Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"እኛ፤ ትግሬዎችን ከወልቃይትና ራያ በገፍ ማፈናቀሉን እንቀጥላለን። ኦሮምያና ቤንሻንጉል ክልሎች አማራን እንዳያፈናቅሉ፤ የፌደራል መንግስት ይከላከልልን!" የአማራ ክልል መንግስት

Post by sarcasm » 01 Apr 2021, 20:34

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፌደራል መንግስት ህግ እንዲያስከብር ታሪካዊ ጥሪ አቀረበ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር የተከበሩ ክቡር አቶ #አገኘሁ_ተሻገር ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በምዕራብ ወለጋ፣ በምስራቅ ወለጋና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአማራ ተወላጆች ላይ በተደጋጋሚ እየደረሰ ያለውን ዘግናኝ ሞትና መፈናቀል የፌደራል መንግስቱ በአስቸኳይ እንዲያስቆም ጥሪ አቅርበዋል። ባለፉት በርካታ ዓመታት በተሰራ የጥላቻ ትርክት ምክንያት የአማራ ህዝብ ከፍተኛ ሞትና መሳደድ እየደረሰበት ይገኛል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ክልሎች ኦነግ ሸኔ በተባለ ታጣቂ ቡድን እና የጉሙዝ ነፃ አውጪ ግንባር በተባለ ቡድን በህዝባችን ላይ ከፍተኛ ሞትና እንግልት እንዲሁም መፈናቀል ከጊዜ ወደጊዜ ከመቀነስ ይልቅ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መጥቷል ሲሉ ገልፀዋል።

መጋቢት 21/2013 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል እና መጋቢት 22/2013 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በንፁሀን የአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰ የተቀናጀ ዘር የለዬ ከፍተኛ ግድያና ጭፍጨፋ የክልሉ መንግስ ክፉኛ ማዘኑን የገለፁት ር/መስተዳድሩ ስለ በአማራ ላይ እየደረሰ ስላለው ተከታታይ ሞትና መፈናቀል እንደ መንግስት መግለጫ መስጠት የተለመደ ሆኖብናል ሲሉም ነው የገለፁት። ርዕሰ መስተዳድሩ በመግለጫቸው ገዳዮቻችን በውል የሚታወቁ እንጂ የተሰወሩ አይደሉም ያሉ ሲሆን ኦነግ ሸኔ የተባለው ቡድን በተደራጀ መንገድ በዘመናዊ ትጥቅ ጎልብቶ፣ ተሽከርካሪ ይዞ በገጠር ከተሞች በግልፅ እየተዘዋወረ ንፁሀን ወገኖቻችንን አማራ በመሆናቸው ብቻ በግፍ እየጨፈጨፈ እና እያፈናቀለ ይገኛል፤ ስለሆነም የፌደራል መንግስት፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ህግ እንዲያስከብሩና ወገኖቻችንን ከተከታታይ ጥቃት እንዲታደጉ በአፅንኦት ጥሪዬን አስተላልፋለሁ ብለዋል።

https://www.facebook.com/eliasyenehun.g ... 7691390874

የአማራ ልዩ ሃይል የትግራይ ሰዎች ከምዕራብ ትግራይ የማፈናቀል ወንጀል በዚህ ሁለት ሳምንታት ኣጠናክሮቷል - ETV
Please wait, video is loading...

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: "እኛ፤ ትግሬዎችን ከወልቃይትና ራያ በገፍ ማፈናቀሉን እንቀጥላለን። ኦሮምያና ቤንሻንጉል ክልሎች አማራን እንዳያፈናቅሉ፤ የፌደራል መንግስት ይከላከልልን!" የአማራ ክልል መንግስት

Post by Lakeshore » 20 Apr 2021, 23:32

ትግሬ ሲበላ ነው አንጂ ሲራብ አኮ ሰላማዊ ነው። ያቺ የምት ሰጠውን ዱቄት ቅጫ አየጋገር የበላል ሌላ ነገርም ኣይፈልግም። ቤትም ኣይፈልግም ታድያ የናንተ ማሽቃበጥ ምንደንው። ትግሬ ጥጋብ ነው የማችለው አንጂ ምን ብትረግጠው ውይም ብትደበደበው ኣደርባይ ሰለሆነ ቻይ ነው። ዱቄቱን ብቻ በሳምንት ኣንድ ግዜ ስጡት ከዛ ጣልያን ይሁን መኡዲስቶች ይሁኑ ኣርትራዎች ይሁኑ ማንም ቢረግጠው ኣይከብደውም። ስለዚህ ስለትግሬ መጨንቅ ኣይስፈልግም። ኣታይም ፩ ሚልሊኦን ኣጋሜ ጸጥ ሲደረግ ከኣጋሜ በስትቀር የተንጫጫ ኣለ የልም ልክ ዱቄት ሲሰጣቸው ይሀው ጸጥ ኣሉ ኣስተዳዳሪነን ያሉትም ወደ ሌብነታቸው ገቡ ትግሬ አዳው ገብስ ነው የሚባለው ለዚህ ነው።
ጋላ የሄ የኣጉል ኣምልኮ ተግዢነት ኣስቸግሮት ሸዋ ያሉትን ደም ሲያፈስ ኣምራክልል መሆኑን ረስቶት ነበር መሰልኝ ጋላ ቢሆኑም ከ ኣምራ ጋር ኖረዋል ተዋልደዋል አና አንደ ኣማራ ነው የምናያቸው ሰለዚህ የሀው ኣግሪቱ ቀውጢ ሆንች ገና ስንት ጋላ ኦነግ ያልቃል። የትግሬ ኣገር መሰላቸው አንዴ ይሄ የወንዶች ኣገር ነው ይሀው ያ ነፈዝ ኣብይ ኣሁን ልመናውን ተያይዞታል።

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "እኛ፤ ትግሬዎችን ከወልቃይትና ራያ በገፍ ማፈናቀሉን እንቀጥላለን። ኦሮምያና ቤንሻንጉል ክልሎች አማራን እንዳያፈናቅሉ፤ የፌደራል መንግስት ይከላከልልን!" የአማራ ክልል መንግስት

Post by sarcasm » 17 Oct 2021, 08:08

sarcasm wrote:
01 Apr 2021, 20:34

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፌደራል መንግስት ህግ እንዲያስከብር ታሪካዊ ጥሪ አቀረበ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር የተከበሩ ክቡር አቶ #አገኘሁ_ተሻገር ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በምዕራብ ወለጋ፣ በምስራቅ ወለጋና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአማራ ተወላጆች ላይ በተደጋጋሚ እየደረሰ ያለውን ዘግናኝ ሞትና መፈናቀል የፌደራል መንግስቱ በአስቸኳይ እንዲያስቆም ጥሪ አቅርበዋል።
ትግሬን ከሑመራ ያፈናቀለ መንግስት እንዴት የአማራ መፈናቀል መፈናቀል እንዲቆም ሊጠይቅ ይችላል?

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "እኛ፤ ትግሬዎችን ከወልቃይትና ራያ በገፍ ማፈናቀሉን እንቀጥላለን። ኦሮምያና ቤንሻንጉል ክልሎች አማራን እንዳያፈናቅሉ፤ የፌደራል መንግስት ይከላከልልን!" የአማራ ክልል መንግስት

Post by Abere » 17 Oct 2021, 11:45

የዱባ እና የቅል አበቃቀሉ ለየቅል -- ሁለት የተለያዩ ነገሮች ግን አሳሳች::

---- ትግሬዎች ከሰሜን ጎንደ ሰቲት ሁመራ ወልቃይት የሚፈናቀሉት በትግሬነታቸው ሳይሆን በፈፀሙት ወንጀል ምክንያት ነው። እነኝህ ትግሬዎች የወያኔ የአማራን ዘር ማፅዳት ማኒፌስቶ አስፈጻሚ ሳምሪ የገዳይ ድርጅት አባሎች ናቸው። አማራን በማፅዳት ትግሬን ማስፈር በሚል የጥፋት የትግሬዎች መርሆ የሰፈሩ በወንጀላቸው ምክንያት ጫካ የገቡ ፤ ብዙዎቹም በሱዳን ና ግብጽ ታጥቀው ድንበር ተሻጋሪ አሸባሪ ቡድን የሆኑ ናቸው።

----- በኦሮሞ አካባቢ የሚኖሩ አማራዎች የሚፈናቀሉበት ምክንያት ግን የተለየ ነው። እነኝህ አማራዎች በዘር ማፅዳት ሥራ ወንጀል የተሰማሩ ሳይሆኑ ሰላማዊ እና ሠርቶ አደር ግብር ከፋይ በጎ ዜጎች ናቸው። በህግ ይሁን በሞራል አግባብ ማንኛውም ሰላማዊ ዜጋ በየትኛውም የአገሩቱ ክፍል ተዘዋውሮ የመኖር ና የመስራት መብት አለው። ይህንን መብት ተነፍገው ነው አማራዎች የሚፈናቀሉት -- የሚፈናቀሉት በኦሮሞ ስም እንጅ በኦሮሞዎች ነው ለማለትም አይቻልም።በሁሉም የአገሪቱ ክፍል በአማራ ላይ የሚፈፀመው ወንጀል የትግሬዎች አማራን የማጥፋት ብሄራዊ ተልዕኮ ተግባር ነው። ስለዚህ ስለ ትግሬዎች መፈናቀል ስናወሳ ስለ ትግሬ ወያኔዎች የአማራን ዘር የማፅዳት ብሄራዊ አጀንዳ መሆኑን የግድ ማስመር አለብን። አጀንዳው ና የአጀንዳው አስፈፃሚ እስካል ፀዱ ድረስ ከጎንደር ሰቲት ሁመራ ወልቃይት ተፈናቅልኩ ብሎ ማለቃቀስ አይቻልም። እራስን ማታለል ይባላል።

ለምን ቀላል ዐማርኛ መጠቀም ተሳናችሁ::

ትግሬ ወያኔ ነው ወይስ ወያኔ ትግሬ ነው? ትግሬ የሆነውን ከወያኔ እስኪ ለዩልን::

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "እኛ፤ ትግሬዎችን ከወልቃይትና ራያ በገፍ ማፈናቀሉን እንቀጥላለን። ኦሮምያና ቤንሻንጉል ክልሎች አማራን እንዳያፈናቅሉ፤ የፌደራል መንግስት ይከላከልልን!" የአማራ ክልል መንግስት

Post by sarcasm » 06 Dec 2022, 17:50

sarcasm wrote:
01 Apr 2021, 20:34

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፌደራል መንግስት ህግ እንዲያስከብር ታሪካዊ ጥሪ አቀረበ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር የተከበሩ ክቡር አቶ #አገኘሁ_ተሻገር ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በምዕራብ ወለጋ፣ በምስራቅ ወለጋና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአማራ ተወላጆች ላይ በተደጋጋሚ እየደረሰ ያለውን ዘግናኝ ሞትና መፈናቀል የፌደራል መንግስቱ በአስቸኳይ እንዲያስቆም ጥሪ አቅርበዋል። ባለፉት በርካታ ዓመታት በተሰራ የጥላቻ ትርክት ምክንያት የአማራ ህዝብ ከፍተኛ ሞትና መሳደድ እየደረሰበት ይገኛል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ክልሎች ኦነግ ሸኔ በተባለ ታጣቂ ቡድን እና የጉሙዝ ነፃ አውጪ ግንባር በተባለ ቡድን በህዝባችን ላይ ከፍተኛ ሞትና እንግልት እንዲሁም መፈናቀል ከጊዜ ወደጊዜ ከመቀነስ ይልቅ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መጥቷል ሲሉ ገልፀዋል።

መጋቢት 21/2013 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል እና መጋቢት 22/2013 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በንፁሀን የአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰ የተቀናጀ ዘር የለዬ ከፍተኛ ግድያና ጭፍጨፋ የክልሉ መንግስ ክፉኛ ማዘኑን የገለፁት ር/መስተዳድሩ ስለ በአማራ ላይ እየደረሰ ስላለው ተከታታይ ሞትና መፈናቀል እንደ መንግስት መግለጫ መስጠት የተለመደ ሆኖብናል ሲሉም ነው የገለፁት። ርዕሰ መስተዳድሩ በመግለጫቸው ገዳዮቻችን በውል የሚታወቁ እንጂ የተሰወሩ አይደሉም ያሉ ሲሆን ኦነግ ሸኔ የተባለው ቡድን በተደራጀ መንገድ በዘመናዊ ትጥቅ ጎልብቶ፣ ተሽከርካሪ ይዞ በገጠር ከተሞች በግልፅ እየተዘዋወረ ንፁሀን ወገኖቻችንን አማራ በመሆናቸው ብቻ በግፍ እየጨፈጨፈ እና እያፈናቀለ ይገኛል፤ ስለሆነም የፌደራል መንግስት፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ህግ እንዲያስከብሩና ወገኖቻችንን ከተከታታይ ጥቃት እንዲታደጉ በአፅንኦት ጥሪዬን አስተላልፋለሁ ብለዋል።

https://www.facebook.com/eliasyenehun.g ... 7691390874

የአማራ ልዩ ሃይል የትግራይ ሰዎች ከምዕራብ ትግራይ የማፈናቀል ወንጀል በዚህ ሁለት ሳምንታት ኣጠናክሮቷል - ETV
Please wait, video is loading...
Nothing has really changed over the past 18 months.

Post Reply