Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
AbebeB
Member+
Posts: 6530
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Abay Media:- የአባይ ሚዲያ አውድማ ፕሮግራም አቅራቢ ወጣት ጋዜጠኞች ስነ-ምግባርና ችሎታ AbebeB እንደገመገመው፡፡

Post by AbebeB » 02 Apr 2021, 12:43

መንደርደርያ
1. ፍላጎቴ ወጣት ጋዜጠኞቹ መድረክ ሲመሩና በተሳታፊነት በሚያቀርቡት ጉዳይ ላይ የተመሰረተ የእውቀት ደረጃቸውን ለመገምገም ብቻ ነው፡፡
2. በማንነት ደረጃ ሁሉንም አማራ ነን ባይ ወይም የአማራ ጨፍላቂ አስተሳሰተብ ተከታይ አሉበት በምለው ቅርጫት ወስጥ ከትቼአቸው ነው የገመገምኩዋቸው፡፡
3. ግምገማዬ ለብዙ ቀናት ክትትል ከአደረግሁባቸው በኃላ ነው፡፡
4. ግምገማዬ ለጊዜው የሚመለከተው ከሳሁን ንጉሴን፣ ኑርጀባ አስፋውንና ቴዎድሮስ አስፋውን ብቻ ነው፡፡

ሌሎች የዚህ አባይ ሚዲያ አውድማ ፕሮግራም ተሳታፊ ጋዜጠኞችን በሚመለከት፤
1. ብርሀኑ ተ/ያሬድ የተንኮለኛ ሰላይ ባህሪ ያለው ስለሚመለኝ በእርሱ ዙርያ አስተያዬት ከመስጠትም ለመቆጠብ እፈልጋለሁ፡፡
2. ሌሎችን (ሴት ጋዜጠኛዋንና ደምመላሽ ታደሰን) ለጊዜው ከውድድሩ ነጻ አድርጌያቸዋለሁ፡፡ ለነገሩ (ሴትዋ ልጅ ራስዋን እንደገና ብትዳስስ ለሚቀጥለው ግመገማዬ ላቀርባት እወዳለሁ፡፡

ስለዚህ ከከሳሁን ንጉሴ፣ ኑርጀባ አስፋ እና ቴዎድሮስ አስፋው እንጻር ግምገማዬ እነሆ!

1. ከሳሁን ንጉሴ በጥቅሉ ከቴዎድሮስ አስፋው ተቃሪኒ የሆነ አስተሣሰብ ያለው፣ ችሎታውና ፍላጎቱ በክህደት የአማራ ፓለቲካ አስተሣሰብ ላይ የተመሰረተ እና ለዚያ አመቺ እንደሆነ ነው የገመገምኩት፡፡ የተጠየቀውን ጥያቄ ሣይሆን የሚፈልገውን (ከችሎታ ማነስ እንጻርም ሊሆን ይችላል ማለትም በዩኑቬርሲቲ አካባቢ ሌዚ ቦይ የምንለው ዓይነት) ነው፡፡ ሲጠይቅም ጤናማ አእምሮ ያለው ሰው ሊያስበው ከሚገባ (default) አጣምመው እንዲመልሱለት ፍንጭ በመስጠት ነው፡፡ በጥቅሉ ካሳሁን ንጉሴ በጥላቻ ሞቲቪ (hate driven) የሚንቀሣቀስ እንጂ ከጥላች ነጻ ሁኖ እንደ ተገቢ ጋዜጠኛ እውነትን ለማውጣት የሚተጋ ሰው አይደለም፡፡ ስለሆነም ለሚዲያው በዘላቂው ሂደት ኪሣራ እንጅ ስኬትን የሚያመጣ አይመስለኝም፡፡

2. ኑርጀባ አሰፋ በተፈጥሮው የሀበሻ ፖለቲካ ሠለባ የሆነ ሰው ሆኖ ሚዛን የሚደፋውን የመከተል ባህሪ አይቸበታለሁ፡፡ ይህ ቆራጥ ያልሆነ ሠው አደገኛም ነው፡፡

3. ቴዎድሮስ አስፋው ከሀበሻ የሚመነጭ ልጅ ግን ከአማራ ባህሪ አፈንጋጭ ጥሩ ሰው (ethical) ነው፡፡ ከውስጡ የሚፈነጥቅ (inherent) ችሎታም ያለው ይመለኛል፡፡ ይህ የቴዎድሮስ inherent nature የእንገዴ ልጅ (stillbirth) ከሚመስለው ከሳሁን ንጉሴ ተቃራኒ (sharply contrasting) ያደርገዋል፡፡ በመሆኑም ለቴዎድሮስ የአባይ ሚዲያ ተገቢውን ሙያዊ ድጋፍ (advanced training) ቢሰጠው እሴት ይሆናቸዋል እላለሁ፡፡ ምክንያቱም ማሣደግ ያለብን ውስጠ በቀል ችሎታ ነው (for that matter anyone else can stick to this principle) ፡፡

AbebeB ማለት በተቻለ መጠን ከዘርና ሀይማኖት ነጻ በመሆን ተገቢውን አስተያዬት የሚሠጥ ሰው እንደሆነ ራሱን ይገነዘባል፡፡ ይህንን ክሌይም (claim) አንባቢ በዚህ ፎረም ግለሰቧ የምታቀርበውን ማዬት ይጠቅማል፡፡

Lakeshore
Member
Posts: 1644
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: @Abay Media:- የአባይ ሚዲያ አውድማ ፕሮግራም አቅራቢ ወጣት ጋዜጠኞች ስነ-ምግባርና ችሎታ AbebeB እንደገመገመው፡፡

Post by Lakeshore » 02 Apr 2021, 13:41

ገና በስማች ሁ መጠራት የሚያሳፍራች ሁ ኣበበ አንዲሁም ኣዳነች ኣበበ ፣ ሺመለስ ሚናመን አየተባላች ሁ አንደ ኣማራ ለመቆጠር አየጣራች ሁ አዚህ መጥተህ ለመሰዳብ የሞራል ለልና ኣይኖረህም አና ከብቱ ኣበበ ለምን ወደ ጋላ ማንንነት ህ ኣትመለስም አና ቶልቻ ኣትባልም። የጋላ ነገር ሁልት ፍሬ ኣንዱ ብስል ኣንዱ ጥሬ

AbebeB
Member+
Posts: 6530
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: @Abay Media:- የአባይ ሚዲያ አውድማ ፕሮግራም አቅራቢ ወጣት ጋዜጠኞች ስነ-ምግባርና ችሎታ AbebeB እንደገመገመው፡፡

Post by AbebeB » 02 Apr 2021, 14:08

Lakeshore wrote:
02 Apr 2021, 13:41
ገና በስማች ሁ መጠራት የሚያሳፍራች ሁ ኣበበ አንዲሁም ኣዳነች ኣበበ ፣ ሺመለስ ሚናመን አየተባላች ሁ አንደ ኣማራ ለመቆጠር አየጣራች ሁ አዚህ መጥተህ ለመሰዳብ የሞራል ለልና ኣይኖረህም አና ከብቱ ኣበበ ለምን ወደ ጋላ ማንንነት ህ ኣትመለስም አና ቶልቻ ኣትባልም። የጋላ ነገር ሁልት ፍሬ ኣንዱ ብስል ኣንዱ ጥሬ
Lakeshore,

ነቄ!
እኔ እኮ የተዋስኩት ስም በእኔ ሀገር መጥተው ከሚለምኑት ሀበሾች ሲሆን የበታችነት እንዳይሰማቸውና እንዲጽናኑ አስቤ ነው፡፡
አንተ/ቺ ግን ጥፍራም ገልቱ መሆንህን/ሽን አማርኛ መጻፍ ያለመቻልህ/ሽ ያሣብቃል፡፡ ማሞ ቂሉ ለመሆንህ/ሽ ደግሞ በስደት ያገኘሄ/ሽውን ማንነት (ስም) ረስተህ/ሽ በመዘባረቅህ/ሽ ይረጋግጣል፡፡ እነሆ ለማኝ ነህ/ሽና ወደ ልመናህ/ሽ ተመለስ/ሽ፡፡
ቢንጎ!Lakeshore
Member
Posts: 1644
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: @Abay Media:- የአባይ ሚዲያ አውድማ ፕሮግራም አቅራቢ ወጣት ጋዜጠኞች ስነ-ምግባርና ችሎታ AbebeB እንደገመገመው፡፡

Post by Lakeshore » 03 Apr 2021, 12:07

Tigre brought every hell upon them. Like gall did they started to expand from their barren region to the fertile land of Amhara. They could farm and share it with Ethiopians but the bad wolf Tigree wants everything for them only. They killed Amhara farmers and took they land even the beautiful Amhara ladies as a wife since almost all of Tigre man and women are ugly. The Tigre junta want to upgrade their children look by taking Amhara women as wives. As you know most Tigre junta officials abandoned their Tigre wife of a long time and married Amhara especially Gonder and Wollo.

Again we do not have a problem if they do it voluntarily but you animals force them and killed their husbands. In short, you have a problem living in peace. We tolerated you and waited thinking you might change when we showed you kindness and hospitality but you proved us wrong, you were destroyed beyond repair. Yo interpreted patience as weakness, hospitality as submission and even you started a war against us. So no need to repeat what happened in your cursed land after that since you and the whole world know what Amhara farmers can do to a Tgre army who armed to its teeth and prepared for 20 years.

History is going to repeat itself again. Actually, it is not history yet because it is only three months and it is not finished yet. However, The Shameless Abdisa and its cronies of the Gall region repeating the same mistake again. Their amnesia is so advanced they couldn't remember what happened three months ago. Like the TPLF junta did in wolkayet, Raya, and many other places they are destabilizing killing innocent peoples to take their lands. They have trained more than 100 thousand Galla cannon fodders and arms carriers who have no guts, they were afraid to support ENDF and Amhara militia in the war with TPLF and terrified of the Amhara militia after that.

It is a proven fact that 10 Amhara militia are better than 1000 Gall arm carriers. In their past 50 years of history, they never face a trained army. They always attack civilians and farmers by ambushing them. When Amhara says enough is enough then Galla land becomes like Mekelle. Before that respect human life and the rule of law for every human being everywhere in the country. There is no Galla only land and can not exist as long as Ethiopia stands as a country.

For the dead junta Ethoash I know it is a crunch time for all Agame financially and you have a gloomy future because of no education and skill to survive because you put all your eggs in one basket JUNTA. why do not you go and join the war rather than rolling? I thought you guys were tough.
I know there will not be any civil war in Ethiopia. If millions of Tigre died doesn't mean the world will stop actually it becomes a better place. So I prefer to torment Agame while going to their demise. Remind them how stupid and pathetic you are.

AbebeB
Member+
Posts: 6530
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: @Abay Media:- የአባይ ሚዲያ አውድማ ፕሮግራም አቅራቢ ወጣት ጋዜጠኞች ስነ-ምግባርና ችሎታ AbebeB እንደገመገመው፡፡

Post by AbebeB » 03 Apr 2021, 14:05

Lake,
I know you are low profile guy. Anyways, what you wrote is not only irrelevant here but also empty.


AbebeB
Member+
Posts: 6530
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: @Abay Media:- የአባይ ሚዲያ አውድማ ፕሮግራም አቅራቢ ወጣት ጋዜጠኞች ስነ-ምግባርና ችሎታ AbebeB እንደገመገመው፡፡

Post by AbebeB » 03 Apr 2021, 19:43

This recent (after my evaluation) video is added for further evidence that reader can move your cursor to 11th minutes to hear Mr. Kassahun’s response to the Q of moderator. He states not only irrelevant issues but also uncovers his ignorance (like I argued earlier) saying soft power and hard power (irrelevant to his topic at hand). May it be to mean software and hardware? Obviously the former and later words/phrases serve different meanings. On the contrary, reader can even take note of precise arguments of Mr. Tewodros.
Lakeshore
Member
Posts: 1644
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: @Abay Media:- የአባይ ሚዲያ አውድማ ፕሮግራም አቅራቢ ወጣት ጋዜጠኞች ስነ-ምግባርና ችሎታ AbebeB እንደገመገመው፡፡

Post by Lakeshore » 13 Apr 2021, 11:07

ኣቤቤ ይሄ ደግሞ ኣዲሱ የጋላ ስልጣኔ መሆኑነው ኣበበ የሚለውን ስንት ዘመን ስትኮራበት የነበረውን ስምህን የጠላኸው ጋልነትን አንደገና ኣንስተህ የሚበላ ለመለቃቀም ኣቤቤ ኣደረግሀው ያቺም ኣዳንች አንድዚሁ። ለላው ኣዲሱ ፈሊጣች ሁ ደግሞ ስማች ሁን የ ጋላ የሚመስል ስም አስኪገኝ ድረስ አስከ ቅድም ኣያታች ሁ የመጻፍ ኣባዜነው። ኸፈተኛው የበታች ነት ስሜት መግለጫው ነው።

ወደ ቁም ነገሩ አንመልስና ወደ ጋላ ሰፈራ በስኮላርሺፕ ነው ያልከው ኣንተ ጋላ በሳቅ ልትገደልኝ ፈለገሃል አንዴ ደግሞ ጋላ ኣገር ወይ ፈስ ለማመማር ኣልያም ሰው መግደል ኣልያም ቅቤ በዘየት መቅየር ካልሆነ ደግሞ ከጋላ ምን ትምሀርት የገኛል። የጋላ ገልቱን ኣማራ የሰለጥናል የትግሬን ገልቱ ኣምራ ይሰለጥናል ነገርግን ይ ኣምሃራ ገልቱ ምን ይደረጋል ሲባል ኣልሰማህም አንዴ።

ዚም ብሎ ኬኛ ቢባል መና ከሰማይ የምወርድ መሰለህ አንዴ የሄ ኣሁን ከገዲኦ፣ ከሃረሪ፣ ከሶማሊ፣ ከኣምሃራ፣ ከበኒሻንጉል፣ከዲስ ኣባባ በምስፋፋት የሰፈራች ሁበት ልክ አንደ ውልቃየት ኣና ጠገዴ አንዳጋሜዎቹ አየተነዳህ ተውጣለህ ጊዜው ሲደርሰ። ይሄ ኣሁን ከወለጋ ያፈናቀላች ሁት ኣምሃራ ሰልጥኖ ታጥቆ የመጣልሃል ኣምሃራ በሰላም አንጂ በጠብማ ትየዋለህ ኣጋሜን ምን አንዳደረገ ኣይተሃል። አና ንገሩኝ ባይ ኣት ሁን አውነቱን አያወቅክ ው። የልጅ አና ጋላ ለቅሶ መልሶ መላልሶ አንዲሉ።

Post Reply