Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Eritrea still fxcking Tigrayans!!

Post by Gallo » 14 Apr 2021, 06:53

Eritrea still fxcking Tigrayans!! :P :mrgreen:

BCC Amharic ትግራይ፡ በአድዋ 'የኤርትራ ወታደሮች በከፈቱት ተኩስ' ነዋሪዎች መገደላቸው ተገለጸ

በአድዋ ከተማ ሚያዚያ 4/ 2013 ዓ.ም፣ ሰኞ ረፋድ አካባቢ የኤርትራ ወታደሮች በከፈቱት ተኩስ ነዋሪዎች እንደተገደሉና እንደቆሰሉ ተገለጸ።

በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የአክሱምና የማዕከላዊ ዞን ጸጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ እንዳሉት ተኩሱ በኤርትራ ወታደሮች መከፈቱን ለቢቢሲ አረጋግጠው፤ በዚህም ሳቢያ ቢያንስ አንድ ሰው እንደሞተ ገልጸዋል።

ነዋሪዎች ግን በተኩሱ ስምንት ሰዎች መሞታቸውን ይናገራሉ።

ስሙ እንዳይገለጽ የጠየቀው የአክሱም ሆስፒታል ዶክተር ከትናንት ረፋድ ጀምሮ እስከ ከሰዓት በኋላ ድረስ 20 የቆሰሉ ሰዎች ከአድዋ እንደመጡ ለቢቢሲ ተናግሯል።

ዓለም አቀፉ ድንበር የለሽ የሐኪሞች ማኅበር (ኤምኤስኤፍ) እንዳለው ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎችን ከአድዋ ሆስፒታል እንዳመጣቸው የሚናገረው ይህ ዶክተር "ሁለት ሴቶች የሚገኙባቸው 20 ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች እያከምን ነው" ብሏል።

ኤምኤስኤፍ በበኩሉ ትናንት በትዊተር እንደገለጸው ሰኞ እለት 18 ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ወደ አድዋ ኪዳነምህረት ሆስፒታል እንደመጡና እርዳታ እንደተደረገላቸው በመጥቀስ፤ 11 ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ለከፍተኛ ህክምና ወደ አክሱም ሆስፒታል ተልከዋል ብሏል።

"ወታደሮቹ ጥቃት በደረሰባቸው ሰዎች ላይ መተኮሳቸው ነግረውኛል" ብሏል።

read more
https://www.bbc.com/amharic/news-56745429

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Eritrea still fxcking Tigrayans!!

Post by Zmeselo » 14 Apr 2021, 07:04

Nope! Not true!

The ethio army reported the weyane rats themselves did it & even attempted to film the whole thing precisely for the purpose of blaming it on Eri army, before being intercepted.

Eritreans were at the border areas of Ethiopia weyane dislodged the army from, but have now handed those over to the ethio govt troops already.

Eritreans are back in Badme & environs, though.

Gallo wrote:
14 Apr 2021, 06:53
Eritrea still fxcking Tigrayans!! :P :mrgreen:

BCC Amharic ትግራይ፡ በአድዋ 'የኤርትራ ወታደሮች በከፈቱት ተኩስ' ነዋሪዎች መገደላቸው ተገለጸ

በአድዋ ከተማ ሚያዚያ 4/ 2013 ዓ.ም፣ ሰኞ ረፋድ አካባቢ የኤርትራ ወታደሮች በከፈቱት ተኩስ ነዋሪዎች እንደተገደሉና እንደቆሰሉ ተገለጸ።

በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የአክሱምና የማዕከላዊ ዞን ጸጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ እንዳሉት ተኩሱ በኤርትራ ወታደሮች መከፈቱን ለቢቢሲ አረጋግጠው፤ በዚህም ሳቢያ ቢያንስ አንድ ሰው እንደሞተ ገልጸዋል።

ነዋሪዎች ግን በተኩሱ ስምንት ሰዎች መሞታቸውን ይናገራሉ።

ስሙ እንዳይገለጽ የጠየቀው የአክሱም ሆስፒታል ዶክተር ከትናንት ረፋድ ጀምሮ እስከ ከሰዓት በኋላ ድረስ 20 የቆሰሉ ሰዎች ከአድዋ እንደመጡ ለቢቢሲ ተናግሯል።

ዓለም አቀፉ ድንበር የለሽ የሐኪሞች ማኅበር (ኤምኤስኤፍ) እንዳለው ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎችን ከአድዋ ሆስፒታል እንዳመጣቸው የሚናገረው ይህ ዶክተር "ሁለት ሴቶች የሚገኙባቸው 20 ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች እያከምን ነው" ብሏል።

ኤምኤስኤፍ በበኩሉ ትናንት በትዊተር እንደገለጸው ሰኞ እለት 18 ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ወደ አድዋ ኪዳነምህረት ሆስፒታል እንደመጡና እርዳታ እንደተደረገላቸው በመጥቀስ፤ 11 ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ለከፍተኛ ህክምና ወደ አክሱም ሆስፒታል ተልከዋል ብሏል።

"ወታደሮቹ ጥቃት በደረሰባቸው ሰዎች ላይ መተኮሳቸው ነግረውኛል" ብሏል።

read more
https://www.bbc.com/amharic/news-56745429

Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: Eritrea still fxcking Tigrayans!!

Post by Aba » 14 Apr 2021, 11:47

Congratulations, Gallo. Issu is also doing it to Eritreans who fled to Ethiopia.

Post Reply