But here Ethiopian insulting their own brothers, Beneshangul's people as a trash. Who do they think they are?
ቤኔሻንጉል የተራቆተ እና የደህየ ክልል ነው:: እና እነዚህን ሰዎች እንደ ቁሻሻ መቁጠር በሽተኛነት ነው:: ወይም በሌላ አነጋገር እነዚህ ሰዎች ጥሩ ሆነው እንዳይታዩ ማረግና እነሱን ማዋረድ የሚፈልግ ኣካል አለ::
ማን ለማን ይተኛል? በሕዋላ እዬዬ ይቀጥላል:: እነ የሰለቸኝ ነገር እየዬ የሚለውን ህዝብ መስማት ነው:: እየተሳደበ ዝም ይባላል ብየ አላስብም::
ይህንን ስድብ ናይጄርያ ቢሞክሩ "አንተ ማነህ?" ነው የሚባለው:: ምክንያቱም ከፍ ያለ ህይወት ነው የሚኖሩት::
ኢትዮጵያዊትዋ በኔዘርላንድ እንዴት እንዳሰቃይዋት የሚያሳይ ቪድዮ :
የሚገርመው እነዚህ ቀይ ነን የሚሉ እንዲህ ሲዋረዱ መጥተው የሚያላዝኑት ወይም መጥተው የሚደበቁት ጥቁር እያሉ የሚሰድብዋቸው ላይ ነው:: እንደዚህ ዓይነት መርገምት ምን ይባላል?
መዘዙ ቀላል አይሆንም: መጨረሻ መሬት አልባ እንዳይሆኑ ያሰጋል