Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Pope Francis Head of Roman Catholic Church vs Abune Mathias Patriarch of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church: re War

Post by sarcasm » 12 Apr 2021, 21:14

Pope Francis Head of Roman Catholic Church vs Abune Mathias Patriarch of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church: In War and Peace




South Sudan’s leaders taken aback as Pope Francis kneels to kiss their feet
Dramatic gesture follows retreat at the Vatican called to bolster fragile peace deal

Fri, Apr 12, 2019, 09:30 Updated: Fri, Apr 12, 2019, 10:40


Pope Francis, in a dramatic gesture after an unprecedented retreat at the Vatican, knelt to kiss the feet of South Sudan’s previously warring leaders on Thursday as he urged them to not return to a civil war.

He appealed to President Salva Kiir, his former deputy turned rebel leader Riek Machar, and three other vice presidents to respect an armistice they signed and commit to forming a unity government next month.

Continue reading at Irish Times

“I am asking you as a brother to stay in peace. I am asking you with my heart, let us go forward. There will be many problems but they will not overcome us. Resolve your problems,” the pope said in improvised remarks.





የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን "ከሀገር መከላከያ ጎን እንቆማለን" በሚል ለሰራዊቱ ያላትን ድጋፍ ገለጸች

*********************

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን "ከሀገር መከላከያ ጎን እንቆማለን" በሚል ለሰራዊቱ ያላትን ድጋፍ ገለጸች።

"ከሀገር መከላከያ ጎን እንቆማለን" በሚል መሪ ቃል የተላለፈውን ጥሪ በመቀበል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ለመከላከያ ሰራዊቱ ያለውን ድጋፍና ክብር ገልጿል።


በመርሐ ግብሩ በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ በጸሎት የተከፈተ ሲሆን ብጹዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትም በመርሀ ግብሩ ላይ ተሳትፈዋል።
በመርሐግብሩ የጠቅላይ ቤተክህነት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ከመከላከያ ጎን እንደሚቆሙ ማረጋገጣቸውንና
ለሀገር ሰላምና አንድነትም የበኩላቸውን እንደሚያበረክቱ ቃል መግባታቸውን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
"ለመከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ በኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የተዘጋጀው ይህ መርሐ ግብር በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተካሄደ ሲሆን የአገር መከላከያ ሠራዊት እየወሰደ ላለው የሕግ ማስከበርና የአገር ህልውና የማስጠበቅ እርምጃ ድጋፍ ለመግለፅ ያለመ ነው።




Please wait, video is loading...