Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 13508
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

The immortal TPLF and it's Tortoise Shell!

Post by Axumezana » 20 Mar 2021, 03:43

As far as TPLF lives within the Tigray people and serve their interest the Tigray people are like a "Tortoise Shell" that give TPLF everlasting life. Do you know the Tortoise lives more than 200 years as it is protected from danger by its shell!

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: The immortal TPLF and it's Tortoise Shell!

Post by Meleket » 20 Mar 2021, 05:03

Axumezana wrote:
20 Mar 2021, 03:43
As far as TPLF lives within the Tigray people and serve their interest the Tigray people are like a "Tortoise Shell" that give TPLF everlasting life. Do you know the Tortoise lives more than 200 years as it is protected from danger by its shell!
የሕወሓት ትልቁ ስህተቷ፣ የጦቢያውያንን ህዝብ ብዛትና የነጩን ዓለም ምጽዋት ተማምና በቅኑውና በስራ ወዳዱ የኤርትራ ህዝብ ላይ ጦርነት ማወጇ ነው። ምን ይህ ብቻ በዓለም ኣደባባይ የተበየነን ብይን አልተገብርም ብላ ዕንቅፋት መሆኗም፡ እንዲሁም ራሷ ተሳስታ የትግራይ የዋህ ህዝብንም ጭምር የተሳሳተ ግምትና ግንዛቤ እንዲያሳድር ተጽእኖ ለመፍጠር መሞከሯ ነው። እርግጥ ነው ያ ሁሉ ጣራ ላይ የደረሰ ትዕቢት ሕወሓትን እንጂ የትግራይ ህዝብን አይወክልም።

ሕወሓት ከትዕቢቷ አሁንም ድረስ አልተማረችም። የኤርትራን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ሲገባት ወድቃም እየተንፈራፈረችም መፎከር ያምራታል። ሕወሓት ስርቆት ዋንኛ መለያ ባህሪዋ ነው። ኤርትራዉያን ታጋዮች (ኣባ ጎብየ ወይም ዔሊን እንደ ምሳሌነት) እንደሚጠቀሙባት ሁሉ ይህችን የትግል ምሳሌም ከኤርትራውያን ለመስረቅ ሕወሓት ቋምጣለች። ነገሩ ነው እንጂ ለሕወሓት የምትመጥናት አምሳያዋ ኤሊ ሳትሆን እስስት ብቻ ነች።
:lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 13508
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: The immortal TPLF and it's Tortoise Shell!

Post by Axumezana » 20 Mar 2021, 05:11

Tigray people are Weyanes! TPLF and the Tigray people are son and mother not separable with one soul and one spirit! Do you get it!

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: The immortal TPLF and it's Tortoise Shell!

Post by Meleket » 20 Mar 2021, 05:33

Axumezana wrote:
20 Mar 2021, 05:11
Tigray people are Weyanes! TPLF and the Tigray people are son and mother not separable with one soul and one spirit! Do you get it!

ወዳጃችን Axumezana ታድያ ወደ ኤርትራና ወደ ባህርዳር ወደ ጎንደርም ሮኬቶች በመተኮስ በሰላማውያን ዜጎች ላይ ሽብር ለመፍጠር የሞከሩት ጭቁን የትግራይ ገበሬዎች ናቸው በለና! :lol: እርግጥ ነው በወያኔና በትግራይ ህዝብ መካከል ትስስር አለ። ወያኔ የትግራይ ህዝብ ልጅ ነች ማለትህም ትክክል ነህ። ብትሆንም ግን የጦቢያውያንን የህዝብ ብዛትና የነጮችን ምጽዋት ተማምና በኤርትራ ህዝብ ላይ ጦርነት በማወጇ፣ በዓለም ኣደባባይ የተፈረደ ይግባኝ የለለውን ፍርድም ከመተግበር ዕንቅፋት በመሆኗ ምክንያት ብቻ ከሓቅና ከፍትህ በትር ልታመልጥ አትችልም። ወያኔ የትግራይ ህዝብ ልጅ መሆኗ ብቻ ከቅጣት ኣያድናትም። (አራት ሚሊየን ነጥቦች) :mrgreen:

ስለሆነም ወያኔ በቃሬዛ ላይ ሆና መሬትም ላይ ወድቃ እየተንፈራፈረች መፎከሩን ኣቁማ ወደ ንስሓ ብትቀርብ ለነፍሷ መልካም ነው፤ የትግራይ ህዝብም የዚች ትዕቢተኛ ልጁን ሞት በቁሙ ከማየት ይድናል። ትግራይ እኮ ወያኔን ብቻ ኣይደለም የወለደች ሌሎች ልጆችም ሳይኖሯት ይቀራሉ ትላለህ?
:lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 13508
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: The immortal TPLF and it's Tortoise Shell!

Post by Axumezana » 20 Mar 2021, 06:18

The Tigrayans has the God given right of self defence. Hitting military targets in Eritrea and in Amhara is going to continue!

Sabur
Member
Posts: 1364
Joined: 11 Aug 2018, 07:41

Re: The immortal TPLF and it's Tortoise Shell!

Post by Sabur » 20 Mar 2021, 09:14

Meleket:

Trying to reason out with TPLF Organized Cadres of Liars and Families of the Privileged old TPLF Oligarchies and Mafias who looted close to 30 Billion Dollars from the Poor people of Ethiopia during the 27 years is Impossible.

Lying, and Deception are their Virtues.

These Liars will leave any stone unturned to lie. They will pay so called "Journalists, Medias, Politicians, Lawyers and you name it" to Deceive the whole world. They are very deep in Money (stolen money); Hey Money talks and Truth suffers in this world.

The only way to argue with these Liars is to expose them for who they are "Filthy Liars !"

Meleket wrote:
20 Mar 2021, 05:33
Axumezana wrote:
20 Mar 2021, 05:11
Tigray people are Weyanes! TPLF and the Tigray people are son and mother not separable with one soul and one spirit! Do you get it!

ወዳጃችን Axumezana ታድያ ወደ ኤርትራና ወደ ባህርዳር ወደ ጎንደርም ሮኬቶች በመተኮስ በሰላማውያን ዜጎች ላይ ሽብር ለመፍጠር የሞከሩት ጭቁን የትግራይ ገበሬዎች ናቸው በለና! :lol: እርግጥ ነው በወያኔና በትግራይ ህዝብ መካከል ትስስር አለ። ወያኔ የትግራይ ህዝብ ልጅ ነች ማለትህም ትክክል ነህ። ብትሆንም ግን የጦቢያውያንን የህዝብ ብዛትና የነጮችን ምጽዋት ተማምና በኤርትራ ህዝብ ላይ ጦርነት በማወጇ፣ በዓለም ኣደባባይ የተፈረደ ይግባኝ የለለውን ፍርድም ከመተግበር ዕንቅፋት በመሆኗ ምክንያት ብቻ ከሓቅና ከፍትህ በትር ልታመልጥ አትችልም። ወያኔ የትግራይ ህዝብ ልጅ መሆኗ ብቻ ከቅጣት ኣያድናትም። (አራት ሚሊየን ነጥቦች) :mrgreen:

ስለሆነም ወያኔ በቃሬዛ ላይ ሆና መሬትም ላይ ወድቃ እየተንፈራፈረች መፎከሩን ኣቁማ ወደ ንስሓ ብትቀርብ ለነፍሷ መልካም ነው፤ የትግራይ ህዝብም የዚች ትዕቢተኛ ልጁን ሞት በቁሙ ከማየት ይድናል። ትግራይ እኮ ወያኔን ብቻ ኣይደለም የወለደች ሌሎች ልጆችም ሳይኖሯት ይቀራሉ ትላለህ?
:lol:

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: The immortal TPLF and it's Tortoise Shell!

Post by Meleket » 24 Mar 2021, 05:02

Axumezana wrote:
20 Mar 2021, 06:18
The Tigrayans has the God given right of self defence. Hitting military targets in Eritrea and in Amhara is going to continue!
ወዳጃችን Axumezana ታድያ የማያዳላው ፈጣሪ፡ ለኤርትራዉያን እንዲሁም ላማሮች ማለትም ለጦቢያውያን ባጠቃላይ፡ ራሳቸውን የመከላከል መብት ያልሰጣቸው መስሎሃ’ላ!? :lol:

እኛን የገረመን ደግሞ፡ ኤርትራዉያንና ኣማሮች እንዲሁም ኢጦቢያዉያን ባጠቃላይ ራሳቸውን የመከላከል የማያዳግም እርምጃ ሲወስዱ፡ እናንተ በምዕራብ አገሮች አደባባይ እንደ ጠገበ ወደል ፈሳም አህያ የምትንደባለሉት ነገር ነው? :mrgreen: :mrgreen:

ቤነገራችን ላይ “ተንጋለው ቢተፉ ተመልሶ ታፉ” ሲባል ኣልሰማህምን! ሕወሓት የምታመርተው የዱቄት ዋጋ’ሳ ስንት ሆነ?! . . . እንደ ወጣቱ ጠቅላዩ፡ "ሕወሓት ራሷ ዱቄት ሆናለች" እንዳትለን እንጂ!
:lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 13508
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: The immortal TPLF and it's Tortoise Shell!

Post by Axumezana » 24 Mar 2021, 05:36

Abiy claims Isaias is still afraid of TPLF and that is why he can't live Tigray. Does that mean TPLF that was declared dead few months ago has been resurrected?

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: The immortal TPLF and it's Tortoise Shell!

Post by Meleket » 24 Mar 2021, 09:16

እስስቷ ሕወሓት ምላሷን አሹላ፣
ዛሬም አልተወችም ፉከራ ሽለላ፣ :mrgreen:
ቁንቾ ቁንጮዎቿን በጦር አስፈንግላ፣
ዘራፍ ዘራፍ አለች እፍረቷን ቀቅላ፡
ዱቄት በዱቄት ሆና ያቺ ውርንጭላ።
:lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 13508
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: The immortal TPLF and it's Tortoise Shell!

Post by Axumezana » 10 Oct 2021, 07:08

As far as TPLF lives within the Tigray people and serve them diligently it shall have long life ! Hundreds of years! Bad news for dictator Isaias!

Axumezana
Senior Member
Posts: 13508
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: The immortal TPLF and it's Tortoise Shell!

Post by Axumezana » 10 Oct 2021, 21:29

This was posted in March 2021 while Abiy and his so called " amateur generals" were boasting! The prediction stands with time!

Post Reply