Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12589
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must see : የኤርትራ ሰላዮች አዲስ አበባ በሥራ ላይ

Post by Thomas H » 11 Apr 2021, 21:25

ፀደንያ ገብረማርቆስ የሚከተለውን ፅሁፍ በትዊተር ገጿ አስፍራለች
.እንደለምዱት የኢሳያስ ሰላዮች የኩላሊት ንግዱን አጡፈውታል
"ነዳጅ ለመቅዳት በተሰለፍንበት በጠራራው ቀን በጠዋቱ "ልጅ ስርቆ ነው አስቁሙት" የሚል ድምፅ ሰማን። እናት ከኋላ "ልጄን" ትላለች። ተደናገጥን በመኪና ለመከታተል ተሞከረ። የተጠረጠረው መኪና ሲፈተሽ ልጅ የለውም። ፈርቶ አውርዷታል መሰለኝ። መልሱ ምን እንደሆነ ባውቀውም "ልጅ ለምንድንው የሚሰረቀው" ብዬ ጠየኩ። ሁሉም ተመሳሳይ መልስ" ኤርትራውያኖች ኩላሊት ለመውሰድ ነዋ" አሉኝ።

ስለዚህ ልጆች ይሰረቃሉ በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ የመጡት የኤርትራውያን ሐኪሞች የሚገኙብት መበለቻ ቦታ ይወሰዳሉ ::



Thomas H
Senior Member
Posts: 12589
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must see : የኤርትራ ሰላዮች አዲስ አበባ በሥራ ላይ

Post by Thomas H » 13 Apr 2021, 09:59

ኤርትራውያኖች አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውንም አይነት ንብረት በናቅፋ እንዲገዙ ተፈቀደላቸው(The exact scenario Eritrea was demanding right before the ethio-eritrean war in 1998)


Post Reply