Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ገድሎ የሚያለቅስ መንግስትን ፍሩ!

Post by sarcasm » 11 Apr 2021, 10:29

------------------------------
አብይ አህመድ ቦዩን ቀደደ፣ ከዛ ሁሉም ደቀመዝምሩ ተከተሉ። ከዲና ሙፍቲ እስከ ዲያቆኑ። አሁን ደግሞ ወታደሩ የገደላቸውን ንፁሃን የትግራይ ተወላጆች ራሱ "ጁንታው" የሰራው ድራማ ነው ይሉናል። የንጹሃን ደም አዙሮ እስኪጥል ያጃጅል!

(ቪድዮው ሰዎች ሲገደሉ ያሳያልና ከወዲሁ ይጠንቀቁ!!!)

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 0385873052