Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

The Oromo special force ,the weapon depot for OLF army,, is being trained w/ EDF

Post by TGAA » 11 Apr 2021, 04:17

በብላቴ ኮማንዶ ማሰልጠኛ ከኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ከ1000 በላይ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ሰልጥኖ ተመርቋል። (ይህ ስልጠና ለሁሉም ወታደር የሚሰጥ ሳይሆን በVIP ልዩ የተልዕኮ ኮማንዶ ብቻ የሚሰለጥኑበት ነው)
… ባሁኑ ሰአትም ከየካቲት መጀመሪያ ጀምሮ ከ600-700 የሚሆን የኦሮሞ ልዩ ሃይል ሁለተኛ ዙር ከመከላከያ VIP እየሰለጠነ ይገኛል።
ሙሉ ወጪው የፌደራል መንግስት ይሸፍናል።(ያኔ ጠቅላዩ ደሴ ላይ ‘የምልክላችሁን በጀት ለልዩ ሃይል ማሰልጠኛ አደረጋችሁት’ማለታቸውን ያዙልኝማ)

ይህ ጉዳይ ሁለት መሠረታዊ ችግሮች አሉት
1. የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ክብር በእጅጉ የሚፈታተን ይሆናል። እኔ የአገሪቱ ዘብ ነኝ ብሎ የሚሰለጥን ሰራዊት ከክልል ልዩ ሃይል ጋር አንድ ላይ ሲሰለጥን ስነ ልቦናዊ ውቅሩን ያወርድበታል።

ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍል ለስልጠና የሚሄድ የመከላከያ አባል ይሄንን ተረኝነት እያየስ ነገ ላይ እንዴት ነው ለአገሬ ብሎ በሙሉ ልቡ የሚዋደቀው?
2. የክልሉ ልዩ ሃይል ከመከላከያው እኩል የስልጠና፣ የትጥቅና ስንቅ ከተሟላለት ነገ ላይ መፈንቅለ መንግስት የማያደርግበት ምክንያት አይኖርም። ከመከላከያው የሚያንስበት ምንም ምክንያት የለምና።

ይሄንን አገር አጥፊ ተግባር የሚፈጽመው ደግሞ የኦሮምኛ ተናጋሪውና የመከላከያ VIP ዘመቻ ሃላፊው ኮሌኔል አካሉ ነው።…”
ተሜ የፍትህ ተቋሙን ወረራም ባጭሩ ዳስሷል።
“1.የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት መአዛ አሸናፊ 👉ኦሮሞ
2.የፌጠ ፍ/ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ፦ሰለሞን አረዳ👉ኦሮሞ
3.የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ጽ/ቤት ሃላፊ፦ቦጃ ታደሰ👉ኦሮሞ
4. የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ጽ/ቤት ምክትል ሀላፊ ጌታሁን አለማየሁ(ዶር.) 👉ኦሮሞ
5. የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮርት ማኔጀር ጽ/ቤት ሀላፊ ነሙ አዱኛ 👉ኦሮሞ
6. የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጽ/ቤት ሀላፊ ፦ዘሪሁን ጌታሁን 👉ኦሮሞ
7. የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ሀላፊ ፦ብርሀነመስቀል ዋጋሪ👉ኦሮሞ
8. የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ም/ፕሬዝደንት ፦ ተስፋየ ነዋይ👉 ኦሮሞ
በህገ መንግስቱ አንቀፅ 80/3 ላይ የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጠው ሰበር ችሎት (3ሰበር ችሎቶች አሉን) በ5ዳኞች ብይን የሚሰጥ ሲሆን እነዚህን ዳኞች የሚመርጡት የጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝደንቷና ምክትሏ ናቸው።(ከላይ 1ና2ን እይ)
መከረኛዋን አዲስ አበባ በ10ሩም ክ/ከተሞች 10 ፖሊስ መምሪያዎች አሏት።
ከ10ሩ 2ቱ ከደቡብ፣
2ቱ ከአማራ፣
1ከተጋሩ ሆኖ
ቀሪዎቹ 5ቱን በኦሮሞ አዛዦች የተያዙ ናቸው።
በከተማዋ ካሉ 60 ፖሊስ ጣቢያዎች 26ቱ የኦሮሞ አዛዦች ተቆጣጥረዋቸዋል።

የከተማዋ የሚዘዋወሩ ፖሊሶች ስብጥራቸው እንዴት ነው ካልክ ( FB ህን ዝጋና በሸገር ጎዳናዎች ትንሽ ወክ አድርግ )።.
(ወንዴ … ካባው)