Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
C beyond
Member
Posts: 1853
Joined: 31 May 2013, 21:30

የኤርትራ ክልል ተወካይ IN BROKEN ENGLISH ለጠቅላይ ሚንስተር - DR አብይ አህመድ ማሰጠንቀቂያ ሰጡ

Post by C beyond » 11 Apr 2021, 22:44

Please wait, video is loading...

C beyond
Member
Posts: 1853
Joined: 31 May 2013, 21:30

Re: የኤርትራ ክልል ተወካይ IN BROKEN ENGLISH ለጠቅላይ ሚንስተር - DR አብይ አህመድ ማሰጠንቀቂያ ሰጡ

Post by C beyond » 12 Apr 2021, 00:32

Please wait, video is loading...

C beyond
Member
Posts: 1853
Joined: 31 May 2013, 21:30

Re: የኤርትራ ክልል ተወካይ IN BROKEN ENGLISH ለጠቅላይ ሚንስተር - DR አብይ አህመድ ማሰጠንቀቂያ ሰጡ

Post by C beyond » 12 Apr 2021, 01:13

Please wait, video is loading...

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የኤርትራ ክልል ተወካይ IN BROKEN ENGLISH ለጠቅላይ ሚንስተር - DR አብይ አህመድ ማሰጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Dawi » 12 Apr 2021, 01:15

C beyond wrote:
12 Apr 2021, 00:32
Please wait, video is loading...
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ! የኔ ቆንጆ! :P

አንቺ ምንም በይን አንቀየምም፣ ስድብም ከሆነ አንሰማሽም፤

ያቺ ወደል (ዳንቴል ለባሽ!) ስለ ሆዷ እያሰበች ይመስለኛል፣ ዐብይን ስለ ሥጋ፣ አምባሻ ምናምን እምትጠይቀው፤

"አንቺ ግፍ አትፈሪም በኔ ቤቴ ሆነሽ፣ ዳንቴል ትሰሪያለሽ ለዛኛው በትሽ"፤ :~)

"እንከባበርን ግን" ወደነዋል።

"መቀራረብ ካናናቀን እንከባበር ተራርቀን" 😂

የቤቱ ምሰሶ ጣራ ግድግዳው
ባንቺ ብቻ አይደለም ፀንቶ ያየሽው
የልብሽን ዙፋን መንበር ባልታደል
እኔ አላንስም ለቤቱ ለቤቱ
"እንከባበር እንከባበር"!!

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: የኤርትራ ክልል ተወካይ IN BROKEN ENGLISH ለጠቅላይ ሚንስተር - DR አብይ አህመድ ማሰጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Follower » 12 Apr 2021, 16:34

Desperate agames,Nice try agames, ዘረባ ገዲፍካ ምንግርጋር ቀጽል ኣታ ወዲ.
Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኤርትራ ክልል ተወካይ IN BROKEN ENGLISH ለጠቅላይ ሚንስተር - DR አብይ አህመድ ማሰጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Ethoash » 13 Apr 2021, 06:58

C beyond wrote:
11 Apr 2021, 22:44
Please wait, video is loading...
Cbeyond,

let me translate what this FM saying.

She is saying Eritreans have the right to mess with Ethiopia's business but Ethiopia should respect Eritrean sovereignty ...

እኛ ኤርትራ የኢትዬዽያን ደንበር ጥስን ትግሬዎች ላይ አስቃቂ ድርጊት መፈፀም እንችላለን። ካስፈለገም በኢትዬዽያ ፖሊቲክስ መሉ በሙሉ ጣልቃ እንገባለን ግን ዐኢትዬዽያኖች የእኛን የሀገር ውስጥ ጉዳይ መጠበቅ አለባቸው።

አቶ ዳዊት የኩነማዋን ቆኝጃ በደንብ ተመልከታት ። ግን ላንተ አት ሆን ይሆናል ብዙ ግዜ አማሮች ድዊ ስለሆኑ እንጂ በጣም ቆንጆ ናት ከስላቶዋ በብዙ እጂ ትበልጣለች ። አምሮህን ከቀኝ አገዛዝ አስተሳስብ ካላቀቕኽ ወ።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20404
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የኤርትራ ክልል ተወካይ IN BROKEN ENGLISH ለጠቅላይ ሚንስተር - DR አብይ አህመድ ማሰጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Fed_Up » 13 Apr 2021, 10:22

Agamewoch gone banana!! Hahaha you can definitely do better than this retarded drama. The script seems written by the agamieee writer like Ethiash aka agamWAsh.

ገና ከህዝብ የስረቃችሆትን ገንዘብ እስክታንጠፈጥፏት ድረስ አንላቀቅም:: በግራ በቀኝም በፈርንጅ በኦሮሞ .. በአማራ .. በኤርትርራ ... በአፍሪካውያን... ጋንጃ መቺ አጨናባሪዎች አክትቪስት.. ጋዜጠኛ...እየተበትነች በቅርቡ ባዶ እጂሽ እስከምትቀሩ አንላቀቅም:: እስካሁን ከስራችሆላ... ከአሁን በሆላ ምንኝ አታተርፋም:: ምፅፅፅፅፅፅፅ ህዝቢ አጋመ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኤርትራ ክልል ተወካይ IN BROKEN ENGLISH ለጠቅላይ ሚንስተር - DR አብይ አህመድ ማሰጠንቀቂያ ሰጡ

Post by Ethoash » 15 Apr 2021, 05:55

Fed_Up wrote:
13 Apr 2021, 10:22

ገና ከህዝብ የስረቃችሆትን ገንዘብ እስክታንጠፈጥፏት ድረስ አንላቀቅም:: በግራ በቀኝም በፈርንጅ በኦሮሞ .. በአማራ .. በኤርትርራ ... በአፍሪካውያን... ጋንጃ መቺ አጨናባሪዎች አክትቪስት.. ጋዜጠኛ...እየተበትነች በቅርቡ ባዶ እጂሽ እስከምትቀሩ አንላቀቅም:: እስካሁን ከስራችሆላ... ከአሁን በሆላ ምንኝ አታተርፋም:: ምፅፅፅፅፅፅፅ ህዝቢ አጋመ
Dr. Feed_Up

አማራ ብት ሆን ይቆጨኝ ነበር ። ይህንን ያህል ቂልነት ከአማራ አልጠብቅም ከኤርትራ በስተቀር።

የተባልከው ለምን ይህቺ ኩናማ በኤርትራ ጉዳይ አትግቡ ትላለች አጎትዋ ይሱ በኢትዬዽያ ጉዳይ እየገባ። አወቃለሁ በኢትየዽያ ጉዳይ አይደለም የገባው በትግሬ ጉዳይ ነው። ታድያ የቀን ጉዳይ ነው ትግሬዎች በአስብ ወደብ ጉዳይ ሲገቡ የኢርትራ ጉዳይ ሳይሆን የአፋሮች ጉዳይ ብቻ እንደሆነ ተረዳ። መቼም ቂላቂል ባት ሆን አሁን አገር አለኝ ብለህስ ታወራ ነበር።

C beyond
Member
Posts: 1853
Joined: 31 May 2013, 21:30

Re: የኤርትራ ክልል ተወካይ IN BROKEN ENGLISH ለጠቅላይ ሚንስተር - DR አብይ አህመድ ማሰጠንቀቂያ ሰጡ

Post by C beyond » 17 Apr 2021, 23:53

Please wait, video is loading...

almaze
Member+
Posts: 5217
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: የኤርትራ ክልል ተወካይ IN BROKEN ENGLISH ለጠቅላይ ሚንስተር - DR አብይ አህመድ ማሰጠንቀቂያ ሰጡ

Post by almaze » 18 Apr 2021, 00:27

:lol: :lol: :lol: And so goes the legacy of Mr. Abiy
C beyond wrote:
11 Apr 2021, 22:44
Please wait, video is loading...

Post Reply