Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4206
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 11 Apr 2021, 20:40
እኔ እሱን የማቀው ተራ አክቲቪስት ወይም ፀሐፊ መሆኑን ነው:: አሁን አፉን የሚከፍተው ምንድነኝ ብሎ ነው? ባለስልጣን ነኝ ነው የሚለው? ደህንነት መስርያ ቤትን እያስፈራራ ነው?
አማራ ክልል ላይ ራሱ እየዛተ ነው::
ይህ የሚቀባጥረው አፉ ትቦው እንዲዘጋ ያረገዋል:: እየተሳደበ ንፁህ ነኝ ማለት አይችልም:: አማራን እየነካ እኔ አልነካም ካለ ጉደኛ ነው:: የሱን ፍላጎት የሚያሟላ አይኖርም: ምክንያት ሌላውም ፍላጎት አለው::
ይልቅ ልጅቷንም አደጋ ላይ እየጣለ ነው::
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4206
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 11 Apr 2021, 21:11
ይህ ሰው መትረፉ ራሱ ይገርማል::
እንዲህ አደገኛ ነገር እየተናገረ ከደሙ ንፁህ ነኝ ማለት አይችልም:: እሱ ራሱ መንግስት ነኝ እያለ ነው::
ነፃ ሰው ነኝ ማለት አይችልም : አጀንዳ እያራመደ ነው::
ሁሉንም አማራን እየተሳደበ ነው: ዋጋ ይከፍልበታል:: እሱ እንደሚሳደበው ሌላውም ይሰድበዋል:: ከዛም ካለፈ ሌላውም ያልፋል::
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5624
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 11 Apr 2021, 22:27
የአማራ አስተዳደር ይህንን ጥጋበኛ አጋስስ ፍርድ ቤት ወስዶ ማስረጃውን እንዲያቀርብ ማድረግ አለበት፡ አማራው ለመሬት ሲል አማራን በቀስት እየገደለነ እያለ ለጸረ አማሮች መሳሪያ ብቻ ሳይሆን የንጽሀን ደም ላይ ምራቁን እየተፋ ነው፡ይህንን የአማራ መንግስ ህግ ቤት ካላቆመ እራሱ የአማራ አስተዳደር ተባባሪ ነው ማለት ነው ለአማራ መሞት:: ይህ ሀሺሻም የሁን ይህንን የሚያገርገው ለጸረ አማራዎች ሽፋን ለመስጠት ነው:: በቀደም የተደበደበውም አውቆ መንግስት ይጠለዋል እንዲባል ነው:: የአማራ አስተዳደር በአማራ ደም በቁጭት መነሳቱን የሚያሳየው ፍርድ ቤት አቁሞ እውነቱ ጋር ሲደስ ብቻ ነው።አሳማ