Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: PHOTO+NEWS: WEIXO ORTHODOX DIVIDED INTO GOJAM VS GONDAR+PRIESTS BASHED. መምህር ምህረተአብ በቅባት አስተምህሮ ተከታይ ክፉኛ ተደብድቦ ሆስፒታል

Post by AbebeB » 11 Apr 2021, 22:10

yaballo wrote:
11 Apr 2021, 18:50
PHOTO+NEWS: WEIXO ORTHODOX DIVIDED INTO GOJAM VS GONDAR PRIESTS BASHING EACH OTHER. መምህር ምህረተአብ በቅባት አስተምህሮ ተከታይ ኦሮቶዶክሶች ጥቃት እንደደረሰበት እየተሰማ ነው።
መምህር ምህረተአብ በቅባት አስተምህሮ ተከታይ ኦሮቶዶክሶች ጥቃት እንደደረሰበት እየተሰማ ነው።

ከወራት በፊት ጎጃም የራሳቸውን ፓትሪያሪክ እስከመሾም የተደረሰበትን ጉዳይ ጠለቅ ብየ መግባት ባልፈልግም ችግሩ በቤተክርስቲያኒቱ ለረጅም አመታት ሲንከባለል የመጣ እና በአጼ ሱስንዮስ ዘመን የጀመረ ክፍፍል በአጼ ዮሀንስ ዘመነ መንግስት ወቅት ደግሞ ጎንደርና ጎጃም ጎራ ለይተው እጅግ ብዙ ምእመናን ያለቁበት አስተምህሮ ነው። ልዩነታቸውም በክርስቶስ ውልደት እና ቅድስና ላይ ያተኮረ ነው።

ጸጋዎች(ጎንደር) : - ኢየሱስ ክርስቶስ በ እናቱ ማሕጸን ሳለ በመንፈስ ቅዱስ ተቀብቶ በጸጋ አምላክነትን አገኘ ብለው ያምናሉ::
ቅባቶች(ጎጃም):-ኢየሱስ ክርስቶስ በ እናቱ ማሕጸን ሳለ በመንፈስ ቅዱስ ተቀብቶ የባሕሪይ አምላክነትን አገኘ ብለው ያምናሉ::(ለአብነት ጎጃም ዲማ ጊዮርጊስ በቅብአት እምነትነት ይታማል)
.
ስለ ክርስቶስ ውልደትና ቅድስና በኢትዩጵያ እስከ 1870 ድረስ ቀኖናው በአራት ይከፈል ነበር ።
ትግራይ ---- ካራ
በጌምድር ------ ሁለት ልደት
ሸዋ----------- ሶስት ልደት
ጎጃም ------ ቅባት ነበር ።
አፄ ዩሃንስ ፬ ኛ ናቸው ኦርቶዶክስ " ተዋህዶ" በሚል አንድ ያደረጉት ።
(ይህን ያልኩት ከታሪክ አንጻር እንጂ ሀይማኖቱ ውስጥ ጠልቄ መግባት ፈልጌ እንዳልሆነ ተረዱልኝ)
yaballo,
የግብጦ ወይም የኑግ ዘይት ተማምነው እኮ ነው፡፡ አይ ጎጄ ዘዴኛ ናቸው እኮ! አንደርባቸውም አይጣል ነው እኮ፡፡ ቄሶቻቸው ከጠመሙ፣ እንጀራ እየበላህ በትሪህ ላይ ሠገራ ያዘንቡበታል እኮ፡፡

እኔ ለመጀመርያ ጊዜ ዲያብሎስን በዐይነ ያዬሁት የአማራ (ጎጄ) ደብተራዎቻቸውን በመርዓዊ ከተማ ነበር፡፡

Post Reply