Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቴዲ አፍሮ ለአቢይ አህመድ የምርጫ ቅስቀሳ ሽልማት አለመጠራቱ የታላቅነቱ ምስክር ነው!!

Post by Horus » 12 Apr 2021, 21:30

ንዋይ ደበበን ከመሰለ የዎያኔ አሽቃባጭ ጋር ቴዲን መጋበዝ ታላቁን ኢትዮጵያዊ መዝለፍ መስደብ ይሆን ነበር ። በእኔ እምነት ታማኛና ቴዲ የምርጫው ሆያ ሆዬ አካል አለመደረጋቸው ከፈጣሪ የተላከ ነው ባይ ነኝ !!

Selam/
Senior Member
Posts: 11771
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቴዲ አፍሮ ለአቢይ አህመድ የምርጫ ቅስቀሳ ሽልማት አለመጠራቱ የታላቅነቱ ምስክር ነው!!

Post by Selam/ » 12 Apr 2021, 21:53

What’s is the recognition for? And what were the criterion?

Horus wrote:
12 Apr 2021, 21:30
ንዋይ ደበበን ከመሰለ የዎያኔ አሽቃባጭ ጋር ቴዲን መጋበዝ ታላቁን ኢትዮጵያዊ መዝለፍ መስደብ ይሆን ነበር ። በእኔ እምነት ታማኛና ቴዲ የምርጫው ሆያ ሆዬ አካል አለመደረጋቸው ከፈጣሪ የተላከ ነው ባይ ነኝ !!

Post Reply