ሱዳኖችም ጎንደርን በወረሩ ማግስት አንቀጥቅጥ አብዬት ተነስቶባት አሁን ሱዳን መኖሩዋም አለመኖሩዋም እርግጠኛ አደለንም።
ኤርትራኖች ኢትዬዽያን ሲነኩ መዋቅብ ተጣለባቸው። እንደለመዱት እኛ መዋቅብ ምንም እያረገንም ይሉሀል ። በሚሊዬን ኤርትራዊ የሚሄድበት አጥቶ እንዳበደች ዶሮ ሊብያ እና የመን ሲሄዱ የኩላሊት መለዋወጫ ። የቀይ ባህር የአሳ እራት ሆነው ። ለምን ቀይ ባህር እንደተባለ አሁን ግልፅ የሆነበት ምክን ያት ኤርትራኖች በአገራችን ጣልቃ ስለሚገቡ ነው። ገና ምን አይተው።
እወነት እግዛብሔር ኢትዬዽያን ይጠብቃታል ወይ። ጠላቶቻን ይይዝልናል ወይ ።
ለምሳሌ ግብፅ የመለስን ግድብ እመታለሁ ብላለች ። ታድያ ይህንን ግደብ እግዛብሄር ነው ወይ የሚጠብቀው። እስቲ ተመልከቱ ኢትዬዽያ ምንም እጁዋን ሳታነሳ ምን አይነት አቶሚክ ቦንብ ግድቦ ሆኖ ግብፅን ከምድረገፅ የሚያጠፋት በታሪክ በፈሮዋን ግዜ ቀይ ባህር ነበር ተስንጥቆ የዋጣቸው ። የእግዛብሔርን ት ዛዝ አልስማም ሲሉ። እግዜርም አስጠነቀቃቸው አባይን ወድ ደም በመቀየር አሁን አባይ የደም ፃዋ ይሆናል አልሲሲ አላህን አልስማማ ካለ። አላህም በፕሮፊት መሀመድ ስም ይጠብቃታል የተባለችን አገር መንካት ዋ ብያለሁ።
ትራምፕ ግብፅ የመለስን ግድብ በቦንብ እንድትመታ በፈቀድ ግዜ ቀናትም አልቆየም ከስማይ በላ አወረደ በመላው አሜሪካ ላይ በበሽታ አሜሪካ ተጥለቀለቀች ። በሚሊዬን አሜሪካኖች ሞቱ በትሪሊዬን ዶላር ኪሳራ ደረስባት ። የመለስን ግድብ እነካለሁ ባለ በአያራት ስዓት ሳይሞላ አሜሪካ እጆቹዋን በአይን በማይታዩ የጦር ተዋጊዎች እግር ላይ ወደቀች።
እደግመዋለሁ ። ግብፆች የመለስን ግድብ በቦንብ ሲመቱ እራሳቸውን እንደመቱ ይቁጠሩት። ኢትዬዽያኖች ምንም የጦር መሳሪያ መግዛት አይጠበቅብንም ። እግዛብሔር አላህ ይጠብቀናል ቁጭ ብለን ፊልሙን ማየት ብቻ ነው። ደራሻ ጎርፍ ካይሮን ሲያጥለቀልቃት ምን መጣ ብለው ጠይቀው ሳይጨርሱ ነው የውሃ እራት የሚሆኑት ምን አለኝ በለኝ። እንደወም ይህንን ጉዳይ በቶሎ ለግብፆች ማስረዳት ነው የመለስን ግድብ ከነኩት እራሳቸው እንደሚያልቁ ለአለም በሙሉ መናገር ነው። አብይ ይህንን ከተናገረ ። ግብፅ ሕዝቦቹዋን ለመሽወድ ግድቡን እመተዋለሁ ማለቱዋን ታቆማለች እናም ወድ ጠረፔዛ ድርድሩዋ ትመጣለች።