Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ጎንደር ከወልቃይት በተዘረፋ እቃዎች ተጨናንቃለች፤ የደቡብ ጎንደር ካድሬዎች ከነቤተሰባቸው በሙሉ ወልቃይት ከተሙ። ቤቶችን እየሰበሩ ገቡ። ወርቅ ቤቶችን በሙሉ ዘረፉ።" ኃይለየሱስ አዳሙ

Post by sarcasm » 09 Apr 2021, 08:17

"የደረሰኝን መረጃ በሙሉ መፃፍ ስላልፈለኩ ነው ለአንባቢ በሚመች መልኩ አለሻልሸ በአጭሩ ያቀረብኩት።" ኃይለየሱስ አዳሙ

በደረሰኝ መረጃ መሰረት ጎንደር ከወልቃይት በተዘረፋ እቃዎች ተጨናንቃለች። የገዛ ህዝባቸውን እያፈኑ ሲያስመርሩ የነበሩት የአርማጭሆ ሽፍቶች ቀን ወጣላቸው። የደቡብ ጎንደር ካድሬዎች ከነቤተሰባቸው በሙሉ ወልቃይት ከተሙ። ቤቶችን እየሰበሩ ገቡ። ወርቅ ቤቶችን በሙሉ ዘረፉ።

የትግራይ ክልል ታርጋ ያላቸው መኪኖች ከሲኖትራክ እስከ ባጀጅ ጎንደር ላይ በግላጭ ተቸበቸቡ። ከሰሊጥ እስከ ልብስና ጫማ ሁሉም ተመዘበረ። ትግሬ የተባለ ሁሉ ለወሬ ነጋሪ እንዳይቀር ተደርጎ ተባረረ።

በእውነቱ ህውሃት ወንጀለኛ ድርጅት ነው ብዬ የማምን እና ነፍስ ካወኩ ጀምሮ የታገልኩት ብሆንም በትግራይ ህዝብ ላይ የተሰራው ግን ታሪክ ይቅር የማይለው ነው። ከዳንሻ ዲቪዥን እስከ ሁመራ በቃላት ለመግለጽ የሚከብድ ግፍ ተሰራ። ህውሃት ወልቃይትን ለ27 አመታት ሲያስተዳድር ካደረሰው ጥፋት ይልቅ የጎንደር ሚሊሻና ታጣቂ በሶስት ወራት የፈፀመው በደል እጅግ በዛ። ተው የሚል የሀይማኖት አባት፤ ተረጋጉ የሚል የሀገር ሽማግሌ መጥፋቱ በእጅጉ አሳዘነኝ።

Please wait, video is loading...

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: "ጎንደር ከወልቃይት በተዘረፋ እቃዎች ተጨናንቃለች፤ የደቡብ ጎንደር ካድሬዎች ከነቤተሰባቸው በሙሉ ወልቃይት ከተሙ። ቤቶችን እየሰበሩ ገቡ። ወርቅ ቤቶችን በሙሉ ዘረፉ።" ኃይለየሱስ አዳ

Post by Lakeshore » 09 Apr 2021, 09:46

All Tigre are vulgar and execrated through their mouth. What kind of people are you? I felt sorry for some time because of what happened to you in Tigray but this day when I realize your hate, lies, theft, ignorance, and destructive personal traits I got convinced that you deserve to be destroyed. Everything that is happening to Tigre people is justified.

You claimed to be mountain shakers but in reality, you are a roller on the western roads like a donkey. The problem with you Agame people is you are lagging behind the reality in more than half a century. There is a scientific term for this kind of syndrome delusional.

The sad part is that instead of trying to understand the reality and find a solution to overcome your predicament you are looking for a story that can be twisted to fit your failed narrative. That is indeed very sad. My heart aches when I see you rolling on the street and riding a donkey in the mountains and caves. what happened to all the golden bravado and started to beg for flour.

የከሰረ ነጋዴ የጥንቱን የኣባቱን ሳጥን የበረበራል

very sad a very grim future for Agame.

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: "ጎንደር ከወልቃይት በተዘረፋ እቃዎች ተጨናንቃለች፤ የደቡብ ጎንደር ካድሬዎች ከነቤተሰባቸው በሙሉ ወልቃይት ከተሙ። ቤቶችን እየሰበሩ ገቡ። ወርቅ ቤቶችን በሙሉ ዘረፉ።" ኃይለየሱስ አዳ

Post by Selam/ » 09 Apr 2021, 12:41

Kichamo Komalo - Please tell us what woyane did to Ethiopia in the last 27years?

No innocent civilian should be targeted whether Amhara, Oromo or Tigre. Period!
sarcasm wrote:
09 Apr 2021, 08:17
"የደረሰኝን መረጃ በሙሉ መፃፍ ስላልፈለኩ ነው ለአንባቢ በሚመች መልኩ አለሻልሸ በአጭሩ ያቀረብኩት።" ኃይለየሱስ አዳሙ

በደረሰኝ መረጃ መሰረት ጎንደር ከወልቃይት በተዘረፋ እቃዎች ተጨናንቃለች። የገዛ ህዝባቸውን እያፈኑ ሲያስመርሩ የነበሩት የአርማጭሆ ሽፍቶች ቀን ወጣላቸው። የደቡብ ጎንደር ካድሬዎች ከነቤተሰባቸው በሙሉ ወልቃይት ከተሙ። ቤቶችን እየሰበሩ ገቡ። ወርቅ ቤቶችን በሙሉ ዘረፉ።

የትግራይ ክልል ታርጋ ያላቸው መኪኖች ከሲኖትራክ እስከ ባጀጅ ጎንደር ላይ በግላጭ ተቸበቸቡ። ከሰሊጥ እስከ ልብስና ጫማ ሁሉም ተመዘበረ። ትግሬ የተባለ ሁሉ ለወሬ ነጋሪ እንዳይቀር ተደርጎ ተባረረ።

በእውነቱ ህውሃት ወንጀለኛ ድርጅት ነው ብዬ የማምን እና ነፍስ ካወኩ ጀምሮ የታገልኩት ብሆንም በትግራይ ህዝብ ላይ የተሰራው ግን ታሪክ ይቅር የማይለው ነው። ከዳንሻ ዲቪዥን እስከ ሁመራ በቃላት ለመግለጽ የሚከብድ ግፍ ተሰራ። ህውሃት ወልቃይትን ለ27 አመታት ሲያስተዳድር ካደረሰው ጥፋት ይልቅ የጎንደር ሚሊሻና ታጣቂ በሶስት ወራት የፈፀመው በደል እጅግ በዛ። ተው የሚል የሀይማኖት አባት፤ ተረጋጉ የሚል የሀገር ሽማግሌ መጥፋቱ በእጅጉ አሳዘነኝ።

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ጎንደር ከወልቃይት በተዘረፋ እቃዎች ተጨናንቃለች፤ የደቡብ ጎንደር ካድሬዎች ከነቤተሰባቸው በሙሉ ወልቃይት ከተሙ። ቤቶችን እየሰበሩ ገቡ። ወርቅ ቤቶችን በሙሉ ዘረፉ።" ኃይለየሱስ አዳ

Post by Abere » 09 Apr 2021, 12:55

እውነተኛው ቴዎድሮስ እኔ ነኝ Haileyesus Adamu ። ከኔ በፊት የተነሱት ቴዎድሮሶች ሐሰተኛ ናቸው። የ ኢትዮጵያ ህዝብን እና የሰው ልጆችን ሁሉ ነፃ የማወጣው እኔ ነኝ። ይለናል ይሄ ጠሽ

https://da-dk.facebook.com/misirachA/vi ... 611273198/

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ጎንደር ከወልቃይት በተዘረፋ እቃዎች ተጨናንቃለች፤ የደቡብ ጎንደር ካድሬዎች ከነቤተሰባቸው በሙሉ ወልቃይት ከተሙ። ቤቶችን እየሰበሩ ገቡ። ወርቅ ቤቶችን በሙሉ ዘረፉ።" ኃይለየሱስ አዳ

Post by Abere » 09 Apr 2021, 13:09

እግዚኦ! ድፍረት ትንሽ ሃፍረት አይሰማውም እኔ ነኝ ቴዎድሮስ የዓለምን ጥቁር ህዝብ ሁሉ ነፃ የማወጣው ሲል ፡ -ኃየለየሱስ አዳሙ። ይህ እኮ የኢትዮዽያን ህዝብ ንቃተ ኅሌና መሰዳብ ነው።
ግን ምን ይገርማል ወደ ወለጋ ክፍለ ሀገር መቃብር አስከፍቶ እሬሳውን ተነሳ ተራመድ እያለ የኦሮሞን ህዝብ ሲያጃጅል የነበረ ግለሰብ ሰምተናል። Next, Haileyesus will say he can walk over the water just like Our Lord Jesus Christ. This is how our country has been tricked and this is how the tribal hawks of TPLF and OLF cheat illiterate Tigres and Oromos. OLF thug will teach an literate farmer in Wolega, all the lands he as far as his eyes can see into the horizon of the mountain is called Oromiya, so does the TPLF thug. Illiterates farmers don't know anything beyond the horizon of that mountain that is their only world and country to defend it by ሜንጫ

Post Reply