Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና ከመቐለ: የዶ/ር ሙሉ ነጋ የድህንነት አማካሪ አቶ መኮነን ገ/ዮሃንስ በቁጥጥር ስር ዋለ!

Post by Ejersa » 09 Apr 2021, 12:27

አቶመኮነን እንደነ አቶ ዘርኡ ገ/ሊባኖስ (ኖርዝ ስታር ሆቴል) ያሉ የህወሓት ቡችላ ባለሃብቶች ጋር በመሆን በቅርቡ ለጁንታ የህወሓት ታጣቂ ማጠናከርያ ብር በማሰባሰብ በድብቅ እያስተባበረ ቆይቷል።

የተለያዩ ከባድ የጭነት መኪኖች ሲወጡ ለአንድ መኪና 60 ሺህ ብር ጉቦ እያስከፈለ የተገኘው አቶ ፋሲል በርሀ ብሩ ለዶ/ር ሙሉ እንደሚያካፍል ለመርማሪ ፓሊስ ቃል ሰጥቷል። ይሄ ጉድ እንዳይወጣ ይሄ ጉዳይ የያዘው መርማሪ ፖሊስ በማስፈራራት አንዴም ከስራ በማባረር አቶ ፋሲል ከእስር እንዲፈታም ትልቅ ግፊት ሲያደርግ የነበረው የዶ/ር ሙሉ የድህንነት አማካሪ አቶ መኮነን መሆኑ ማጋለጣችን ይታወሳል። ይሄ ከባድ ወንጀል ተድበስብሶ እንዲሄድ አቶ መኮነን ጫና ሲፈጥር ቆይቷል።

ዶ/ር ሙሉ ነጋ የሾሙት የድህንነት አማካሪ ሁለት የአባት ስም በመጠቀም ማለትም አቶ መኮነን ገ/ዮሃንስ / አቶ መኮነን ገ/ሊባኖስ በሚል ሁለት ፔሮል ላይ ሲበላ የከረመ ሰው ነው።
አ/ቶ መኮነን ትላንት ማምሻው በቁጥጥር ስር ውሏል። ወንጀሎኞች እና የጁንታ ርዝራዦች ማጋለጡ ይቀጥላል ሴረኞች የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከህግ በላይ መሆን አይችሉም።

በጀግና የሃገር መከላከያ የተገኘ ለውጥ ሊቀለበስ አይገባውም!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9765
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሰበር ዜና ከመቐለ: የዶ/ር ሙሉ ነጋ የድህንነት አማካሪ አቶ መኮነን ገ/ዮሃንስ በቁጥጥር ስር ዋለ!

Post by DefendTheTruth » 09 Apr 2021, 12:34

The problem with Ethiopia is that almost everybody is a wonjelegna and the country is full of criminals, too difficult to imprison them all.

Ethiopia itself should be considered as a very big big prison and everybody inside should be considered a prisoner.

It is simply a curse.

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ሰበር ዜና ከመቐለ: የዶ/ር ሙሉ ነጋ የድህንነት አማካሪ አቶ መኮነን ገ/ዮሃንስ በቁጥጥር ስር ዋለ!

Post by Ejersa » 09 Apr 2021, 12:58

በዶ/ር ሙሉ ነጋ የተሾሙት የደህንነት አማካሪ "ሁለት የአባት ስሞችን በመጠቀም ማለትም አቶ መኮነን ገ/ዮሃንስ እና አቶ መኮነን ገ/ሊባኖስ በሚል ሁለት ፔሮል ላይ ሲበላ የከረመ ሰው ነው" ሲል ሚዲያው አክሎ በፌስቡክ ገፁ ላይ አስፍሯል ።
Ejersa wrote:
09 Apr 2021, 12:27
አቶመኮነን እንደነ አቶ ዘርኡ ገ/ሊባኖስ (ኖርዝ ስታር ሆቴል) ያሉ የህወሓት ቡችላ ባለሃብቶች ጋር በመሆን በቅርቡ ለጁንታ የህወሓት ታጣቂ ማጠናከርያ ብር በማሰባሰብ በድብቅ እያስተባበረ ቆይቷል።

የተለያዩ ከባድ የጭነት መኪኖች ሲወጡ ለአንድ መኪና 60 ሺህ ብር ጉቦ እያስከፈለ የተገኘው አቶ ፋሲል በርሀ ብሩ ለዶ/ር ሙሉ እንደሚያካፍል ለመርማሪ ፓሊስ ቃል ሰጥቷል። ይሄ ጉድ እንዳይወጣ ይሄ ጉዳይ የያዘው መርማሪ ፖሊስ በማስፈራራት አንዴም ከስራ በማባረር አቶ ፋሲል ከእስር እንዲፈታም ትልቅ ግፊት ሲያደርግ የነበረው የዶ/ር ሙሉ የድህንነት አማካሪ አቶ መኮነን መሆኑ ማጋለጣችን ይታወሳል። ይሄ ከባድ ወንጀል ተድበስብሶ እንዲሄድ አቶ መኮነን ጫና ሲፈጥር ቆይቷል።

ዶ/ር ሙሉ ነጋ የሾሙት የድህንነት አማካሪ ሁለት የአባት ስም በመጠቀም ማለትም አቶ መኮነን ገ/ዮሃንስ / አቶ መኮነን ገ/ሊባኖስ በሚል ሁለት ፔሮል ላይ ሲበላ የከረመ ሰው ነው።
አ/ቶ መኮነን ትላንት ማምሻው በቁጥጥር ስር ውሏል። ወንጀሎኞች እና የጁንታ ርዝራዦች ማጋለጡ ይቀጥላል ሴረኞች የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከህግ በላይ መሆን አይችሉም።

በጀግና የሃገር መከላከያ የተገኘ ለውጥ ሊቀለበስ አይገባውም!

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ሰበር ዜና ከመቐለ: የዶ/ር ሙሉ ነጋ የድህንነት አማካሪ አቶ መኮነን ገ/ዮሃንስ በቁጥጥር ስር ዋለ!

Post by Ejersa » 09 Apr 2021, 15:56

Please wait, video is loading...

tarik
Senior Member+
Posts: 33102
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ሰበር ዜና ከመቐለ: የዶ/ር ሙሉ ነጋ የድህንነት አማካሪ አቶ መኮነን ገ/ዮሃንስ በቁጥጥር ስር ዋለ!

Post by tarik » 09 Apr 2021, 16:18

This is why they were all arrested, Journalist araya exposed them on tv yesterday. Here is z video. I think araya should be z president of cursed-land-tigray.

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰበር ዜና ከመቐለ: የዶ/ር ሙሉ ነጋ የድህንነት አማካሪ አቶ መኮነን ገ/ዮሃንስ በቁጥጥር ስር ዋለ!

Post by Wedi » 09 Apr 2021, 17:16

tarik wrote:
09 Apr 2021, 16:18
This is why they were all arrested, Journalist araya exposed them on tv yesterday. Here is z video. I think araya should be z president of cursed-land-tigray.
:!:

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ሰበር ዜና ከመቐለ: የዶ/ር ሙሉ ነጋ የድህንነት አማካሪ አቶ መኮነን ገ/ዮሃንስ በቁጥጥር ስር ዋለ!

Post by Sam Ebalalehu » 09 Apr 2021, 18:03

Tarik, even if they appoint him to be president of Tigray, Araya will not take it . He is the real Addis boy. The vey idea of being a certain ethnic group president has not been in his upbringing.

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰበር ዜና ከመቐለ: የዶ/ር ሙሉ ነጋ የድህንነት አማካሪ አቶ መኮነን ገ/ዮሃንስ በቁጥጥር ስር ዋለ!

Post by Wedi » 09 Apr 2021, 18:28

tarik, This is Crused lander Seyou Mesfin's hotel. The name of the hotel is Northern Star Hotel.

Seyoum Mesfin opened this hotel with fake guy ዘርኡ ገ/ሊባኖስ (ኖርዝ ስታር ሆቴል) ,
:cry: :roll: :roll:

Please wait, video is loading...

Post Reply