Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

የዓብይ አህመድ የለውጥ ሃዋርያ! የብልፅግና የምርጫ ውድድር እጩ! የኦሮሙማ ተሸላሚ! ፒፒ አሳፋሪ ነው!!!

Post by Maxi » 10 Mar 2021, 17:37


የዓብይ አህመድ የለውጥ ሃዋርያ! የብልፅግና የምርጫ ውድድር እጩ! የኦሮሙማ ተሸላሚ!
በአብይ አህመድ የሚመራው ፒፒ ተአዳቢው እና ናዚው ለፓርላማ ምርጫ ያቀረበው ተወዳዳር ይህን ይመስላል!! ፒፒ አሳፋሪ ነው!!!

አዲስ አበቤ ጉድህን ተመልከት እንደዚህ አድርጎ ከፍ ዝቅ አድርጎ የሰደበህ ብልፅግናን ወክሎ ምርጫ ሊወዳደር ሸገር ከትሟል ይሄንን አህያ እና ፓርቲውን ለመምረጥ የተዘጋጀህ አዲስ አበቤ ቆም ብለህ አስብ!! እምቢ ብለሀ የምትመርጥ በኋላ ደም እንባ ብታለቅስ እጨምርሀለው እንጂ አላዝንልህም!!

Please wait, video is loading...