Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
yaballo
- Member+
- Posts: 5079
- Joined: 16 Feb 2013, 02:30
Post
by yaballo » 07 Apr 2021, 16:53
PHOTO:
WEIXO SAVAGERY GETTING OUT OF HAND: FANO THUGS STONED-TO-DEATH GUMUZ PATIENTS BEING TRANSPORTED IN AN AMBULANCE. FEW DAYS AGO, WEIXO THUGS COMMITTED A SIMILAR ACT OF SAVEGERY IN SHEWAROBIT AGAINST DOZENS OF WOLLO-OROMO PATIENTS
አማራው ወዴት እየሄደ ነው?
~~~~~~~~~~~~~
ትላንት በአማራ ክልል ቻግኒ ከተማ ለህክምና የሄደ አንድ የጉምዝ ተወላጅ ጤና ጣቢያ በር ላይ በፋኖ መንጋ በዚህ አይነት ዘግናኝ የድንጋይ እና ብረት ጭፍጨፋ ህይወቱ አልፏል።
MEANWHILE,
የቤንሻንጉል ክልል ልዩ ሀይል በኮማንድ ፖስት ትእዛዝ መሳሪያ እንዲፈታ ከተደረገ ቦሀላ በዛሬው እለት ከአማራ ክልል የተንቀሳቀሱ ሚሊሻዎች ወደ ቤንሻንጉል ክልል ፓዌ ከተማ በሀይል በመግባት የቤንሻንጉል ክልልን ባንዲራ አውርደው በማቃጠል ልሙጡን ባንዲራ ሲሰቅሉ የአማራ ልዩ ሀይል ደግሞ ወደ ማንዱራ አዋሳኝ ቀበሌዎች በሀይል በመግባት ነዋሪው ህዝብ ላይ ተኩስ ከፍተዋል።
#መተከል:
ዛሬ ወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ማንዱራ ወረዳ የዘመተ የአማራ ክልል ሃይል #ባቢሳ_ጉማድ_ደፍሊ ቀበሌዎችን እና #የማክሰኝት_ቀበሌ_ዳፑር ጎጥ ሙሉ በሙሉ በእሳት አውድሟል። በሌላ በኩል የሀንግ ቶክ ቀበሌ ሥራ አስኪሃጅ የሆኑ አቶ #አምንቴ_ዝሌ ድባጤ ከተማ ዳር ላይ አድፍጠው በጠበቁ ታጣቂዎች ተገሏል ።

-
Abere
- Member
- Posts: 1739
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 07 Apr 2021, 17:03
hehehehe what have you been doing, Yabello? Why did not you go to West Gojam and try to raise the TPLF flag and saved some lives instead of ranting at Mereja.forum. You need to give us some background about the alleged victim in West Gojam, whether he had ties with thugs and had blood on his hand.