Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abdisa
Member+
Posts: 5754
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: MUST LISTEN!!! ኢትዮጵያን ከትግራይ መገንጠል ነው መፍትሄው!!! ሰዮም ተሾመ (this man is አንጀት አርስ).....

Post by Abdisa » 13 Apr 2021, 17:09

YOU ARE AN INFERIOR, LOW IQ, SUBHUMAN, DEFEATED AGAME! :lol: :lol:
TembienLiberation wrote:
13 Apr 2021, 16:55
Tigray MUST be forced into independence. Demeke Mekonnen should campaign such that UN recognize the barren land and Banda Idiooot people as a nation. We are enough of Tigres. We fight further to realize Ethiopia is completlely separated from the ciursed POVERTY and MESERY people of Tigray.

We will never forget that Tigres Radicalized Oromos into complete Hyna. We will deal with our Oromo people and make them feel Ethiopian and Great again, BUT TIGRAY must be forced into sescesion!

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: MUST LISTEN!!! ኢትዮጵያን ከትግራይ መገንጠል ነው መፍትሄው!!! ሰዮም ተሾመ (this man is አንጀት አርስ).....

Post by sun » 13 Apr 2021, 18:15

TembienLiberation wrote:
13 Apr 2021, 16:55
Tigray MUST be forced into independence. Demeke Mekonnen should campaign such that UN recognize the barren land and Banda Idiooot people as a nation. We are enough of Tigres. We fight further to realize Ethiopia is completlely separated from the ciursed POVERTY and MESERY people of Tigray.

We will never forget that Tigres Radicalized Oromos into complete Hyna. We will deal with our Oromo people and make them feel Ethiopian and Great again, BUT TIGRAY must be forced into sescesion!

Hmm...
8)

Seyum Teshome might have suggested that mainly because he has been beaten like a bulldog, smashed to the ground by the covert tplf cadres and as a result lost his minds and rationality, being left mainly with very low IQ and very dimwitted blurred mental vision so as to come out and suggest the IMPOSSIBLE, that is to say, secession of the Tigriyan Region from Mamma Ethiopia, the mother and father of Tigrai region.

No Ethiopian Tigriyan citizen accepts Tigrian region secession from Mamma Ethiopia other than very few of those top tplf super rich oligarchs and their few super rich children living in their insulated Ivory towers in western countries and enjoying hedonistic comfortable wealthy and healthy life while the common people of Tigray are starving and lacking basic necessities for the last some 40 long years while getting even worse as time goes on and the money only flows to the top tplf rich oligarchs and their absentee slave lord children.

Even if we may have to imagine the theoretical possibility of Tigrai region to come and achieve secession then the aftermath will only become even more motivating and inspiring for the tplf to engage in more accelerating and spiraling new enraged atrocities and violent expansions to swallow the whole of Mamma Ethiopia itself from the top of it's head to it's toe nails, and then call it "THE NEW TIGRIAN EMPIRE" over which even the Sun never sets just like the bygone British Empire. Modesty and rationality please otherwise you might end up being extinct just like the long extinct Dinosaurs.

“The dinosaurs died so that chat rooms may flourish” ~Tom Robbins :P :P

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: MUST LISTEN!!! ኢትዮጵያን ከትግራይ መገንጠል ነው መፍትሄው!!! ሰዮም ተሾመ (this man is አንጀት አርስ).....

Post by tolcha » 13 Apr 2021, 18:20

TembienLiberation wrote:
13 Apr 2021, 16:55
Tigray MUST be forced into independence. Demeke Mekonnen should campaign such that UN recognize the barren land and Banda Idiooot people as a nation. We are enough of Tigres. We fight further to realize Ethiopia is completlely separated from the ciursed POVERTY and MESERY people of Tigray.

We will never forget that Tigres Radicalized Oromos into complete Hyna. We will deal with our Oromo people and make them feel Ethiopian and Great again, BUT TIGRAY must be forced into sescesion!
He is as "bull and idiot" as you!!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ❗MUST LISTEN❗ ኢትዮጵያን ከትግራይ መገንጠል ነው መፍትሄው❗❗❗ ሰዮም ተሾመ (this man is አንጀት አርስ)..❗

Post by Horus » 13 Apr 2021, 19:02

ኢ አር ፎረም ኢትዮጵያዊ ሃሳብና ስሜት የሚሰራጭበት ቦታ አይደለም ። 90% የትግሬ ዎያኔ ነቀርሳዎች መለፋደጃ ነው። የትግሬ ካልቸር የክህደትና የዉሸት፣ የጥላቻና ኢታማኝነት እንደ ሆነ ሺዎች ለመቶ አመታት ብለውታል። ካሻችሁ መለስ ብላችሁ የዶ/ር አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ አጤ ምኒልህ የሚለውን ለንባብ ተከልክሎ የነበረውን መጽሃፍ አንብቡ ። ዛሬም የኢትዮጵያ ካንሰር የትግሬ ክህደትና ካልቸር ነው።

የማንም አድር ባይ አስመሳይ ለፖለቲካዊ ኮሬክትነት ሊሽኮረመም ይችላል፣ እውነት ላለ መናገር ማለት ነው።

ስዩም ተሾመን በፈለግ ነው አይነት ላንወደው እንችላለን፤ ግን ከሁሊሽም ልክስክስ ሃሳብ ለጣፊ በሺ ኪሎ ሜትር የሚለየው ይህ አንድ ታላቅ ባህሪው ነው። ባንዳን ባንዳ ብሎ የሚጠራ፣ ካንሰርን ካንሰር ብሎ የሚጠራ አንደበተ ሃቀኛ፣ እውነት ተናጋሪ ወንድ ነው።

አየሩን የሞሉት ጸረ ኢትዮጵያ የባንዳ ልጆች ሁሉ ላይስማማቸው ይችላል። አንድ ከአለም ለደብቁት የማችሉት ነገር አለ ። ይሀው ኢትዮጵያን ለ50 አመት እንደ ነቀርሳ እየበላት ያለ ነገረ የባንዳነት፣ የኢትዮጵያ የመክዳት፣ የድብቅነትና የዉሸታምነት የትግሬ ካልቸር ነው። ከዚህ ሌላ ተሾመ ስዩም ምን አለ?

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ❗MUST LISTEN❗ ኢትዮጵያን ከትግራይ መገንጠል ነው መፍትሄው❗❗❗ ሰዮም ተሾመ (this man is አንጀት አርስ)..❗

Post by Abaymado » 13 Apr 2021, 22:28

For the first time I agree with Syoum Teshome. It is amazing, agames want to stay in Ethiopia and cry like a baby. Typical example is Agame Tolcha.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ❗MUST LISTEN❗ ኢትዮጵያን ከትግራይ መገንጠል ነው መፍትሄው❗❗❗ ሰዮም ተሾመ (this man is አንጀት አርስ)..❗

Post by Meleket » 16 Apr 2021, 09:28

Horus wrote:
13 Apr 2021, 19:02
ኢ አር ፎረም ኢትዮጵያዊ ሃሳብና ስሜት የሚሰራጭበት ቦታ አይደለም ። 90% የትግሬ ዎያኔ ነቀርሳዎች መለፋደጃ ነው። የትግሬ ካልቸር የክህደትና የዉሸት፣ የጥላቻና ኢታማኝነት እንደ ሆነ ሺዎች ለመቶ አመታት ብለውታል። ካሻችሁ መለስ ብላችሁ የዶ/ር አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ አጤ ምኒልህ የሚለውን ለንባብ ተከልክሎ የነበረውን መጽሃፍ አንብቡ ። ዛሬም የኢትዮጵያ ካንሰር የትግሬ ክህደትና ካልቸር ነው።

የማንም አድር ባይ አስመሳይ ለፖለቲካዊ ኮሬክትነት ሊሽኮረመም ይችላል፣ እውነት ላለ መናገር ማለት ነው።

ስዩም ተሾመን በፈለግ ነው አይነት ላንወደው እንችላለን፤ ግን ከሁሊሽም ልክስክስ ሃሳብ ለጣፊ በሺ ኪሎ ሜትር የሚለየው ይህ አንድ ታላቅ ባህሪው ነው። ባንዳን ባንዳ ብሎ የሚጠራ፣ ካንሰርን ካንሰር ብሎ የሚጠራ አንደበተ ሃቀኛ፣ እውነት ተናጋሪ ወንድ ነው።

አየሩን የሞሉት ጸረ ኢትዮጵያ የባንዳ ልጆች ሁሉ ላይስማማቸው ይችላል። አንድ ከአለም ለደብቁት የማችሉት ነገር አለ ። ይሀው ኢትዮጵያን ለ50 አመት እንደ ነቀርሳ እየበላት ያለ ነገረ የባንዳነት፣ የኢትዮጵያ የመክዳት፣ የድብቅነትና የዉሸታምነት የትግሬ ካልቸር ነው። ከዚህ ሌላ ተሾመ ስዩም ምን አለ?
ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ምንም እንኳን በተለያዩ ክፍለዘመኖች የነበሩ ኢትዮጵያዉያን “ጠሓፊዎች” ቢሆኑም እንኳ፡ አፈወርቅ ገብረእየሱስ እና መም ገብረኪዳን ደስታን ብናነጻጽር “የዘር ቦለቲካ” አራማጅነታቸውን እንጂ ምንም ልዩነት አናይባቸውም።

አፈወርቅ ገብረእየሱስ = አፍቃሬ ዳግማዊ አጤ ምኒልክ (ኧረ አጤዉን እንደ ማምለክም ይቃጣቸዋል)፡ አፈወርቅ ሸዋን አክብረውና ኣሞጋግሰው ትግሬ ኦሮሞና ሌሎች ዘውጎችን ማብጠልጠላቸውና ማንቋሸሻቸው ጥሑፋቸው ላይ በግልጥ ይታያል። ያጤ ምኒልክን ትልቅነትና ገድል ለመግለጥ የግድ ትግሬን ኦሮሞንና ወዘተን ማንቋሸሽና ሌሎች አጤዎችን መዘርጠጥ የሚያስፈልግ መስሏቸዋል። ድንቄም ዶፍተር፡ ጠባብና ዘረኛ ዶፍተር!

መም ገብረኪዳን ደስታ = አፍቃሬ አጤ ዮሓንስ 4ኛ፡ አጤዉን አወዳድሰው ትግሬን ክበው በተለይ ሸዋንና ኣማራን አንቋሰው በመጣፋቸው በብርቱ ሲተቹ ይታያሉ። መምህሩ የጥላቻ ዘረኛ ቦለቲካ በመንዛታቸው ይህ ኣካሄዳቸው በጥቂት ጠባብ የወያኔው ዘመን ጥቅመኞች ካልሆነ በስተቀር በብዙዎች አይወደድላቸውም። አጤ ዮሓንስን ለመካብና ክቡር መስዋእትነታቸውን ለማወዳደስ እንዲሁም የትግራይ ህዝብን ጀግንነት ለመግለጥ የግድ ሌሎች አጤዎችን ማንቋሸሽና ሌሎች ህዝቦችን መዘርጠጥ ያለባቸው መስሏቸዋል። ድንቄም መምህር፡ ጠባብና ዘረኛ መምህር!

እድሜ ለኤልያስ ክፍሌ በዚህ በመረጃ እንደታዘብነው

Horus ጉራጌም ሁን ወዘተ፡ በአፈወርቅ ገብረእየሱስ ጥሑፍና አስተሳሰብ የተበረዝኽ ትመስላለህ፡ ምክንያቱም በያንዳንዷ ጥሑፍህ ውስጥ “ትግሬ”ን ባጠቃላይ ለመዘርጠጥና ለማንቋሸሽ ወደኋላ ስትል አትታይም። በጠባቧ ወያኔ ሰበብ ድፍን ትግሬን ለማኮሰስ ትጥራለህ። የጉራጌን ታሪካዊነትና የትልልቅ ገዳማት ስፍራነት ለመግለጥ ስትንደፋደፍ፡ ትግሬ ውስጥ ያሉትን በርካታ ጥንታውያን ገዳማት ከነጭራሹ የምታውቃቸው አትመስልም።

Ethoash የተባለው (ትግሬም ይሁን ኣገው ወይም ወዘተ) የHorus ቢጤም በመም ገብረኪዳን ጥሑፍና ትረኻ አመለካከቱ ሁሉ የተበረዘ ይመስላል፡ ምክንያቱም በያንዳንዷ ጥሑፉ ውስጥ ጠባቧን ወያኔ ከሰፊው የትግሬ ህዝብ ጋር ቀላቅሎና አዳብሎ ወርቃማ እያለ ሲክብ ቡዳዎች እያለ ኣማሮችን በሙሉ ሲዘረጥጥ ይታያል

ወደ ቀመሩ ስንመጣ

አፈወርቅ ገብረእየሱስ (ዶፍተር) = Horus = ጠባብ ሸዋነትን ብቻ የሚያቀነቅን ትግሬ ጠል ኢጦብያዊ የዘጌና የጉራጌ ቦለቲከኛ

ገብረኪዳን ደስታ (መምር) = Ethoash = ጠባብ ትግሬነትን ብቻ የሚያቀነቅን አማራ በተለይም ሸዋ ጠል የትግራይ ቦለቲከኛ

ስዩም ተሾመም (መምር) “ኦሮማራ” ምናምን እያለ አንዳንዱን ኣግልሎ ኣንዳንዱንም ኣንጋሎ አንዳንዱንም ፈንግሎ አገር ለማቆም ካሰበ ችግር አለበት ማለት ነው። የጦቢያ ዋልታና ማገር የተባሉት አጤ ቴዎድሮስ እንዲህ ኣላስተማሩም!

እና ምን ለማለት ነው?

አፈወርቅ ገብረእየሱስ = መም ገብረኪዳን ደስታ = የዘርና የጥላቻ ቦለቲካ አራማጆች = የታላቋ ጦቢያ ነቀርሶች
ብለናቸዋል ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። :mrgreen:

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ❗MUST LISTEN❗ ኢትዮጵያን ከትግራይ መገንጠል ነው መፍትሄው❗❗❗ ሰዮም ተሾመ (this man is አንጀት አርስ)..❗

Post by Ejersa » 16 Apr 2021, 10:22

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Meleket wrote:
16 Apr 2021, 09:28

Post by Meleket » 17 Apr 2021, 05:18

Meleket wrote:
16 Apr 2021, 09:28
Horus wrote:
13 Apr 2021, 19:02
. . .ካሻችሁ መለስ ብላችሁ የዶ/ር አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ አጤ ምኒልህ የሚለውን ለንባብ ተከልክሎ የነበረውን መጽሃፍ አንብቡ ። ዛሬም የኢትዮጵያ ካንሰር የትግሬ ክህደትና ካልቸር ነው።
. . . ኢትዮጵያን ለ50 አመት እንደ ነቀርሳ እየበላት ያለ ነገረ የባንዳነት፣ የኢትዮጵያ የመክዳት፣ የድብቅነትና የዉሸታምነት የትግሬ ካልቸር ነው። ከዚህ ሌላ ተሾመ ስዩም ምን አለ?
አፈወርቅ ገብረእየሱስ = መም ገብረኪዳን ደስታ = የዘርና የጥላቻ ቦለቲካ አራማጆች = የታላቋ ጦቢያ ነቀርሶች ብለናቸዋል ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። :mrgreen:
Horus አይነ ኩሉ እንዲነበብ ከጋበዘው መጠሓፍ "ዳግማዊ ምኒልክ" በዘረኛው አፈወርቅ ገብረእየሱስ እይታ

"የሸዋ መኳንንት ሁሉም ተሁሉ ሁሉ ራስ ዳርጌ ራስ ጉበና እነደጃች ገርማሜ እንዋጋ ይዋጣልነ እናስገብራለን እንጂ ለትግሬ አንገብርም አሉ። ነገሩ በዚህ ተቈረጠ። አጤ ምኒልክ ከዚህ ወዲያ ከምስር ንጉሥ ጋር ተላላኩ። . . ." ገጽ 23 [ምስር ማለት ግብጥ መሆኗን ልብ ቢለናል!]

“አጤ ምኒልክ ከምስር መንግሥት ጋር በመላላካቸው ሰው ባላወቀው ነገር አማ እንጂ ላገራቸው ሰው ላጤ ዮሐንስ ትተው ለባዕድ እስላም ለምስር ጦር ለማገዝ አልነበረም።. . ." ገጽ 24

"ዳግማዊ ምኒልክ የዚያን ግዜ ጀምሮ ፈረሱ ከህንድ ባሕር ጀምሮ እስከ ሱዳን ድረስ እየጋጠ ጥማቱን ተነጩ ኣባይና ከቢቶሪኣ ባሕር እንዲአበርድ ከኤርትራ ባሕር እንዲዋኝ ያውቀው ነበረ።" ገጽ 30 :mrgreen: :mrgreen:

"የትግሬ ሰፈር አለ ምኒልክ ጐኑ አይቀናም ነበረ።" ገጽ 31

"የምቦቦ ጦርነት . . . የምኒልክ አሽከር የምኒልክ ቀኝ ክንድ ጉበና ኣባ ዳቂ መቸም ፈረሱ እንቅፋት አይመታው ልጓም ኣይገታው፡ በክንፍ እንጂ ባራት እግር የሚሄድ አይመስል ነበር፡ እንዲአው የጋላ ደም እየጠማው ግቤን ተሻግሮ ሌቃን መዛብሮ በወለጋ ሜዳ አፍንጫውን ነፍቶ እንደተቆጣ አንበሳ ዓይኑን እያጕረጠረጠ በግሩ እየደነፋ ወዲህና ወዲያ ሲፏልል የጎጃም ጦር ብቅ አለና እንቅፋት ሆነው። ገጽ 32

"አረርጌ፦ ያባ ዳኘው ፈረስ የጉበናን ፈረስ መንገድ መሪ አድርጎ . . . ከጠራና ከደብረ ብርሃን ከጅሩ በመለስ አንድ ክርስቲያን ትርው ብሎ አይደርስበት የነበረ ድሮ ሁሉን ሰጥ አድርጎ ገዛና እሴት በንቅብ ወርቅ ተሸክማ ተንጦጦ ወለጋ ተወለጋ ከፋ ሌት ተቀን ብትጓዝ ብትንከረተት ምንም አንዳይነካት አደረገ። ገጽ 41

"ደዳች ወልደ ገብርኤል እስከ ቦሰና ድረስ ጋለቡና ብዙ ጋላ ፈጁ።" ገጽ 42

"ኢቴጌ ጣይቱ የዚያን ጊዜ ገና ወይዘሮ ጣይቱ ይባሉ ነበር እንጦጦ ቀሩ። የዚያን ጊዜ አዲስ አበባ ገና ስሙ ያልታወቀ የቆማጣ መሰብሰቢአ ነበረ። አጤ ምኒልክ ሁለት ሶስት ጠማማ ሰቀላ መሳይ ብቻ አስቁመውበት ነበረ።" ገጽ 43

"ያረርጌ መያዝ የምስራቹ እንጦጦ በደረስ ጊዜ ድሉ መቸም የልደት ዕለት ነበረና እቴጌ ጣይቱ እንዲህ ብለው ገጠሙ፥-

የተጓዘው ሰንጋ የተነዳው ሽህር ለልደት ባይደርሥ
እስላም አርደው ዋሉ የሸዋው ንጉሥ።” ገጽ 44 [እዉን ክብርቷ እቴጌ እንዲህ ብለው ገጥመዋልን?] :mrgreen:

"ከጣይቱ ብጡል በቀር አንድ በምክር የሚያግዝ ተመኳንንቱ ሳይገኝ ባንድ ንጉሥ ልብ ይኈ ሁሉ ታስቦ ለመደረግ የሚችል አልነበረም። . . . ከመኳንንቱ ከራሱ እስከ ቢትወደዱ ከባላምባራሱ እስከ ሻለቃው ተወታደሩ እስከ ጋሻ ጃግሬው . . ለጌታው አንድ በምክር የሚአግዝ አልነበረም።" ገጽ 45

"በምንቸት እንደተጣደ ሁሉ ፍል ውሀ ሲባል የነበር የቆማጣ መደበር አንድ ገጠር በጣይቱ ብጡል ቃል እንዲህ ተቀድሶ አዲስ አበባ ተብሎ ፀሐይ ባየው ዓለም ይታወቅ ዘንድ ማን አስቦት ነበር።" ገጽ 46

"ያባ ዳኘው ፈረስ ተሸዋ ተነሥቶ በጭራው ወሎን እየነካ ባንድ ወገን አዳልን አረርጌን ባንድ ወገን አሩሲን ከፋን ባንድ ወገን ወለጋን ሻንቅላን ረገጠ። ከዚህ በኋላ ያባ ዳኘው ፈረስ ፈረስነቱን ንቆ አንበሳ መሆኑን ጨርሶ ወደደ። ይሄ የሰለሞን አንበሳ ድሮ ፊቱን ወደ ትግሬ ወደ ጐንደር ቀና ማድረግ ጀመረ። ለዚህ የውነተኛ አንበሳ ያረርጌ ሰንጋ የጋላ ድልብ የሸዋ ሽህር ሰለቸውና የትግሬን ያንበሳ ለምድ የለበሰ በሬ መስበር ወደደ።" ገጽ 47

"ድፍን ኢትዮጵያ በትግሬ ጥፍር ገብታ መቸም ተጨንቃለች ታለቅሳለች መከራዋን ታያለች። ብልሀቱ አይታወቅም ገና ከዚህ ሁሉ በፊት የሸዋው ምኒልክ በኢትዮጵያ ሰባት አመት ይነግሣል የሚሉት ንግር ነበረ። ሰባት ዓመት ይነግሣል ማለቱ ት ተሳስታ አለሥፍራዋ ገብታ ነው እንጂ ንግሩ ሰባ ዓመት ለማለት ይሆናል።" ገጽ 48

“ጐጃምን የመሰለ ደግ አገርም ሶስት ወር ሙሉ በትግሬ አንበጣ ተመደመደ።" ገጽ 52

"የትግሬ ወታደር በዚያ ጉረሮ በሚፍቅ ቋንቋው ኩሪ ኩሪ እያለ እርጉዝ አስወረዳት እምጫት ጡቷ ደረቀባት፡ ቄሱ ተቤተክሲአን ገበሬው ተዱሩ ነጋዴው ተመደበሩ ተሸሽጎ በትግሬ ወታደር አለቀሰ ተማለአል።" ገጽ 54

"እንዲህ ዮሐንስን የመሰለ ንጉሥ ከዚያው ወድቆ ቀረ የኢትዮጵያ ንጉሥ ያን ያህል ተገዛው አገር ለሶስት ክንድ መሬት ሳይበቃ ከደርቡሽ መሬት ወድቆ ቀረ። ያ የተቀደሰ ገላው ባረመኒ ጦር ተሰንጥቆ እረከሰ ያን የመሰለ ንጹህ ገላው በደም ተነክሮ ባፈር ተለውሶ መተማ ላይ ወድቆ ቀረ። . . . ያጤ ዮሐንስ ሞት ግን ባጤ ምኒልክ ብርታት ነው ኣንጂ በዚያ ደካማ ደርቡሽ ብርታት እንዳልሆነ ሁላችን እናውቃለን።" ገጽ 56

"የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የተቀደሰ ሬሳው በርኩስ እስላም እጅ ወድቆ መቃብር አጥቶ ሲቀር ምነው አለማዘነዎ። በዚኢህስ የውነቱን መናገር ነው የኢትዮጵያ ቅስም ተሰበረ። የትግረ አንበሳ በደርቡሽ ጦር ተወግቶ ለሶስት ክንድ ላገሩ መሬት ሳይበቃ ሞት አይቀርም በመጋቢት ፲፰፻፹፩ ዓመአ ምህረት መተማ ላይ ቀረ። ነፍሱን ይማር ነፍሱን ይማረው።" ገጽ 57

Post Reply