ፤ ለኛ ብለህ ጦርነት ያደረክልን ኢሱ ፤ በቃ ለኛ ያለህን ፍቅር ፤ እድገት፤ የሰላም እቅድ ሁሉ ደርሶናል እናመሰግናለን። አሁን ግን ልደቱን ብቻ ልቀቅልን ይታከም።


እኔ ባለኝ መረጃ👉 አብይ ራሱ ያለ ኢሱ ፈቃድ ወደ ውጭ አይደለም መናፈሻ ለማስመረቅም ንቅንቅ አይልም😈😈😈


ዶክተር ብርሃኑ ነጋ እና ኢሳያስ በጣም ጓደኛሞች ናቸው። ለመረጃ ያህል ነው።




ንጉሳችን ኢሳያስ ሆይ! እባክህ ስማን! ልደቱ ይታከም!
.******
ባሻዬ! "ንጉስ አይከሰስም" ፤ ሰማይ አይታረስም ሲባል ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል ትክክል ናችሁ ንጉሰ ነገስት "ኢሳያስ አፎርቄ" የማይከሰሰው ፤ የማይወቀሰው ፤ ንጉሳችን ዛሬ 'በታላቋ ቅድስት' ሀገር ኢትዮጵያ ላይ ታላቁ ክንዳቸውን አሳርፈው ያሻቸውን ያደርጋሉ ፤ ማንም ተሳስተዋል ልክ አይደሉም የሚላቸው ጠፍቶ ሀገራችንን በፍቅር እያስተዳደሩ ይገኛሉ።
.******
በገዛ ሀገራቸው ብኩርናቸውን የሸጡት አብይ ፤ ደመቀ ፤ ባጫ ፤ እና እርዝራዥ የደህንነት ሀላፊ ሰራተኞች ዛሬ ላይ ከንጉስ ኢሳያስ ትህዛዝ ውጪ ምንም ማድረግ የማይችሉ በድኖች ሆነዋል! ወታደር ማዝመት ቢሆን ፤ ማሰር ፤ መፍታት ፤ ማገት ቢሆን መግደል የሚያስፈፅሙት የኢሱን ትዛዝ ብቻ ነው። ይሄን ስናገር የሆነ በሬ ወለደ ጥላቻ እንዳይመስላችሁ።
.*****
አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያ ዜግነት ያለው ፖለቲከኛ በገዛ አንደበቱ ከዚህ ቀደም ስለ ኢሳያስ ሲናገር እንዲህ ብሎ ነበር"ኢትዮጵያ ውስጥ የኢትዮጵያ ጠላት የሚባል ካለ በአለም ላይ ቁጥር1 ሰው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ናቸው" እንዲህ ብሎ የተናገረው ልደቱ ከዚህን ቀን ጀምሮ በኢሳያስ ጥርስ ውስጥ ገብቷል። ይህ ትክክለኛ ንግግር ኢሱን አበሳጭቶታል።
.******
ከመንግስት ባለስልጣን ደግሞ ቃል በቃል ልደቱን ለምን አታርፍም እኔ ላንተ ብዬ ነው ኢሳያስ ይገልሀል ተብሎ ተነግሮታል። ይሄንንም ልደቱ ቃል በቃል በሚዲያ ተናግሯል። ይህው እውነት ቀኑን ጠብቆ ልደቱ በገዛ ሀገሩ በኢሳያስ ደህንነቶች ፤ በኢሳያስ ትህዛዝ እየተሰቃየ ይገኛል ህግ ነፃ ብሎ የለቀቀው ልደቱ ፤ መንግስት በደብዳቤ የለቀቀው ልደቱ ታዲያ ማን እያሰቃየው ነው?
.*****
ወዱ ኢሳያሳችን የኛ መሪ ፤ የኛ አለቃ ፤ እባክህ ዛሬ እርህራሄ አድርገህለት ልደቱ አያሌው ወደ ውጪ ወጥቶ እንዲታከም ፍቀድለት። አንተ ምርጥ የአለማችን መሪ እኮ ነህ። ኢሱ አንተ እኮ ኤርትራን ያሳደግህ ፤ በኢኮኖሚ ያበለፀግህ ፤ ወጣቱን በፍቅር የተንከባከብክ ፤ የሀገርህን ዜጎች በሀብት ያትረፈረፍክ መሪ እኛንም ልክ እንደ ኤርትራ ስለምታሳድገን እናመሰግናለን።
.*****
ለዘመናት ለኛ ለኢትዮጵያውያን መልካም ነገር የምታስብልን ፤ ለኛ እድገት እንቅልፍ የሌለህ ልዩ ፍቅር ለሁሉም ኢዮጵያዊ ያለህ ፤ ከውድ ሀገር ኤርትራ በላይ ለኛ ለኢትዮጵያውያን የምትሳሳልን የምትጨነቅልን ፤ ለኛ ብለህ ጦርነት ያደረክልን ኢሱ ፤ በቃ ለኛ ያለህን ፍቅር ፤ እድገት፤ የሰላም እቅድ ሁሉ ደርሶናል እናመሰግናለን። አሁን ግን ልደቱን ብቻ ልቀቅልን ይታከም።
.*****
ስለሰማህኝ አመሰግናለሁ! ተስፍሽ ነኝ ከቶሮንቶ







AND, :P


TGAA
Member+
Posts: 5619
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION:IS ካንቱ ጦብያ ONLY COUNTRY IN Z WORLD COLONISED BY A FORMER COLONY [ኩላሊት-ሻጭ አርተራ]? ንጉሳችን ኢሳያስ ሆይ! እባክህ ስማን!ልደቱ

Post by TGAA » 16 Apr 2021, 15:40

By the decree of Issayas Afewerki ...Ledetu kehedatu for stabbing Ethiopia and Eritra in concert with Weyanns for the past 30 years here in decided Ledetu kehedatu miserable life to expire without medical help. So will be done. The message should reach through the weyannes p..mp yabello the wuss.

Post Reply