Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የኦሮምያ ክልል የምድር ላይ ሲኦል ሆናለች!! በወለጋ ቁጥራቸው ከ30 እስከ 40 የሚሆኑ አማራዎች ተጨፍጭፈው ተገደሉ!!

Post by Wedi » 15 Apr 2021, 18:24

የኦሮምያ ክልል የምድር ላይ ሲኦል ሆናለች!! በወለጋ ቁጥራቸው ከ30 እስከ 40 የሚሆኑ አማራዎች ተጨፍጭፈው ተገደሉ!!

ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ጥቃቱ እየደረሰባቸው ያለው በኦነግ እና በኦህዴድ ባለስልጣናትም ጭምር ነው፡፡ ነዋሪዎቹ ነብሳችን ለማትረፍ የምናደረገው ጠፍቶናል እያሉ ነው፡፡ 😢