Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

እወነት እግዛብሔር ኢትዬዽያን ይጠብቃታል ወይ።

Post by Ethoash » 10 Apr 2021, 07:24

ሳውዲ ግብፅን እደግፋለሁ ባለች ማግስት የየመን ጦርነት ተነስቶ ሳውዲ በታሪኩዋ አይታው የማታወቀው ጦርነት ውስጥ ተዘፈቀች ። የገዛ ወንድሞቹዋን ገድላ እጁቹዋ በደም ተጥለቀለቀ።

ሱዳኖችም ጎንደርን በወረሩ ማግስት አንቀጥቅጥ አብዬት ተነስቶባት አሁን ሱዳን መኖሩዋም አለመኖሩዋም እርግጠኛ አደለንም።

ኤርትራኖች ኢትዬዽያን ሲነኩ መዋቅብ ተጣለባቸው። እንደለመዱት እኛ መዋቅብ ምንም እያረገንም ይሉሀል ። በሚሊዬን ኤርትራዊ የሚሄድበት አጥቶ እንዳበደች ዶሮ ሊብያ እና የመን ሲሄዱ የኩላሊት መለዋወጫ ። የቀይ ባህር የአሳ እራት ሆነው ። ለምን ቀይ ባህር እንደተባለ አሁን ግልፅ የሆነበት ምክን ያት ኤርትራኖች በአገራችን ጣልቃ ስለሚገቡ ነው። ገና ምን አይተው።

እወነት እግዛብሔር ኢትዬዽያን ይጠብቃታል ወይ። ጠላቶቻን ይይዝልናል ወይ ።

ለምሳሌ ግብፅ የመለስን ግድብ እመታለሁ ብላለች ። ታድያ ይህንን ግደብ እግዛብሄር ነው ወይ የሚጠብቀው። እስቲ ተመልከቱ ኢትዬዽያ ምንም እጁዋን ሳታነሳ ምን አይነት አቶሚክ ቦንብ ግድቦ ሆኖ ግብፅን ከምድረገፅ የሚያጠፋት በታሪክ በፈሮዋን ግዜ ቀይ ባህር ነበር ተስንጥቆ የዋጣቸው ። የእግዛብሔርን ት ዛዝ አልስማም ሲሉ። እግዜርም አስጠነቀቃቸው አባይን ወድ ደም በመቀየር አሁን አባይ የደም ፃዋ ይሆናል አልሲሲ አላህን አልስማማ ካለ። አላህም በፕሮፊት መሀመድ ስም ይጠብቃታል የተባለችን አገር መንካት ዋ ብያለሁ።

ትራምፕ ግብፅ የመለስን ግድብ በቦንብ እንድትመታ በፈቀድ ግዜ ቀናትም አልቆየም ከስማይ በላ አወረደ በመላው አሜሪካ ላይ በበሽታ አሜሪካ ተጥለቀለቀች ። በሚሊዬን አሜሪካኖች ሞቱ በትሪሊዬን ዶላር ኪሳራ ደረስባት ። የመለስን ግድብ እነካለሁ ባለ በአያራት ስዓት ሳይሞላ አሜሪካ እጆቹዋን በአይን በማይታዩ የጦር ተዋጊዎች እግር ላይ ወደቀች።

እደግመዋለሁ ። ግብፆች የመለስን ግድብ በቦንብ ሲመቱ እራሳቸውን እንደመቱ ይቁጠሩት። ኢትዬዽያኖች ምንም የጦር መሳሪያ መግዛት አይጠበቅብንም ። እግዛብሔር አላህ ይጠብቀናል ቁጭ ብለን ፊልሙን ማየት ብቻ ነው። ደራሻ ጎርፍ ካይሮን ሲያጥለቀልቃት ምን መጣ ብለው ጠይቀው ሳይጨርሱ ነው የውሃ እራት የሚሆኑት ምን አለኝ በለኝ። እንደወም ይህንን ጉዳይ በቶሎ ለግብፆች ማስረዳት ነው የመለስን ግድብ ከነኩት እራሳቸው እንደሚያልቁ ለአለም በሙሉ መናገር ነው። አብይ ይህንን ከተናገረ ። ግብፅ ሕዝቦቹዋን ለመሽወድ ግድቡን እመተዋለሁ ማለቱዋን ታቆማለች እናም ወድ ጠረፔዛ ድርድሩዋ ትመጣለች።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: እወነት እግዛብሔር ኢትዬዽያን ይጠብቃታል ወይ።

Post by Abe Abraham » 10 Apr 2021, 07:52

https://www.bbc.com/news/world-23321638

Ethiopian migrants tell of torture and rape in Yemen

'Raped and burned'

Efta was held at what is known as a "torture camp" for three months.

She was too ashamed to ask her parents for money to set her free so she was raped every day.

Once it became clear that no ransom was going to be paid and after Efta fell ill, she was thrown out on the street.

She is now being cared for in a refugee centre run by the International Organization for Migration (IOM) in the Yemeni border town of Haradh.

She remains traumatised by her experience.

"The women get raped and the men are burned. They break bones. They take people's eyes out," she said.

"Everything you can imagine, they do it. I saw it with my own eyes."

Most of the Ethiopians we met came from the Tigray region in the north of the country.

They crossed the mountains into Djibouti and then paid people smugglers to take them across the Red Sea at its shortest point, Bab al-Mandab (or the Gate of Grief).

It was a harbinger of the trials and tribulations ahead of them where thousands are tortured and sexually exploited by people smugglers.

Selam/
Senior Member
Posts: 11828
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እወነት እግዛብሔር ኢትዬዽያን ይጠብቃታል ወይ።

Post by Selam/ » 10 Apr 2021, 21:04

Kichamo Komalo - What’s መዋቅብ? እየዋጥህ ነው እንዴ የቦጫጨርከው ፣ ነብር ይጫርህና?

ቂል ነህ ልበል እንዴ? እሳት ያቃጥላል፣ አትንካ አይነት ምክር እኮ ነው ለግብጽ የሰጠኸው። ውሃው ወደእነሱ እንደሚፈስማ የሚንከባለሉት አህዮችም ያውቁታል። Or may be they don’t. Please tell all woyane leeches and TPLF wannabes to leave Egypt and Sudan immediately before they get flooded. But don’t ask me where they are going. KIFU!
Ethoash wrote:
10 Apr 2021, 07:24
ሳውዲ ግብፅን እደግፋለሁ ባለች ማግስት የየመን ጦርነት ተነስቶ ሳውዲ በታሪኩዋ አይታው የማታወቀው ጦርነት ውስጥ ተዘፈቀች ። የገዛ ወንድሞቹዋን ገድላ እጁቹዋ በደም ተጥለቀለቀ።

ሱዳኖችም ጎንደርን በወረሩ ማግስት አንቀጥቅጥ አብዬት ተነስቶባት አሁን ሱዳን መኖሩዋም አለመኖሩዋም እርግጠኛ አደለንም።

ኤርትራኖች ኢትዬዽያን ሲነኩ መዋቅብ ተጣለባቸው። እንደለመዱት እኛ መዋቅብ ምንም እያረገንም ይሉሀል ። በሚሊዬን ኤርትራዊ የሚሄድበት አጥቶ እንዳበደች ዶሮ ሊብያ እና የመን ሲሄዱ የኩላሊት መለዋወጫ ። የቀይ ባህር የአሳ እራት ሆነው ። ለምን ቀይ ባህር እንደተባለ አሁን ግልፅ የሆነበት ምክን ያት ኤርትራኖች በአገራችን ጣልቃ ስለሚገቡ ነው። ገና ምን አይተው።

እወነት እግዛብሔር ኢትዬዽያን ይጠብቃታል ወይ። ጠላቶቻን ይይዝልናል ወይ ።

ለምሳሌ ግብፅ የመለስን ግድብ እመታለሁ ብላለች ። ታድያ ይህንን ግደብ እግዛብሄር ነው ወይ የሚጠብቀው። እስቲ ተመልከቱ ኢትዬዽያ ምንም እጁዋን ሳታነሳ ምን አይነት አቶሚክ ቦንብ ግድቦ ሆኖ ግብፅን ከምድረገፅ የሚያጠፋት በታሪክ በፈሮዋን ግዜ ቀይ ባህር ነበር ተስንጥቆ የዋጣቸው ። የእግዛብሔርን ት ዛዝ አልስማም ሲሉ። እግዜርም አስጠነቀቃቸው አባይን ወድ ደም በመቀየር አሁን አባይ የደም ፃዋ ይሆናል አልሲሲ አላህን አልስማማ ካለ። አላህም በፕሮፊት መሀመድ ስም ይጠብቃታል የተባለችን አገር መንካት ዋ ብያለሁ።

ትራምፕ ግብፅ የመለስን ግድብ በቦንብ እንድትመታ በፈቀድ ግዜ ቀናትም አልቆየም ከስማይ በላ አወረደ በመላው አሜሪካ ላይ በበሽታ አሜሪካ ተጥለቀለቀች ። በሚሊዬን አሜሪካኖች ሞቱ በትሪሊዬን ዶላር ኪሳራ ደረስባት ። የመለስን ግድብ እነካለሁ ባለ በአያራት ስዓት ሳይሞላ አሜሪካ እጆቹዋን በአይን በማይታዩ የጦር ተዋጊዎች እግር ላይ ወደቀች።

እደግመዋለሁ ። ግብፆች የመለስን ግድብ በቦንብ ሲመቱ እራሳቸውን እንደመቱ ይቁጠሩት። ኢትዬዽያኖች ምንም የጦር መሳሪያ መግዛት አይጠበቅብንም ። እግዛብሔር አላህ ይጠብቀናል ቁጭ ብለን ፊልሙን ማየት ብቻ ነው። ደራሻ ጎርፍ ካይሮን ሲያጥለቀልቃት ምን መጣ ብለው ጠይቀው ሳይጨርሱ ነው የውሃ እራት የሚሆኑት ምን አለኝ በለኝ። እንደወም ይህንን ጉዳይ በቶሎ ለግብፆች ማስረዳት ነው የመለስን ግድብ ከነኩት እራሳቸው እንደሚያልቁ ለአለም በሙሉ መናገር ነው። አብይ ይህንን ከተናገረ ። ግብፅ ሕዝቦቹዋን ለመሽወድ ግድቡን እመተዋለሁ ማለቱዋን ታቆማለች እናም ወድ ጠረፔዛ ድርድሩዋ ትመጣለች።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: እወነት እግዛብሔር ኢትዬዽያን ይጠብቃታል ወይ።

Post by AbebeB » 10 Apr 2021, 21:43

Ethoash wrote:
10 Apr 2021, 07:24

እወነት እግዛብሔር ኢትዬዽያን ይጠብቃታል ወይ። ጠላቶቻን ይይዝልናል ወይ ።
Ethoash,
እሬ እግ/ር ኢትዮጵያን አይጠብቃትም፡፡ የእግ/ር ክንድ ሆይ ተነስ የዘንዶውን ራስ ደርምስ (paraphrased) … የሚል በእ/ግር ቃል (መ/ቅዱስ) ውስጥ አለ፡፡ ስለዚህ በአማራ መተተኞች ዘንዶ ተሸብባ የሰነበተች ኢትዮጵያን እግ/ር ይወጋታል እንጂ አይጠብቃትም፡፡ ምክንያቱም እግ/ር ከመተት እና መተተኛጋር አይተባበበርም፡፡ እኛም በጌታ በእየሱስ ስም ዘንዶውን ወጋን፣ ደም መጣጩዋን ኢትዮጵያ አፈረስን!
የሚቀጥለው ምስል በዩቲዩብ ውስጥ አማራ እና ዘንዶ (search word) በማለት ስታፈላግ የሚመጣ ነው፡፡ የሚንሊክ legacy ነው::

Selam/
Senior Member
Posts: 11828
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እወነት እግዛብሔር ኢትዬዽያን ይጠብቃታል ወይ።

Post by Selam/ » 10 Apr 2021, 22:08

Kichamo Komalo - One lie after another. I wonder what your tongue looks like: forked or split like some reptiles? I have been saying this all along and I will say it again: woyanes are born cursed.

The wicked are estranged from the womb: they go astray as soon as they be born, speaking lies. Psalm 58:3

AbebeB wrote:
10 Apr 2021, 21:43

Post Reply