Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የአማራ ክልል በምንም ተአምር የአማራ ስደተኛ ወይም ተፈናቃይ መቀበል የለበትም! ይህ አደገኛ ኪሳራ ነው!የመጡትንም ወደ መጡበት ይመለሱ

Post by Abaymado » 11 Apr 2021, 03:39


ይህ መዘዙ በጣም ከባድ እና ዋጋ ያስከፍላል:: የሌለ ትርምስ ውስጥ መግባት ነው የሚሆነው::

አንዱ ጋር ስንቀበል አንዱ አማራ ውጣልኝ ይባላል : እያለ እያለ አማራ በአማራ ክልል ብቻ ይወሰናል:: ይህ መሬታችንን ያሳጣናል: አገሪቷ እንድትበታተን ትልቅ አስተዋፅዎ ያረጋል::

እንበል እና አማራ ክልል ስደተኛ እና ተፈናቃይ አማራ ቢቀበል : ምን ያህል ሕዝብ ያስተናግዳል? ከ 10 ሚልዮን በላይ አማራ የሆኑ ማለት ነው::

ቅልቅል የሆነው ምንድነው የሚሆነው? ጋላዎች እንደሆነ እነዚህንም አማራ ነው የሚሉዋቸው : እና እንዴት ሊሆን ነው? ይህ ቅልቅል የሆነው ሕዝብ በጣም ብዙ ሊሆን ይችላል : የት ነው የሚሰፍሩት? ብሩስ ከየት ይመጣል?

ይህ ትልቅ ቀውስ ነው የሚሆነው::

ይህን እየሰበኩ ያሉት የአማራ አክትቪስቶች ናቸው: ምንድነው አላማቸው?

በምንም ተአማር አማራ ከደቡብ ክልል በስተቀር ወደ አማራ ክልል መግባት የለበትም: ይልቅ ከአማራ ክልል ውጭ ያሉ አማራዎችን ማስታጠቅ ነው::

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአማራ ክልል በምንም ተአምር የአማራ ስደተኛ ወይም ተፈናቃይ መቀበል የለበትም! ይህ አደገኛ ኪሳራ ነው!የመጡትንም ወደ መጡበት ይመለሱ

Post by sarcasm » 11 Apr 2021, 06:55

"እኛ፤ ትግሬዎችን ከወልቃይትና ራያ በገፍ ማፈናቀሉን እንቀጥላለን። ኦሮምያና ቤንሻንጉል ክልሎች አማራን እንዳያፈናቅሉ፤ የፌደራል መንግስት ይከላከልልን!" የአማራ ክልል መንግስት


የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፌደራል መንግስት ህግ እንዲያስከብር ታሪካዊ ጥሪ አቀረበ


የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር የተከበሩ ክቡር አቶ #አገኘሁ_ተሻገር ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በምዕራብ ወለጋ፣ በምስራቅ ወለጋና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአማራ ተወላጆች ላይ በተደጋጋሚ እየደረሰ ያለውን ዘግናኝ ሞትና መፈናቀል የፌደራል መንግስቱ በአስቸኳይ እንዲያስቆም ጥሪ አቅርበዋል። ባለፉት በርካታ ዓመታት በተሰራ የጥላቻ ትርክት ምክንያት የአማራ ህዝብ ከፍተኛ ሞትና መሳደድ እየደረሰበት ይገኛል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ክልሎች ኦነግ ሸኔ በተባለ ታጣቂ ቡድን እና የጉሙዝ ነፃ አውጪ ግንባር በተባለ ቡድን በህዝባችን ላይ ከፍተኛ ሞትና እንግልት እንዲሁም መፈናቀል ከጊዜ ወደጊዜ ከመቀነስ ይልቅ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መጥቷል ሲሉ ገልፀዋል።

መጋቢት 21/2013 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል እና መጋቢት 22/2013 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በንፁሀን የአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰ የተቀናጀ ዘር የለዬ ከፍተኛ ግድያና ጭፍጨፋ የክልሉ መንግስ ክፉኛ ማዘኑን የገለፁት ር/መስተዳድሩ ስለ በአማራ ላይ እየደረሰ ስላለው ተከታታይ ሞትና መፈናቀል እንደ መንግስት መግለጫ መስጠት የተለመደ ሆኖብናል ሲሉም ነው የገለፁት። ርዕሰ መስተዳድሩ በመግለጫቸው ገዳዮቻችን በውል የሚታወቁ እንጂ የተሰወሩ አይደሉም ያሉ ሲሆን ኦነግ ሸኔ የተባለው ቡድን በተደራጀ መንገድ በዘመናዊ ትጥቅ ጎልብቶ፣ ተሽከርካሪ ይዞ በገጠር ከተሞች በግልፅ እየተዘዋወረ ንፁሀን ወገኖቻችንን አማራ በመሆናቸው ብቻ በግፍ እየጨፈጨፈ እና እያፈናቀለ ይገኛል፤ ስለሆነም የፌደራል መንግስት፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ህግ እንዲያስከብሩና ወገኖቻችንን ከተከታታይ ጥቃት እንዲታደጉ በአፅንኦት ጥሪዬን አስተላልፋለሁ ብለዋል።

https://www.facebook.com/eliasyenehun.g ... 7691390874



የአማራ ልዩ ሃይል የትግራይ ሰዎች ከምዕራብ ትግራይ የማፈናቀል ወንጀል በዚህ ሁለት ሳምንታት ኣጠናክሮቷል - ETV
Please wait, video is loading...

Post Reply