Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: FROM THE HORSE'S MOUTH [YE BALABAT LIJ]: ባልቻ አባነብሶ 100% ኦሮሞ ነው & native of Saddeen Sooddoo. ኦሮሞ እንጂ ጉራጌ አደለም። ጭፍለቃ ይ

Post by Horus » 02 Mar 2021, 22:51

ወረኛ የዉሸት ፋብሪካ ሁላ !

የተለምደ ፈጠራ፣ ለመጀመሪያ ግዜ ሳዲን ሶዶ ቅብጥርስ ሰማን። ሶዶ የቦታ ስም እንጂ ሶዶ ዘር የለም። ሶድ በጉራጌ ብቻ ሳይሆን በዎላይታ አለ ። የዎላይታ ዋና ከተማ ሶዶ ነው ። አሳፋሪ ሁላ ! ራሳቸውን ከዎያኔ ጀምሮ ጂዳ የሚሉ የክስታኔ እና ኦሮም ቅይጥ ህዝብ አሉ ። ክስታኔ ላሊጌ ውይም ሰሜኖች ይላቸዋል ። ከክስታኔ በሰሜን በኩል ስለሚኖሩ ማለት ነው። በበቾ ያሉት ኦሮሞች ያያ ይባላሉ ፣ የማሞ ወልዴ ዘሮች ማለት ነው ።

የጂዳዎች ዘፈን


EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: FROM THE HORSE'S MOUTH [YE BALABAT LIJ]: ባልቻ አባነብሶ 100% ኦሮሞ ነው & native of Saddeen Sooddoo. ኦሮሞ እንጂ ጉራጌ አደለም። ጭፍለቃ ይ

Post by EPRDF » 03 Mar 2021, 01:08

Obbo Yaballo,

እኔ እስከማውቀው፣ ሶዶ ከጉራጌ ጎሳዎች መሀል አንዱ ነው።ጉራጌ በአብዛኛው የእስልምና ኃይማኖት ተከታይ ሲሆን፣ ሶዶ ጉራጌ የሚባለው ጎሳ ግን በአብዛኛው ወይም ሙሉ በሙሉ የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ነው። ምን ያህል እውነትነት እንዳለው አላቅም ግን ሶዶ ጉራጌ በአንድ ወቅት ኦሮሞ የነበረ ብሔረሰብና በጉራጌ አሲሚሌት እንደሆነም ትርክት ቢጤ ነገር አለ።ቋንቋም ሳውዘርን ሴሚቲክ ተናጋሪ እንደሆነና ክስታንኛ ተብሎ እንደሚጠራ ይታወቃል። ልብ አድርግ ክስታኔ ቋንቋው ነው እንጂ ጎሳው ግን ሶዶ ጉራጌ ነው የሚባለው፣ እዚህ ግን አንዳንዶች ሁለቱን ሲያምታቱና ሲያወናብዱ አያለሁ።

ባልቻ አባ ነፍሶም በዝያው አካባቢ የተገኘ ሰው ስለነበር ወይ ወደ ጉራጌነት ኣሲሚሌት የሆነ የኦሮሞ ተወላጅ ሊሆን ይችላል ወይንም ቫይስ ቨርሳ፣ ግምቱ የኔ ነው።

በኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ፣ አንድ ግለሰብ በአንድ የብሄር ቀዬ geography አካባቢ መወለድ የግድ የዛ ብሄር ተወላጅ አያደርገውም፣ ስለዚህ ደጃች ባልቻም በጉራጌ አካባቢ መወለድ የግድ ጉራጌ አያደርገውም፣ ይህንን በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል። ለምሳሌ፣ ኃይለስላሴ የተወለደው በሐረርጌ ክፍለሃገር፣ ኤጀርሳ ጎሮ ውስጥ ሲሆን ያደገውም ሐረር ከተማ ውስጥ ነው፣ ግን ከዛ የሐረርጌ ሕዝብ ጋር ምን የሚያገናኘው ነገር አለ? Nothing Nada ምንም ነገር የለም።

ወደ ሶዶ ጉራጌ ስንመለስ፣ ሶዶ ጥንት ኦሮሞ ይሁን ዛሬ ጉራጌ፣ በዚህች ዘመናዊ ቀን ያለው ሶዶ ጉራጌ ግን ደንበኛ መለያው የሃውስ ኒግሮነት ነው። ሰልፍ ስቲም/ በራስ መተማመን ለሚሉት ነገር ባዕድ ናቸው፣ ለምንና ከምን እንድመነጨም አይገባኝም። ከጳጳሱ ይበልጥ ቄስ ለመሆን ሲያሽቃብጡ ሳይ በጣም ይገርመኛል ስለ እውነት። ደግሞ በግለሰብ ደረጃ ሳይሆን በጅምላ/ኮሌክቴቭሊ።አጃኢብ ነው።

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: FROM THE HORSE'S MOUTH [YE BALABAT LIJ]: ባልቻ አባነብሶ 100% ኦሮሞ ነው & native of Saddeen Sooddoo. ኦሮሞ እንጂ ጉራጌ አደለም። ጭፍለቃ ይ

Post by TGAA » 03 Mar 2021, 02:37

"ወደ ሶዶ ጉራጌ ስንመለስ፣ ሶዶ ጥንት ኦሮሞ ይሁን ዛሬ ጉራጌ፣ በዚህች ዘመናዊ ቀን ያለው ሶዶ ጉራጌ ግን ደንበኛ መለያው የሃውስ ኒግሮነት ነው። ሰልፍ ስቲም/ በራስ መተማመን ለሚሉት ነገር ባዕድ ናቸው፣ ለምንና ከምን እንድመነጨም አይገባኝም። ከጳጳሱ ይበልጥ ቄስ ለመሆን ሲያሽቃብጡ ሳይ በጣም ይገርመኛል ስለ እውነት። ደግሞ በግለሰብ ደረጃ ሳይሆን በጅምላ/ኮሌክቴቭሊ።አጃኢብ ነው።" All the venom is contained here in . Tribal that is .

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: FROM THE HORSE'S MOUTH [YE BALABAT LIJ]: ባልቻ አባነብሶ 100% ኦሮሞ ነው & native of Saddeen Sooddoo. ኦሮሞ እንጂ ጉራጌ አደለም። ጭፍለቃ ይ

Post by Horus » 03 Mar 2021, 02:45

እነ ያቤሎ ምናምን ፋንዲያ ሁላ ክስታኔነት እያማረህ ይቅር፤ መሆን የማትችለውን አታልም !!! ዝንጀሮ ሰማይን ለመንካት እንጣጥ ስትል ታድራለች ይባላ

Post Reply