Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Breaking: Desperate Abiy Zinabu buying weapons from Serbia

Post by Thomas H » 14 Apr 2021, 08:57

ዝናቡ በሠላም እጁን እንደመስጠት ወይም እንደ መሰደድ አሁን ድረሰ እየተንፈራገጠ ነው:: የ4 አገሮች ጦር እና የአረብ ድሮን ተጠቅሞ ማሸነፍ ያልቻለ አሁን ከሰርቢያ ጦር መሣሪያ መግዛት ዋጋ የለውም::በነገራችን ለይ ዩጎዝላቪያ የፈረሰችው በሰርቢያዎች ምክንያት ነው ልክ ዓብይ ዝናቡ ኢትዮጵያን እንዳፈረሳት

Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Breaking: Desperate Abiy Zinabu buying weapons from Serbia

Post by Thomas H » 14 Apr 2021, 09:14

Stalin Gebreselassie
11h ·
ዛሬ አንድ የ #TDF ጀነራል በቴሌፎን አገኘሁት።
እኔ: ''ሌ/ጀ ባጫ ደበሌ ዛሬ የሰጠው መግለጫ ሰማችሁት "እንዴ?'' አልኩት።
ጀነራሉ: ያመለጡ የኤርትራ ወታደሮችን እየለቃቀምን ነው ያረፈድነው። አልሰማሁም። ምን አለ ባክህ?
እኔ: '''በስምንት ግንባር የነበሩ ጁንታዎች ከነ አጃቢዎቻቸው ሙሉ በሙሉ ተደመሰሱ' አለ'' አልኩት።
ጀነራሉ: ''ምነው ለሌላ ቀን መግለጫው እንኳን እንዲመቸው ''ትንሽ ቁጥር ያላቸው ጁንታዎች ቀርተውናል' አይልም ነበር?'' አለኝ።
እኔ: ''እና ሰላም ናችሁ ሁላችሁም?''
ጀነራሉ: '' ሰላም ነን። ምናልባት ተሳስተው የራሳቸውን ሰራዊት ደምስሰው ይሆን? ( ረጅም ሳቅ)። ምነው ግን ይህን የመሰለ ጮማ ወሬ በአብይ ወይም በብርሃኑ ጁላ መግለጫ አልተሰጠም? ለማንኛውም እየተዋጋን ያለነው ከኤርትራ ጦር ጋር ነው በአብዛኛው ቦታ። የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚባል በተግባር የለም ስታሊን!! ሰሞኑ እደውላለሁ ደህና እደር።''
እኔ: '' ለ #TMH በቴሌፎን ትንሽ መልስ ብትሰጠንስ?''
ጀነራሉ: '' እኔ ነኝ ለባጫ መልስ የምሰጠው? የኢትዮጵያ ህዝብና ጋዜጠኞች ካመኑት ደስ ይበላቸው።''

Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Breaking: Desperate Abiy Zinabu buying weapons from Serbia

Post by Thomas H » 14 Apr 2021, 09:31

ከሰርቢያ መሣሪያ መግዛት ያስፈለገበት ምክንያት ባጫ ትላንት በሰጠው መግለጫ ያለንን መሣሪያ ሁሉ ተጠቅመን ጨርሰናል ስላለ ነው:: በሌላ አነጋገር አሁን ምንም መሣሪያ የለንም ማለት ነዉ::




Post Reply