Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 23 Mar 2021, 06:50

የአብይ አህመድ የውሸቶች ማከማቻ!!

I think a thread dedicated to Abiy Ahmed lies must be created and recorded for future references!!

I will add more lies and please join me guys!!

"አዲስ አበባ ውስጥ ሌሊት ብዙ መኪናዎች በብዛት የሚንቀስቀሱት ለህዝቡ ከፍተኛ የስራ ዕድል ስለፈጠርልነት ነው"
"4.2 የትግሬ ደሃ ህዝብ ስንዴ እየመገብነው ነው!!"
"በአርብኛ ሱዳን ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው!!"
"የኤርትራ ጦር ዳራድሩን የትግራይን ክፍል ነው የተቆጣጠረውም ወደ መሃል ትግራይ አልገባም"
"ኢትዮጵያ ከአሁን በኋላ በፈለገችው ቦታ፣ በፈለገችው ግዜ ዝናም ማዝነብ ስለምትችን ስለ ዝናብ እጥረት አትስቡ" :lol: :lol:
"የፓርላማ አባላት ረስታችሁት ነው እንጅ ባለፈው እኮ ከምርጫ ውድድር ሊወጡ የሚያስቡ የተቃውቅሚ ፓርቲዎች እንዳሉ ነግሪያችሁ ነበር"
"ኦነግ ከምራጫ ውድድር ራሱን ማግለሉ እፍርታምነቱን ያሳያል"
"ዳቦ ኤክስፖርት ሊደረግላቹ ነው"
"ኢትዮጵያ በዓለም የብልጽግና ታምሳሌት"
"የሲሚንቶ እጥረት ያለው ግንባታ ላይ ስለሆንን ነው"



:lol: :lol: :lol:

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 23 Mar 2021, 08:54

የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!! :lol: :lol: :lol:

https://fb.watch/4pDC8stuUI/

Please wait, video is loading...

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 26 Mar 2021, 07:42

፨ አብይ ከትናንት ወዲያ፡ የኤርትራ ወታደሮች ኢትዮጵያ ውስጥ የሉም
፨ አብይ ትናንት፡ ወታደሮቹ ገብተዋል ለኤርትራ ዋስትና የመስጠት አቅም ስለለን ግን አይወጡም
፨ አብይ ዛሬ፡ የኤርትራ ወታደሮች ባስቸኳይ እንዲወጡ ተስማምተናል።

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 26 Mar 2021, 13:47

አብይ አህመድ፡=

በፓርላማ የሴኩዩሪቲ ችግር ስላለ የኤርትራ ሰራዊት አሁን ከኢትዮጵያ አይወጣም!

ከፓርላማ ውጪ ደግሞ የኤርትራ ሰራዊት ከኢትዮጵያ እንዲወጣ ተስማምተናል።
:P

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 26 Mar 2021, 13:57

አብይ አህመድ፡=

"ኢትዮጵያ ዳቦ ኤክስፖርት ልታደርግ ነው፣
ኢትዮጵያ በዓለም የብልጽግና ተምሳሌት ትሆናሌች ።"

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 26 Mar 2021, 14:31

Last edited by Gallo on 27 Mar 2021, 06:30, edited 2 times in total.

kerenite
Member
Posts: 4475
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by kerenite » 26 Mar 2021, 14:36

Gallo wrote:
23 Mar 2021, 06:50
የአብይ አህመድ የውሸቶች ማከማቻ!!

I think a thread dedicated to Abiy Ahmed lies must be created and recorded for future references!!

I will add more lies and please join me guys!!

"አዲስ አበባ ውስጥ ሌሊት ብዙ መኪናዎች በብዛት የሚንቀስቀሱት ለህዝቡ ከፍተኛ የስራ ዕድል ስለፈጠርልነት ነው"
"4.2 የትግሬ ደሃ ህዝብ ስንዴ እየመገብነው ነው!!"
"በአርብኛ ሱዳን ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው!!"
"የኤርትራ ጦር ዳራድሩን የትግራይን ክፍል ነው የተቆጣጠረውም ወደ መሃል ትግራይ አልገባም"
"ኢትዮጵያ ከአሁን በኋላ በፈለገችው ቦታ፣ በፈለገችው ግዜ ዝናም ማዝነብ ስለምትችን ስለ ዝናብ እጥረት አትስቡ" :lol: :lol:
"የፓርላማ አባላት ረስታችሁት ነው እንጅ ባለፈው እኮ ከምርጫ ውድድር ሊወጡ የሚያስቡ የተቃውቅሚ ፓርቲዎች እንዳሉ ነግሪያችሁ ነበር"
"ኦነግ ከምራጫ ውድድር ራሱን ማግለሉ እፍርታምነቱን ያሳያል"
"ዳቦ ኤክስፖርት ሊደረግላቹ ነው"
"ኢትዮጵያ በዓለም የብልጽግና ታምሳሌት"
"የሲሚንቶ እጥረት ያለው ግንባታ ላይ ስለሆንን ነው"



:lol: :lol: :lol:
Haha,

Abi was known as MESHREFET but now he acquired a new one and which is ZINABU. The former one will be obsolete and the latter will remain current.

I believe the notion zinabu which he acquired is attributed to his speech when he met his rubber stamp parliament and in which he bragged (lied) that due to his blessing rain has started pouring in shoa and in other places. Funny... Lol.

To conclude,

The 7th king aka zinabu is a big... Big pathological liar. The entire world is laughing at him for his lies amongst many others... There are NO eri troops in tigray and few weeks later, YES there are eri troops in tigray.
Last edited by kerenite on 26 Mar 2021, 14:45, edited 1 time in total.

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 26 Mar 2021, 14:44

የአብይ አህመድ ውሸቶች ክፍል 1

"በእኔ የስልጣን ዘመን ማንም አሳዳድጅ ማንም ተሳዳጅ አይሆንም"
" አጣርተን እናስራለን እንጅ አስረን አናጣራም"
" ሚዲያንው ዘግቶ ሀሳብ ዘግቶ ለብቻ ምርጥ ለመሆን መሞከር የሰርፈር አለቃ ያሰኛል እንጅ ጅኛ አያሰኝም
"ህዝብ ካልተረዳልኝ ስልጣን ላይ የመቆየት ፍላጎት የለኝም"
"ተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚለውን ቃል አልወደውም፣ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የሚለው ቃል ተመራጭ ነው"
"27 አመት የጨለማ ውስጥ ነበራችሁ አመኑኝ አንደ ሙሴ አሻግራችኋለሁ"
"መግደል መሸነፍ ነው"
"ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም"
"አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ"
"በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ"
"አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው"
"በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም"
"ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም"
"ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም"
"እመኑኝ አሻግራችኋለሁ"
"ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየ ላይ ዘጉብኝ"
"በአፍሪክ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም"
"ከ14ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ"
"5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገንዋል"
"እንድህ አይነት ፋውንቴይንም ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ እንኳ የላቸውም"
"እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል"
"በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርርርእያደረኩ እሄድ ነበር"
"ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል"
"ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም
"ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር"
"ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው"
"አምቦን ኒዮርክ እናደርጋታለን"
"ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው"
"የወለጋ ህዝብ ውሃ ብጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው"
"ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ"
"ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ"
"ስናጠፋ ቆንጥጡን"
"የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም"
"ባለፉት 2 ዓመታትበኦሮሞ ክልል ብቻ 28000 ትቤቶች አስገንብተናል"
"የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል"
"በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር"
"……ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ"

እረ የዚህን ውሸታም አብይ አህመድ ውሸቶች ክፍል 2 ከታች ያንብቡ!!

የአብይ አህመድ ውሸቶች ክፍል 2

"መግደል መሸነፍ ነው
"ሸህአላሙዲንን ከሳውድ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ
"ልጆቼና ቤተሰቤ በስደት ነበሩ
"አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ
"ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው
"ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ
"ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር
" ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር
"በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም
"የኢትዮጵያ ህዝብ ከመምራት 100 ሚልዮን ጉንዳን መሸከም ይቀላል"
"ምርጫ መፍትሄ ብላቹ አትውሰዱት 20ና 30 ዓመት ምርጫ ያላደረጉ ሀገሮች አሉ"
"ችግኝ የምንተክለው እናቶች የሚለቁሙት እንጨት እንዳያጡ ነው"
"የሰው ልጅ ማሳጅ በማረግ የበለጠ ግኑኝነትን ያጠናክራል"
"ኢሳያስ አፈወርቂ መቀሌን መጎብኘት ይፈልጋል ፀሎት አድርጉለት "
"ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ መኪና ያለ ሞተር ማለት ነው"
"የኤርትራ መንግስት በዓለም ላይ የተመሰከረለት ልማታዊና ሰላማዊ መንግስት ነው"
"ኢህአዴግ ኦሮሞ ስለመራው አይፈርስም እንዲያውም ተጠናክሯል"
"በኮሮና ወቅት በዓለም ላይ ኢኮኖሚዋ ያደገው ኢትዮጵያ ብቻ ናት"
"ኢትዮጵያን ስቀበል ባዶ ካዝና ነው የተረከብኩት"
"የኢትዮጵያ ሕዝብ "ሾርት ሚሞሪ " ያጠቀዋል
"ስመኘው የሚባል አንድ ሰውዬ ዛሬ መኪና ውስጥ ሞቶ ተገኝቷል"
"እኔ ጠቅላይ ሚኒስትር እንጂ የሰፈር ሚሊሻ አይደለሁም"
"ባይገርማችሁ ዛሬ ከቡራዩ መንግስታችን ተነካ ብለው እየተመሙ ነው"
"ቤተመንግሥት የመጡትን ወታደሮች መንግስታቸውን የደሞዝ ጭማሪ ለመጠየቅ ነው"
"እኔ ወታደር ባልሆን ኖሮ ትላንት የመጡ ወታደሮች መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ነው"
"ፎቶ እንነሳ ሲሉኝ ንጉስ ስለምሆን እምቢ እላቸው ነበረ"
"ኢትዮጵያውን ናቹህ ያልገባቹህ እንጂ ፈረንጆች ለውጡን እያደነቁ ነው"
"የኦሮሞ ቢሄርተኝነት ኦሮሞን መንደር ውስጥ ከተተው"
" መደመር ከገዳ ስርዓት ነው የተቀዳው"
" መደመር ከእናቶች እሴት የመነጨ ነው"
"ኦሮሞ እኔን ካልደገፈኝ 1,000 አመት እንዳይነሳ አድርጌ አከርካሪውን እሰብራለሁ"
"ግብፅ ሄጄ በ ISIS የተገደሉ ክርስቲያኖችን አስክሬን ይዤ እመጣለሁ"
"ባህርዳር ላይ የተሞከረው መፈንቅለ መንግስት ነው"
"የትግራይ ሕዝብ ደብረጽዮንን ሊደግፍ ይገባል"
"አረና ካሸነፈ ያኔ ነው ምንጣላው"
"ምርጫው ከ 2013 ባያልፍ ደስ ይለኛል"
"ከአለም ባንክ መበደር ልክ ከእናት መቀነት እንደ መበደር ነው"
"በመደመር እሳቤ የአንድነት ፓርክ ቀበሮዎች ታረቁ"
"ጀነራል አሳምነው ሾምኩት እንጂ አልገደልኩትም"
"ያለ ምርጫ አንድ ቀን ስልጣን ላይ መቆየት አንፈልግም"
"ትግራይ ላይ ምርጫ ከተደረገ እናቶች ያለቅሳሉ ወጣቶች ይሞታሉ ህንፃዎች ይፈርሳሉ"
"ለገሰ ወጊ ከመሞቱ ብፊት ለኦነጉ መሪ ዳዉድ ኢብሳ መረጃ ሰጥቼ ነበር"
"በቀጣይ Challenge ያደርገኛል ብሎ ፈርቶ የሚያስር መሪ ፊሪ ብቻ ሳይሆን ቅዘናም ነዉ"
"ጃዋር ወንድሜ ነው"
"ስኮርት እንጂ ኢስኮርት አላልኩም"
``እኔ`` ደሞዝ እየከፈልኩት መረጃ ለናንተ የሚሰጥ። ለናንተም ኣይጠቅምም"
"ማክሮ ኢኮኖሚ በጣም ይከብዳል ! እኔ በመከራ ነው ያወቅኩት ብነግራችሁ አይገባችሁም"
" የሳትላይቱ ሀሳብ አመንጪ እኔ ነኝ"
"አቅም ቢኖረኝ ኖሮ ውጭ አገር ሄጄ እታከም ነበር ደሞዜ ስለማይበቃኝ ነው እንጂ"
"ከሚደግፉኝ ይልቅ የሚቃወሙኝ ሰዎች የምሰራው ገብቷቸዋል"
"እንደ ፓርቲ የማደንቀው አለ ከተባለ ግንቦት 7 ነው"
"ኢትዮጵያ ያላት ምርጥ ተንታኝ ሲሳይ አጌና ነው"

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 26 Mar 2021, 14:57

አብይ አህመድ፡=

* ጦርነቱ በ16 ቀን ተጠናቋል፡፡

* ጦርነቱ ንፁሃን ሳይነካ በአለም ታሪክ የተሰራ ነው!


* የኤርትራ ሰራዊት አልገባም የጁንታ የውሸት ዜና ነው።

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 26 Mar 2021, 15:15

አብይ አህመድ፡=

"ሱዳን ማለት በአረብኛ ኢትዮጵያ ማለት በግሪክኛ ትርጉሙ አንድ አይነት ነው! ስለዚህ ከሱዳን ጋር አንዋጋም!" (የሾርት ሜሞሪ ባለቤት የሆነው አብይ አህመድ ለምክር ቤቱ የተናገረው::)

"የሱዳን እና የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ህዝብ ነው!ስለዚህ ከሱዳን ጋር ልንዋጋ አንችልም!" (በትግራይ ላይ ጦርነት ያወጀው አብይ አህመድ ለፓርላማው የሰጠው መልስ)

"ሱዳን አሁን ባለችበት ሁኔታ ወረራ ማድረግም ሆነ መዋጋት አትችልም:: ሱዳን ብዙ የውስጥ ችግር አለባት!እኛም ሱዳንን መውጋት አንችልም!ብዙ የውስጥ ችግር አለብን!" (ሱዳን የኢትዮጵያን ግዛቶች በወራራ ይዛ ህዝብ እያፈናቀለች ከተማ እያቃጠለች ባለችበት ሁኔታ የሱዳንን ወረራ በሚመለከት ለቀረበለት ጥያቄ የሰጠው መልስ)

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 26 Mar 2021, 15:58

“የትግራይ ህዝብ የትዊተር 'ኮንሰርን' አይበላም፤ ስንዴ ነው የሚበላው!”
🙏🏾
የጠሚያችን ሳክስ ኢንተርናሲዮናል ሆኗል!


Please wait, video is loading...

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 26 Mar 2021, 22:57

የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!
Please wait, video is loading...

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 26 Mar 2021, 23:12

የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!


Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 27 Mar 2021, 06:27

የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!


https://fb.watch/4uMqBU3GtX/
++
https://www.facebook.com/22333589499078 ... 8986555454

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 27 Mar 2021, 09:25

የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!
Please wait, video is loading...

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Gallo » 16 Apr 2021, 08:27

የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!! :P :lol:
Please wait, video is loading...

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Meleket » 06 May 2021, 05:03

ኤርትራዊ የመሃልና የመስመር ዳኝነታችን ትዝብት ይህን ይመስላል

ረዢሙ ዝርዝር ላይ ከተገለጹት መካከል፡ እነዚህ የሚከተሉት ሃሳቦች ምኑ ላይ ነው ውሸትነታቸው፡ ጠቅላዩን ለመጎንተልና ለማጠልሸት ታስቦ ካልሆነ በስተቀር!
:mrgreen:

Gallo wrote:
26 Mar 2021, 14:44
የአብይ አህመድ ውሸቶች . .
.
.
" ሚዲያንው ዘግቶ ሀሳብ ዘግቶ ለብቻ ምርጥ ለመሆን መሞከር የሰርፈር አለቃ ያሰኛል እንጅ ጅኛ አያሰኝም
.
.
"መግደል መሸነፍ ነው"
.
.
"ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል"
"ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም
.
.
"የወለጋ ህዝብ ውሃ ብጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው"
.
.
"ስናጠፋ ቆንጥጡን"
"የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም"
.
.
"አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ
.
"ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ
.
.
"በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም
"የኢትዮጵያ ህዝብ ከመምራት 100 ሚልዮን ጉንዳን መሸከም ይቀላል"
"ምርጫ መፍትሄ ብላቹ አትውሰዱት 20ና 30 ዓመት ምርጫ ያላደረጉ ሀገሮች አሉ"
"ችግኝ የምንተክለው እናቶች የሚለቁሙት እንጨት እንዳያጡ ነው"
.
.
"ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ መኪና ያለ ሞተር ማለት ነው"
.
.
"ኢትዮጵያን ስቀበል ባዶ ካዝና ነው የተረከብኩት"
.
"ስመኘው የሚባል አንድ ሰውዬ ዛሬ መኪና ውስጥ ሞቶ ተገኝቷል"
"እኔ ጠቅላይ ሚኒስትር እንጂ የሰፈር ሚሊሻ አይደለሁም"
.
.
"ለገሰ ወጊ ከመሞቱ ብፊት ለኦነጉ መሪ ዳዉድ ኢብሳ መረጃ ሰጥቼ ነበር"
"በቀጣይ Challenge ያደርገኛል ብሎ ፈርቶ የሚያስር መሪ ፊሪ ብቻ ሳይሆን ቅዘናም ነዉ"
"ጃዋር ወንድሜ ነው"
.
.
"አቅም ቢኖረኝ ኖሮ ውጭ አገር ሄጄ እታከም ነበር ደሞዜ ስለማይበቃኝ ነው እንጂ"
"ከሚደግፉኝ ይልቅ የሚቃወሙኝ ሰዎች የምሰራው ገብቷቸዋል"
.
.

Wedi
Member+
Posts: 7992
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Wedi » 04 Jun 2021, 04:06

Plagiarism at it's best!
Please wait, video is loading...
:P
:lol:
Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 7992
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የአብይ አህመድ ውሸቶች ማከማቻ!!

Post by Wedi » 04 Jun 2021, 05:30


Post Reply