Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 12335
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

ትግሬ መጮህያ

Post by Fiyameta » 13 Apr 2021, 17:36


Fiyameta
Senior Member
Posts: 12335
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ትግሬ መጮህያ

Post by Fiyameta » 13 Apr 2021, 21:03


Jaegol
Member
Posts: 1617
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: ትግሬ መጮህያ

Post by Jaegol » 13 Apr 2021, 22:09

😁😁😁😂 :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ትግሬ መጮህያ

Post by Misraq » 14 Apr 2021, 10:15

Where is Aziza Qinter
Fiyameta wrote:
13 Apr 2021, 21:03

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ትግሬ መጮህያ

Post by Meleket » 14 Apr 2021, 11:17

Fiyameta wrote:
13 Apr 2021, 17:36
ትግሬ መጮህያ
ትንሽ ወግ ስለ ትግሬ መጮሂያ

ትግሬ መጮሂያ የተባለው ቦታ፡ በጎንደር ከተማ ውስጥ ገነት (ጎሃ) ተራራ ወገብ ላይ የሚገኝ ዋሻ ቢጤ ስፍራ ነው። ያኔ በጎንደር ነገሥታት ዘመን፡ ስሞታ ያለው ደጅ ሊጠና ያሰበና ልዩ ጉዳዪ ያለው ማንኛውም ዜጋ ከሰሜኑ የአቢሲኒያ ክፍል ጭምር ንጉሱ ወደሚገኝበት ጎንደር በአካል ሄዶ ጉዳዩን ማቅረብ የተለመደ አሰራር ነበር። ታድያ በዚያ ዘመን ትግሬ የተባለ ቤተመንግሥት አካባቢ ዝር እንዲል ኣይፈለግም ነበርና፥ ማንኛውም ትግሬ እዛው ጎንደር ከተማ ዳርቻ ላይ ሆኖ እየጮከ ከተጣራ በኋላ ነበር ጉዳዩ ትኩረት አግኝቶ የሚታይለት ይባላል።

ታድያ በዘመነ መሳፍትን ግዜ ጎንደርንና ነገሥታቱን እንዳሻቸው ያደርጉ የነበሩት፡ ጎንደር ውስጥም ምን የመሰለውን ግንብ በስማቸው “ራስ ግንብን” ያስገነቡት፡ አስቀድመው በኤርትራ በእረኝነት ሙያ ከዚያም ብላታ ተብለው አድዋን ለማስተዳደር የተላኩት፡ የኋላኋላ ራስ የሆኑት ሚካኤል ስሑል፡ ካንዱ ጎንደሬ ባለሟላቸው ጋር ወግ ያዙ።

ራስ ሚካኤል፡- ኣንተዬ፡ ለምንድን ነው ያን ማዶ “ትግሬ መጮሂያ” ያላችሁት? ኧረ ለመሆኑ ትግሬ ቤተመንግሥት አካባቢ ዝር እንዳይል የወሰናችሁት ለምንድን ነው? ምንድን ነው ምሥጢሩ’ሳ?
ጐንደሬው ባለሟል፡- ጌታየ፡ ልክ እንደስዎ (ልክ እንደ ኣሁኑ) ራስ እንዳይሆን ነዋ! :mrgreen:

በነገራችን ላይ ከትግሬ መጮሂያ ዋሻ፡ ውስጥ ለውስጥ እስከ አክሱምና አስመራ ድረስ የሚያደርስ መንገድ አለ የሚል አፈታሪክም ኣለ። ስለዚህ ቅዱስ ያሬድን ካፈለቀችው ትግራይ የበቀለችው ዱቄት የሆነችው ሕወሓት በዚ ዋሻ ተሽሎክሉካ እዚም እዚያም እንዳትበጠብጥ የዲጅታሉን ድር ብቻ ሳይሆን የውስጥ ለውስጡን ድርም በጥንቃቄ መፈተሹ ኣይከፋም ቢለናል! :lol:

ክብር ለሓበሻው ሊቀ ሊቃውንት ለትግሬው ለቅዱስ ያሬድ!

ኢትዮጵያ በተለይም ትግራይ፡ ቅዱስ ያሬድን የሚያክል ትልቅ ሰው ስላበረከትሽልን እናመሰግንሻለን። ትዕቢተኞቹንና ልካቸውን የማያውቁትን ሌቦቹን ሕወሓቶችን ግን ባትወልጃቸው ይሻልሽ ነበር።
:mrgreen:

Post Reply