"ቅድም ሲደበድቡኝ እጅዎትን አሳምሜዎት ይሆናልና እባክዎ ይቅር ይበሉኝ"
Posted: 07 Apr 2021, 08:39
አንድ የባሪያ አሳዳሪ ነበር አሉ። ከቤት ባሪያዎቹ አንዱን ልቡ እስኪጠፋ ይደበድበውና በሞትና በህይወት መካከል አድርጎት ወደ ዕለት ጉዳዩ ይሄዳል። ጉዳዩን ጨራርሶ ማታ ሲመለስ፥ ገና ግቢው በር ላይ ሲደርስ፥ ያ ራሱን እስኪስት የተደበደበው የቤት ባሪያ መሬት ላይ እየተንከባለለ የአሳዳሪ-ጌታውን እግር ይዞ "ማሩኝ፣ ይቅር በሉኝ ቅድም ሲደበድቡኝ እጅዎትን አሳምሜዎት ይሆናል እባክዎ ይቅር ይበሉኝ" አለ አሉ።
ጠላት ብአዴንም የኦሮሙማ ገረድ ሆኖ አማራን ካስጨፈጨፈ በኋላ ገዳዩ ሽመልስ ቢሮ ተጠርቶ ግሳፄን ተቀብሎ "ይቅር በሉኝ" ብሎ የቤት ባሪያነቱን በአማራ ደም እየተሳለቀ በአደባባይ እንዲህ አስመስክሯል።
ከብአዴን የከፋ ጠላት ለአማራ ህዝብ የለውም!!! ከፌደራል ተላላኪ የብአዴን ሹመኛ ጀምሮ እስከ ቱሪናፋው የክልል መሪ እና እስከታችኛው መዋቅር ድረስ ይህ የባንዳና የማህበረሰቡ ቆሻሻዎች ጥርቅም አማራን ዳግም ለእርድ ሽጧል። የእነዛ የታረዱ ህጻናት ደም፣ የአዛውንት አያቶች ደምና ለቅሶ፣ የእነ ዘቢባ እና የበርካታ ሴቶቻችን አንገት መድፋት፣ መዋረድና አካል መጉዳል በከንቱ ያለፍትህ የሚታለፍ ጉዳይ አይደለም!!!
ብአዴናዊያኑ አባቶቻቸው ከእነሽመልስ ጋር በአማራ ደም እየተሳለቁ አንሶላ ሲጋፈፉ፥ ልጆቻቸው ደግሞ በአሜሪካና በአውሮፓ በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ለአለም ህዝብ እንዳይነገር፥ ሴራ ሲሸርቡና ሲከላከሉ ይውላሉ። ከውጭም ከሀገር ውስጥም የአማራ ህዝብ ቀንደኛው ጠላት፥ ብአዴንና ውሉደ-ብአዴን ናችው!!!
ዴቭ ዳዊት።

Please wait, video is loading...