Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12611
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

አስደንጋጭ ዜና፡ ኢዜማን ወክለው በፊንፊኔ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሚወዳደሩ እጩዎች ውስጥ አንድም ኦሮሞ የለበትም

Post by Thomas H » 27 Feb 2021, 19:56

1. ምርጫ ወረዳ ወረዳ 1/9 አርክቴክት ዮሐንስ መኮንን
2. ምርጫ ወረዳ 2/14 አቶ ደረጀ ተክሌ
3. ምርጫ ወረዳ 3 ዶ/ር ጥላሁን ገብረ ህይወት
4. ምርጫ ወረዳ 4 አቶ ተክሌ በቀለ
5. ምርጫ ወረዳ 5 አቶ አበበ ተሻለ
6. ምርጫ ወረዳ 6 አቶ ግርማ ሰይፉ
7. ምርጫ ወረዳ 7 ወይዘሪት ናርዶስ ስለሺ
8. ምርጫ ወረዳ 8 ወ/ሮ ከውስር እድሪስ
9. ምርጫ ወረዳ 10 አቶ ዘላለም ወርቅአገኘሁ
10. ምርጫ ክልል 11 አቶ የጁ አልጋው ጀመረ
11. ምርጫ ወረዳ 12/13 አቶ አንዷለም አራጌ
12. ምርጫ ወረዳ 15 ዶ/ር በላይ እጅጉ
13. ምርጫ ክልል ወረዳ 16 ዶ/ር አንማው አንተነህ
14. ምርጫ ወረዳ 17 ዶ/ር ዳዊት አባተ
15. ምርጫ ወረዳ 18 አቶ ወንደሰን ተሾመ
16. ምርጫ ወረዳ 19 አቶ በላይ ደስታ
17. ምርጫ ወረዳ 20 አቶ ባንትይርጋ ወርቁ
18. ምርጫ ወረዳ 21/22 አቶ ብርሃኑ ወልደ ጊዮርጊስ
19. ምርጫ ወረዳ 23 ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
20. ምርጫ ወረዳ 24 ፕሮፌሰር በፍቃዱ ድግፌ
21. ምርጫ ወረዳ 25 አቶ እንዳልካቸው ፍቃደ
22. ምርጫ ወረዳ 26/27 ዶ/ር መለስ ገብረ ጊዮርጊስ
23. ምርጫ ወረዳ 28 ዶ/ር ባንተይገኝ ታምራት

ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ ማለት ደቡቡም ኦሮሞውም ትምህርት ቤት የሚሄደው አማራ መሆን ስለሚፈልግ ነው ያለው ሰውዬ ነው


ethioscience
Member
Posts: 3922
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: አስደንጋጭ ዜና፡ ኢዜማን ወክለው በፊንፊኔ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሚወዳደሩ እጩዎች ውስጥ አንድም ኦሮሞ የለበትም

Post by ethioscience » 27 Feb 2021, 20:10

Thomas-H እንደዚህ እየጨፈርን ነው ጠባብ ዘረኛ አጎቶችህን በምስራቅ አፍሪካ ላይመለሱ የቀበርናቸው :idea: :idea: በደንብ ተመልከተው
Last edited by ethioscience on 27 Feb 2021, 20:18, edited 4 times in total.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አስደንጋጭ ዜና፡ ኢዜማን ወክለው በፊንፊኔ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሚወዳደሩ እጩዎች ውስጥ አንድም ኦሮሞ የለበትም

Post by Za-Ilmaknun » 27 Feb 2021, 20:13

ለምን እንደገረመኽ፥ ሳስበው እኔም፥ ተገረምኩ! ትህነጋዊያን ይህ ጊዜ ይደርሳል ብለው ሳያስቡት፥ ደረሰና ባጠመዱት ወጥመድ ፥ ዉስጥ ዘው ብለው ገቡ።

አሁን ላይ በጡንቻ እያስፈራሩ፥ የሚመጣ ነገር የለም፥ ከዉርደት ባለፈ። ከ አርሲ ወይም ከአድዋ ወይም ከ አላማጣ አስመጥቶ ሸገር ላይ፥ መሾሙ፥ ላንተ ካልሆነ በቀር፥ ለሌላው፥ ትርጉሙ ሳይገባው፥ ይሄው ዘመናት፥ ተቆጠሩ።

የናንተ ሰዎች አሁን ላይ፥ ኦህዴድ፥ የናንተን ፈለግ ተከትሎ፥ ከህዝብ ተጋጭቶ፥ሲባረር ለማየት፥ መቸኮላችሁን፥ ነቄ፥ ብለዉባችኋል። :mrgreen:

ethioscience
Member
Posts: 3922
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: አስደንጋጭ ዜና፡ ኢዜማን ወክለው በፊንፊኔ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሚወዳደሩ እጩዎች ውስጥ አንድም ኦሮሞ የለበትም

Post by ethioscience » 27 Feb 2021, 20:29

ምን ይሁን ነው የምትሉት ሙታን ወያኔዎች... C’est la vie

yaballo wrote:
27 Feb 2021, 20:18



Post Reply