



ሲሀም አሊ በአንድ ወቅት የኤርትራ ኢንፎርሜሽን ሚንስትር የነበረው አሊ አብዱ ልጅ ናት።
በኤርትራ ያለው ህይወት የነገ ህልሟን የሚያጨናግፍባት እንደሆነ ያመነችው የአስራ አምስት አመቷ ሲሀም በ December 2012 ኤርትራን መልቀቅ ግድ እንደሆነ በማመኗ ከሀገር ስትወጣ ሱዳን ድንበር ላይ በኤርትራ ወታደሮች ቁጥጥር ስር ዋለች።
ዛሬ በድብቅ እስር ቤት ተዘግቶባት ከሰው ጋር የማትገናኘው እና እድሜዋ ሀያ ሶስት የደረሰችው ሲሀም አሊ ለስምንት አመት በኢሳያስ አፈወርቂ በተዘጋጀላት በእስር ቤት ውስጥ ትገኛለች።
የኤርትራ የዜና ሚንስትር የነበረው ዓሊ ዓብዶ ልጅ ናት ።ኮብልሎ ኣውስትራልያ ጥገኝነት ከጠየቀ በኋላ እንደ ሐያዣ ይዘው ኣሰርዋት ።።።ኣሁን በህይወት የለችም ።።ኣለ ሃጥያትዋ ከኣንድ ኣመት እስር በኋላ ምክንያቱ በውል ባልታወቀ ሞታለች ተባለ ...
ከሰወስት ኣመት በፊት ተነግረዋል ... በዚህ ምክንያት ኣባትዋ በኣውስትራልያ በሽተኛ ሁኖ ከማንም ነገር ተገልሎ ይኖራል





