Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12610
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ከትግራይ መንግሥት ፈቃድ ሳያገኙ ጉዞ አድዋ የጀመሩ ነፍጠኞች ከሞት ለጥቂት አመለጡ

Post by Thomas H » 28 Feb 2021, 23:21

ሰሚ አጣን እንጂ እኛ እኮ ተናግረን ነበር ከእንግዲህ አዲስ አበባ በሚገኘው አድዋ ድልድይ እንጂ ዓድዋ ላይ አታከብሩም ብለን።
የአድዋ ተጓዦች 'አድዋ ደርሳችኋል፣ ከዚህ በኋላ ሽልጦ ነው ተመለሱ' ተብለው ላሽ ብለዋል በወታደሮች ታጅበው ወደ ቆቦ። ከስፖንሰሮች ግን ሚሊዮኖችን ቅርጥፍ አርገው በልተዋል:: አድዋ ቢገቡ አብዮታዊ እርምጃ ይወሰድባቸው ነበር::