Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Ethiopia, A Nation That Can Chew Gum and Walk At The Same Time!

Post by Horus » 15 Apr 2021, 13:37

እስቲ ዝም ብላችሁ አስተውሉ፤
ኢትዮጵያ በትግሬ፣ በወለጋ፣ በመተከል ሙሉ ጦርነት ትዋጋለች፤
አያይዛም መላ ትግሬን ትመግባለች፤
አያይዛም ኮቪድ 19 ባገር አቀፍ ደረጃ ትዋጋለች፤
አያይዛም ያፍሪካ ቀዳሚ ግዙፍ ግድም ትገነባለች፤
አያይዛም አገር አቀፍ ምርጫ ታደርጋለች፤
አያይዛም ግዙፍ አለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ትግል ከመላ ምዕራባና አረቦች ጋር ትዋጋለች፤
አያይዛም ግዙፍ የዘመናዊ እርሻና ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን ታንቀሳቅሳለች፤
አያይዛም ሳይንስና ቴክኖሎጂን ትዘረጋለች፤
አያይዛም እጅግ ዘመናዊ አዲስ አበባን ተገነባለች፤
አያይዛም እንደ እንጦጦ ጎርጎራ ያሉ የዉበት ፕሮጀክቶችን ትሰራለች፣
አርት እያበበ ነው፤ ሙዚቃ፣ ስነጽሁፍ፣ ድራማ፣ ሲሊማ ኧረ ስንቱ፤
ሃይማኖቶች እያበቡ ነው፤
ሚዲያ እያበበ ነው ፤
ሌላም፣
ሌላም!
ኤቦ !
ኬር ዬሁን !!!


Last edited by Horus on 15 Apr 2021, 14:02, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethiopia, A Nation That Can Chew Gum and Walk At The Same Time!

Post by Horus » 15 Apr 2021, 13:58

ስው ሰራሽ አስተውሎት (ሰሰዐ)
ልብ በሉ አስተውሎት ማለት ማየት ስለሆነ (ሰ ሰ ዐ) መጻፍ ያለበት በአይኑ ዐ ነው !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethiopia, A Nation That Can Chew Gum and Walk At The Same Time!

Post by Horus » 15 Apr 2021, 14:11


Post Reply