Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: "የትግራይ ጦርነቱ መቛጨት ነው ያለብን። ሌላ ምንም Option የለንም። | የደህንነት ስጋት አለብኝ ያለ ጎረቤት አገር በሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቶ የፈለገውን ማድረግ ይችላል ወይ?"

Post by AbebeB » 15 Apr 2021, 18:12

ከአርዕስትህ አንጻር የእኔ መልስ አዎ ነው፡፡

በኮ/ል አብይ ዕውቀት ረገጥ፣ ዘመን ጥግ ማብራርያ መሠረት መልሱ አዎ የሚል ይሆናል፡፡ ምክንያቱም ኤርትራ ካለባት የዳቦ ሴኩሪቲ አንጻር ኢትዮጵያ ዋስትና ስላልሠጠቻት ድንበር ጥሳ መግባት ችላለችና፡፡

ስለዚህ የውሀ እጥረት ያለባቸው ጂቡትና ሶማሊያ፣ በአማርኛ ልመና ያስቸገራት ሱዳን እና የቆማጣ ሠፋሪ በዙ ብላ የምታስበው ኬንያ በተመሳሳይ ወደ ኢትየፕያ ገብተው የሚንሊክን ርዝራዥ ማስተንፈስ ይችላሉ፡፡

Post Reply