Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

የሠላም ሚኒስቴር የፋሽን ሾው ጀመረ

Post by Thomas H » 15 Apr 2021, 09:39

በቃ በጦርነቱ ስለተሸነፉ እና አሁን ምንም የሚሠራ ሥራ ስለሌለ የሠላም ሚኒስቴር የፋሽን ሾው ጀምሯል















Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: የሠላም ሚኒስቴር የፋሽን ሾው ጀመረ

Post by Thomas H » 15 Apr 2021, 10:12

ተወዛዋዡ ምርኮኛ ባጫ "ጁንታውን ከነጠባቂዎቹ ሙሉ በሙሉ ደምስሰናል" ብሎ የተዝረከረከው ቅርሻት ሳይደርቅ፤ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ፤ ዛሬ በብዙ መቶ ተሽከርካሪዎችና በበርካታ የአውሮፕላን በረራዎች፤ በብዙ ሺ የሚቆጠር የኢትዮጵያና የኤርትራ ወታደር፤ ከአማራ ሚሊሽያና ልዩ ሃይል ጋር ወደ ትግራይ ሲከት ነው የዋለው::
ከራሱ የአብይ አሕመድ ቡድን ቁንጮ አመራሮች የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ በተምቤን በዓድዋ በአክሱምና በሽሬ እንደአዲስ ወረራ ለማካሄድ ወታደራዊ ፕላን ትነድፎ፤ ለጦር አዛዦቹ ተላልፏል::
ባለፈው ወር በደቡብ በደቡብ-ምስራቅና በምስራቅ ትግራይ ተመሳሳይ ወረራ ነድፈው፤ ያለ የሌለ ሃይላቸውን አሰልፈው፤ በሩሲያ ባለሙያዎች ተደግፈው ተንቀሳቅሰው፤ እስከ 20ሺ ወታደሮቻቸው ከጥቅም ውጪ ሆነው፤ እጅግ በርካታ ወታደራዊ ንብረት ማጣታቸው ይታውቃል::
ዛሬ ደግሞ በመጪው ቀናት ውስጥ በመሃል በሰሜንና በሰሜን ምዕራብ ትግራይ፤ "ከተደመሰሰው ጁንታ" ጋር ለመግጠም በብዛት እየተሰባሰቡ ነው:: "ዱቄቱና" መንፈስ የሆነው የትግራይ ሰራዊትም በጥሞና እየተከታተላቸው ነው! ስንቅና ትጥቅ በርከት አድርገው ማምጣታቸው የሚያስመስግን ነው::

Source: The most trusted AFP

















Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: የሠላም ሚኒስቴር የፋሽን ሾው ጀመረ

Post by Thomas H » 15 Apr 2021, 10:59

Oh Boy ! Out of population of 5 million only 200,903 people are registered to vote


Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: የሠላም ሚኒስቴር የፋሽን ሾው ጀመረ

Post by Thomas H » 15 Apr 2021, 13:14


Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: የሠላም ሚኒስቴር የፋሽን ሾው ጀመረ

Post by Thomas H » 15 Apr 2021, 21:58


Post Reply