Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Wazi, a US based youtuber, got her own show on Arts Tv

Post by temari » 01 Apr 2021, 12:28

One of her youtube videos

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9764
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Wazi, a US based youtuber, got her own show on Arts Tv

Post by DefendTheTruth » 01 Apr 2021, 17:20

I just started to watch and asked myself if she was there to show how to ease tasks or show how to remain lazy.

Yes, there is no job that has to be looked down up on. What she is telling them is that her actual job is much easier than theirs, unlucky of you. This is not the way I guess.

Always think about how you can simplify a task (even if you are working such manual and hard tasks, you can still use your mind and be creative and try to simplify the task that has to be done, that will make the difference).

Is that difficult to show people how to deploy a number of wheelbarrow to move heaviy items of construction sites? Is that what they can't afford?

Even if you have to carry something around, still there must be an easier way of making it, I guess.

If she doesn't recommend, what alternative does she have for them?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Wazi, a US based youtuber, got her own show on Arts Tv

Post by Ethoash » 03 Apr 2021, 07:45

Always think about how you can simplify a task (even if you are working such manual and hard tasks, you can still use your mind and be creative and try to simplify the task that has to be done, that will make the difference).

Is that difficult to show people how to deploy a number of wheelbarrows to move heaviy items of construction sites? Is that what they can't afford?

Even if you have to carry something around, still there must be an easier way of making it, I guess.

If she doesn't recommend, what alternative does she have for them?

wheelbarrows (ባሬላ) ሞክሬው ነበር በጣም በጣም ከባድ ነው ። ግን ከወገብ ከመሽከም መቶ ግዜ ይሻላል። በሌላ በኩል ደግሞ ሴቶቹ ማሽን መጠቀም የማይፈልጉ ይሆናሉ ለምን ብትል ። ስራው ስለሚከብድ ወንድ ልጅ ለዚህ ስራ ማግኘት ከባድ ነው። ወንዱ አማራጭ ስላለው ሌላ ቦታ ሄዶ ይስራል ግን ሴቶች ይህንን ስራ በሞኖፖሊ መያዛቸው ጥሩ ስለሚመስላቸው ማሽን መጠቀሙ ከስራ የሚያስቀንሳቸው ይመስላቸዋል። ለምሳሌ አንተ ዲዲቲ ፓርክን ሎት አሜሪካ በምትሰራበት መስራቤት አወቶማቲክ የትኬት ማሽን አምጥተው ከስራ እንዳያባርሩህ ትፈራለህ እነዚህም ወጣቶች ይህችን የወጣትነታቸውን ግዜ በጉልበታቸው ስርተው ማደግ ነው የሚፈልጉት።
ደግሞ በቀን ፹ ብር ካገኙ በወር ወድ ፪ሺህ ብር ስለሚሆን ይህ ቀላል ገንዘብ አይደለም ። ነገር ግን መንግስትና ቤት ስሪዎች እነዚህን ወህታቶች መርዳት አለባቸው እንዳልከው ጥቃቅን ማሽኖች በማስተዋወቅ ። የቀበሌ ቤት በመስራትና ለረጅም ግዜ የሚከፈል በማረግ መንግስትም ቤት ስሪዎችም መርዳት አለባቸው። ለምን ብትል እነሱ የኛን ቤት እየስሩ ለራሳቸው ቤት ሳይኖራቸው በጣም ግፍ ነው።

ሁለትተኛ ነገር ያየሁት በጣት የሚፈርም አለ ወይ ። ይህ ትምህርት በኦን ላይን መስጠት አለበት ስራተኞቹ አንዳንድ ከምፒተር ተስጥቶዋቸው ትምህርታቸውን መቀጠል አለባቸው ። ማታ ማታ በማጥናት ወይም በትርፍ ግዜያቸው በማጥናት ።

እነዚህ ሴት ስራተኞች እንዲህ መስራታቸው ብዙ ጥቅም አለው አንደኛ በወንድ ገቢ ስለማያድሩ እራሳቸውን ስለሚችሉ ቀስ ብለው ያገባሉ ይህም ማለት በ፳ አመቱዋ የምታገባ ልጅ አሁን በስላሳ አመትዋ ወይ በአያ አምስት አመትዋ ስለምታገባ አምስት አመት ልጅ አልወለደችም ማለት ትልቅ የኢኮኖሚ ድጋፍ እና እፎይታ ነው የምትሰጠን ከአምስት አመት በኋላ ሁለት ልጅ ብቻ ነው መወለድ የምፈልገው ብላ መብቱዋን ማስጠበቅ ትችላለች ። ባል እንቢ ካለ እሱዋ በስራዋ ገቢ ልጆቹዋን ታስተዳድራለች እሱም የህዛናት የወተት ይከፍላታል እንጂ ማንንም ሴት የልጅ መፈልፈያ ማረጉን ያቆማል የልጅ እርዳት በሕግ ከተጠየቀ። በዚህ ላይ ሴቶቻችን ከአረብ አገር ከመሄድ ይቆጠቡልናል

Selam/
Senior Member
Posts: 11551
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Wazi, a US based youtuber, got her own show on Arts Tv

Post by Selam/ » 03 Apr 2021, 08:21

The answer is simple. 1) There is no construction safety regulation in Ethiopia. And therefore contractors are lazy & greedy. They don’t provide unobstructed construction path to workers, let alone wheelbarrows. Construction sites are messy and dangerous. 2) The old saying “Lift with your legs, not with your back” doesn’t work for Ethiopians and specially for Ethiopian women because we have skinny legs and arms. And it is generally easier to carry heavy loads on your shoulder and back (compression) than on your arms (tension). That’s why you see many pupils carrying heavy backpacks not handbags. So for our women, lifting and pushing a loaded wheelbarrow is extremely difficult even if there is a clear path of travel. Read Ethoash’s chicken scratch for additional hot air blabbering.
DefendTheTruth wrote:
01 Apr 2021, 17:20
I just started to watch and asked myself if she was there to show how to ease tasks or show how to remain lazy.

Yes, there is no job that has to be looked down up on. What she is telling them is that her actual job is much easier than theirs, unlucky of you. This is not the way I guess.

Always think about how you can simplify a task (even if you are working such manual and hard tasks, you can still use your mind and be creative and try to simplify the task that has to be done, that will make the difference).

Is that difficult to show people how to deploy a number of wheelbarrow to move heaviy items of construction sites? Is that what they can't afford?

Even if you have to carry something around, still there must be an easier way of making it, I guess.

If she doesn't recommend, what alternative does she have for them?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Wazi, a US based youtuber, got her own show on Arts Tv

Post by Ethoash » 06 Apr 2021, 06:42

ልሾ ማሽን ከመጀመሪያው እስክመጨረሻው የሚያሳይ ቪድዬ። ማሽኑ በአንድ ኢትዬዽያናዊ ተስርቶዋል

የመስላል ሊፍት ይህ ቀላል ማሽን በአገር ውስጥ ሊስራ የሚችል ሲሆን ሲሚንቶን ወድ ተፈለገው ቦታ በቀላሉ ለማውጣትና የስወን ጉልበት ለመቀነስ ይረዳል።

በአንዴ አንድ ቶን በላይ ሲሚንቶ ወይም ሌላ ጭነት በሊፍት ለመላክ ከተፈለገ ይህ ማሽን ፍቱን መዳኑት ነው።

ባንዴ ቶን ሲሚንቶ ከቦታ ወደ ቦታ ለማመላለስ ከተፈለገ ይህ ፍቱን መዳኒት ነው።

ይህ ነው ልጅን ቂላቅልን ከአዋቂ የሚለየው ።ባሬላ ይህ ነው። ኮንስትራክሽን ስራ ምንም የጉልበት ስራ እንዳልሆነ የጭንቅላት ስራ እንደሆነ የሚያሳየን ይህ ባሬላ ነው። ይህንንም መስራት አንችልም በሉ።
የድሮ ባሬላ ማንሳት አለብህ መግፋት አለብህ እንደገና ጭነቱን ባላንስ ማረግ አለብህ ሶስት ስራ ይህ ባለ ሶስት እግር ባሬላ ግን እንደ ስራ ነው የሚጠበቅብህ መግፋት ብቻ ።

ይህ ሁሉ ቴክኖለጂ ስራውን ሊያፋጥን ይረደዋል ለምሳሌ በስድስት አመት የሚያልቀውን ቤት በሁለት አመት መጨረስ ይጀምራሉ ይህ ማለት ለስራተኞቹ ስማኒያ ብር ሳይሆን ፫መቶ ብር መክፈል ይችላል ማለት ነው ። ስራተኞቹም እድገት አገኙ ማለት ነው።

የሚስራው ቤትም በዋጋ ይቀንሳል ለምሳሌ አንድ ሚሊዬን ብር የሚሽጠው ቤት ዋጋው ፮፻ ሺህ ቢሆን እንግዲያው ፬፻ ሺህ ብር ትርፍ አለው ማለት ነው ከዚህ ላይ ለስራተኞቹ አንድ ኮፒተር መስጠት ይችላል ደሞዛቸውንም ማሻል ይችላል ። ቤትም ስርቶ በሞርገጅ መስጠት ይችላል ማለት ነው ። ሁሌ በድህነት መነፀር ካየነው ሁሌ ድሀ ነው የምንሆነው። ልጆቹን ማስተማር የአገር ሀብት ነው። እነሱ ደግሞ ስራውን ለቀው ሲሄዱ በነሱ ምትክ ሌላው ይተካል ። መተካካትን ያመጣል ይህ ብቻ አይደለም በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብዙ ብዙ የሚስራ ስራዎች አሉ ለምሳሌ የሽንት ቤት እቃዎች ለምን ከውጭ አገር ይገባሉ ብዬ በጣም ነው የሚያብገነግነኝ። በጣም በጣም ቀላል ቴክኖለጂ ነው ። ለምን ተብሎ ነው ከውጭ የምናስገባው ይህንና ሌሎችን መስራ ቤት ስንከፍት እንደውም የስው (የስራተኛ እጥረት ነው የሚኖረን ባይ ነኝ።

ይህ ለማሳየት ብቻ ነው። ነገርዬው ሞልዱን ካገኘን ሽክላ በውሃ በጥብጠን መጨመርና ሲደርቅ የሽንት ቤት መቀመጫ አገኘን ማለት ነው። ልክ እንደጀበና በእሳት ሲቃጠል ጥንካሬውን ያገኛል አለቀ ደቀቀ። እንዲህ ስል ደግሞ የድህነት አስተሳስብ ያላቸውን ስዎች ለማሳመን አይደለም ግዜም የለኝም ። ትልቅስ ፋብሪካ ብናቆቁም ምን ችግር አለሁ አሁን እኮ በቢሊዬን ዶላር እያወጣን አው የሽንት ቤት እቃ ከወጭ የምናስመጣው ሽክላው አገራችን እያለ።

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Wazi, a US based youtuber, got her own show on Arts Tv

Post by temari » 12 Jun 2021, 16:12

Post Reply