Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11839
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Post by Selam/ » 01 Mar 2021, 21:39

Buddy, you’re conflicting yourself. You said that I am not Amhara and also claimed that only Amharas care about Ethiopia. Who told you that all 40 million Amharas are as shortsighted as you are? Speak only for yourself whatever your ethnicity is, to which I don’t give a sh!t. I only know that you have a bad habit of generalizing things: all Amharas, all Oromos, all Tigreans...
Noble Amhara wrote:
01 Mar 2021, 20:36
Who cares about weyane why does that matter use logic you are not Amhara so you don’t care if Amhara people are stuck behind and are humiliated by the garbage federation of Ethiopia guess what Amhara only sing for Ethiopia while biherberesebs massacre our people let truth prevail. This is not up to you to judge because you don’t give a damn about Amharas but for the whole Amhara people who will figure this out soon this decade

Name only E t h i o p i a

Selam/ wrote:
01 Mar 2021, 20:33
Well, I am not here to convince a woyane rat who hides himself under an Amhara cloak.
Noble Amhara wrote:
01 Mar 2021, 20:15
She is a distraction to the geographical unification of Amhara people and the development of the Abysinnian state and identity. Amhara is surrounded by enemies the Gallo the Gumuz the Southerners. Ethiopianism is effective design to make Amhara region not develop Ethiopia for you is just Addis Ababa . You also don’t address why only amharas have to sing for Ethiopia no other ethnic group sings for Ethiopia.





We Defeated Italy in Adwa 1896 Thanks to Abysinniawinet


Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Post by Horus » 02 Mar 2021, 02:01

መድፈኛው ባልቻ ሰፎ በአድዋ ድል አድርጎ በሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ሞተ
ወንድሙ ገብረ መስቀል ሰፎ በአድዋ ሞተ
ሌላ ወንድሙ ገብረ መድህን ሰፎ በአድዋ ቆስሎ በሰገሌ ጦረትነት ሞተ (የእኔ አያት በሰገሌ ጦርነት ዘምቷል)
ሌላ ወንድሙ ወልደ ጻዲቅ በሁለተኛ የጣሊያን ወረራ ጣሊያኖች ሞቃዲሾ አስረውት ሱማሌ እስር ቤት ሞተ ... ፍጹም አስደናቂ ቤተሰብ !!!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11713
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Post by Noble Amhara » 02 Mar 2021, 11:39

APP and NAMA should come together and form one Amhara Regional Party, Amhara Politicians should be educated on the disaster of Ethiopia and the solution of Amhara nationhood work to build Amhara Region for Amharas who live outside Amhara Kilil people like Selam don’t give a fck about us Ethiopia is a graveyard another Burundi

Selam/
Senior Member
Posts: 11839
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Post by Selam/ » 03 Mar 2021, 01:35

Yes, I don’t give a fvck about phony people who hide behind ethnicity or religion.
Noble Amhara wrote:
02 Mar 2021, 11:39
APP and NAMA should come together and form one Amhara Regional Party, Amhara Politicians should be educated on the disaster of Ethiopia and the solution of Amhara nationhood work to build Amhara Region for Amharas who live outside Amhara Kilil people like Selam don’t give a fck about us Ethiopia is a graveyard another Burundi

Naga Tuma
Member+
Posts: 5543
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Post by Naga Tuma » 03 Mar 2021, 17:18

Horus wrote:
28 Feb 2021, 05:06
ናጋ ቱማ፣
የጻፍኩትን ሳታነብ ክሪቲክ ብታደርገኝ ምን ዋጋ አለው። ሰፎ ማለት ሴፉ የሚለው የጉራጌ ስም ዝርያ ነው አልኩህ ። ሴፉ ማለት በጉርጌኛ ሰይፉ (ሰይፍ) ማለት ነው፣ ዛሬ !! አይ ሰፎ የኦሮሞ ቃል ነው ካልክ በሊንጉዊስቲክ ኤቪደንስ የታገዘ እውነት ስጠን፣ እንደ ማትችል አቃለሁ! ለምን ካልክ ባልቻ ኦሮሞ ስላሆነ!! ጥያቄህ ለምንድን ነው ሴፍ፣ ሰይፍ፣ ጎራዴ፣ ሃርብ፣ ሳንጃ፣ ሰንዳ፣ ሻምላ ሁሉም አንድ አይነት ትርጉም ያላቸው የምትል ከሆነ እሱን ለቋንቋ ምርምር እንተወው ። ዛሬ በሸዋ ኦሮሞ ማንነታቸው ሲቀማ የምናያቸው ያንዲት ትንሽ ሰፈር የኢትዮጵያ አንድነት ጀግኖች ፣ ባልቻ፣ ሃብት ጎርጊስ፣ በቀለ ወያ፣ ዳምጠው ከተማ፣ ደስታ ዳምጠው ፣ ገ/ማሪያም ጋሪ፣ ሌላው እነ ዳርጌ ሳህለ ስላሴና አባቱ ሳህለ ስላሴ ያንድ ሰፈር ልጆች ናቸው። አንድ መቀበል የማትፈልገው ነገር አለ!! ኢትዮጵያን ከቆረቆሩት እፍኝ የማይሞሉ ጀግኖች በመሉ በሚባል ደረጃ አማራ፣ ጉራጌ፣ ኦሮሞ ድብልቆች ናቸው !!! ልብ በል በ200 ኪሎ ሜትር ክልል የነበሩ ትውልዶች ናቸው። የምኒልክ እናት ጉራጌ ነች ። የራስ ዳርጌ እናት ስልጤ ነች ። በቀለ ወያ ጉራጌ ሆኖ አዲስ ከተማ ቤቱ አጠገብ ነው ያደግሁት ! እውነት ለተወሰነ ዘመን ማፈን ይቻላል። ወደ ፊት በጂኖግራም ይጣራል ። ባልቻ ወይም ሰፎ የኦሮሞ ቃል መሆኑን በሳይንስ ደግፈህ አሳይ ! ልብ በል የትራምፕ ደጋፊዎች እስካሁን ትራምፕ ፕሬዚዳንት ነው ብለው ያምናሉ !! ያ በዉሸት ማመን ይባላል !!!
ሆረስ፥

ይህን ዉይይት ኣሁን ነዉ ተመልሼ ያየሁት። ይህንን ጽሁፍህንም ኣሁን ማንበቤ ነዉ።

የጠየኩህ ጥያቄ ለወቀሳ (ክሪትሲዝም) ኣልነበረም። የበለጠ ለመማር ወይም ለማወቅ በቅንነት ነዉ የጠየኩህ። ስለዚህ የኣንተን ቅን ጥያቄ የማንበብ ችሎታ ሳልጠይቅ የራሴን ጥያቄዉን ግልጽ ማድረግ ችሎታን እጠይቃለሁ። ይህ ለሌችም ምሁሮቻችን ምሳሌ ከሆነ የጠየኩህ ጥያቄ ለወቀሳ ከመሰለህ ለራሴ ቅን ጥያቄ መግለጽ ጉድለት ይቅርታ ኣድርግልኝ።

ለዘረዘርካቸዉ ቃላት ትርጉሞች ኣንድም ጥያቄ ኣላነሳሁም። የበለጠ መማር ስለፈለኩ ነዉ ጥያቄዉን በቅንነት የጠየኩህ። ለምሳሌ ባልቻ የሚባል የዘመድ ልጅ አጠገቡ ቀጭ ብዬ ሃ ሁ የቆጠርኩኝ የቅርብ ጓድኛዬ ነዉ። አንተ ባልቻ እና በላጭ የሚወራረሱ ቃላት ናቸዉ ያልከዉን ሳላነብ በፊት ኣላዉቅም ነበር። የበለጠ የማወቅ ጥማቴ ነዉ ሳፋ የሚለዉ ቃል በጉራግኛ ትርጉም ኣለዉ ወይ ብዬ በቅንነት የጠየኩህ። መልስህ የማወቅ ጥማቴ ላይ ዉህ ከልስበት ሆነብኝ።

ሳፎ፣ ሴፉ እና ሰይፍ ይወራረሳሉ ላልከዉም ኣዲስ እዉቀት ኣገኘሁ እንጂ ምንም ጥያቄ ዬለኝም።

በአፋን ኦሮሞ አዱ ሳፋ ማለት በኣማርኘ ጠራራ ጸሃይ ማለት ነዉ። ሳፋ እኩለ ቀን (ኑን) ማለት ነዉ። ጠራራ ፀሃይ እንዴት እንደምሞቅ ኣዉቃለሁ።

ስለዚህ ጥያቄዉን በቅንነት ስጠይቅህ ምናልባት ብረት ኣቅልጦ ሰይፍ ማዉጣት ሳይጀመር በፊት ይታወቅ የነበረ ሳፋ ወደ ሰይፍ ተቀይሮ ይሆን የሚል ጥያቄ በኣእምሮዬ ወስጥ እየተመላለሰ ነበር። ኣሁንም መልስ ኣላገኘም። ስለ ፀሃይ እና ጨረቃ የጥንት ታሪክ እንደምታዉቅ ስለሚገባኝ ስለቃላቶቹ መወራረስ መቻል (ፖቴንሽያል) ከኣንተ የበለጠ መልስ ያለዉ እዚህ መድረክ ላይ ኣላዉቅም ብዬ ነዉ በቅንነት የጠየኩህ።

እኔ የቋንቋ ምሁር ኣይዴለሁም። የቋንቋ ተማሪ ንኝ። ስለዚህ ከኣንተም የቋንቋ እዉቀት ተምሬኣለሁ። ለወደፊትም እንድምማር እርግጠኛ ነኝ።

እንደ ቋንቋ ተማሪነቴ ጥያቄዎችን መጠየቅ ይቀናኛል። ደበሌ እና ደባል የሚወራረሱ ነዉ ብትለኝ ኣልከራከርም። ኣልተችህም። በእንግሊዘኛ ደብል የሚለዉስ ለምን ከደበሌ እና ደባል ጋር ተመሳሰለ ብዬ የምጠይቅ ተማሪ ነኝ። እንደዚህ ኣይነት ተመሳሳዮች ብዙ ልጠቅስልህ እችላለሁ።

እንደዚህ ኣይነት ተመሳሳዮች ሳላስተዉል በፊት ጀምሮ የኩሽ እና ሴም ክፍፍልዮሽ ያልገባኝ ተማሪ ነኝ። ከወላጄቼ ኣልተማርኩም። ስለዚህ ክፍፍልዮሽ ከወላጆቹ የተማረ ወይም የተማርች ማን ኢትዮጵያዊ እንዳለም ኣላዉቅም። ስለፀሃይ እና ጨረቃ የጥንት ዕዉቀት ያለዉ ህዝብ የዚህ ክፍፍልዮሽ ዕዉቀት እንዴት እንደኣመለጠዉም ኣልገባኝም።

ኬር።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5543
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Post by Naga Tuma » 03 Mar 2021, 18:05

ያበሎ፥

ነጉመ፣ ገለቶም።

ሳፎ ፊ ሰፉን ገራገረ።

Thank you for the info about the dictionary that came out of a collaborative effort. I look forward to an authoritative dictionary of Borana-Ge'ez languages. I imagine it will clear up a lot of the confusion about our languages as spoken in ancient times.
yaballo wrote:
28 Feb 2021, 06:28
Naga,

Akkami? Fayyaa? Nageenii kebadhaadhaa?

Both 'Balcha' & 'Safo' are pure Afaan Oromo words often used a lot in relation to Oromo indigenous religion/philosophy [waaqa & qaallu]. I am giving you the definition of both from an authoritative Borana/Oromo dictionary written over several decades as a collaborative effort between Borana+ferenji linguists who specialised in Afaan Oromo/Somali/Afar & other Cushitic languages. The ferenjis were/are Duch, German & Italian linguists.

Here are the dictionary entries of these words/names:

'Balcha' [more precise in Afaan Oromoo as 'Balchaa' (noun)] = pure, generous, honorable, 'a good person' [for being a generous person], 'nama qulqullicha' [= a pure or pure-heart-ed person].

Also, a secondary entry says: 'ebelu ('x' or 'y' person) nama balchaa' = 'he is a free person'. Hence, in this sense, 'balchaa' means a 'free person' as distinct from an 'un-free person' aka a 'tissee' [Borana] or tiksee [highland Oromo] which is another word for 'a slave'. So, 'Balchaa' is a free person. For example, currently, a better known word for 'liberation' is 'bilisummaa'. But - an older - and more authentically Oromo word for 'liberation' is 'balchummaa' [= 'to be a balcha person' or to be 'a balcha nation' = 'a free person' or a 'free nation'].

Safo ['Safoo' in correct Afaan Oromo pronunciation] comes from &/or related to a noun 'Safu' ['Safuu' in correct Afaan Oromo pronunciation] = norms, 'accepted norms that guide a person's manners & behavior'; the opposite of avoiding something deemed evil or a taboo.

SOURCE: "AADA BOORANAA: A DICTIONARY OF BORANA CULTURE. SHAMA BOOKS, 2006. This dictionary is now out of print but you might be able to find it via Amazon or other online book sellers. Milkii Gaarii/Good Luck.



A LINK TO THE DICTIONARY AT amazon.com ...


Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Post by Horus » 03 Mar 2021, 18:16

ናጋ ቱማ ፤ እሺ እስማማለሁ ። ጉራጌ ሰይፍን ሴፍ ነው የሚለው ። ሴፍ ለምን ከሳንጃ፣ ሰንዳ፣ ሃርብ፣ ጎራዴ እንደ ተለየ አላቅም ። ግን ቀጸፈ ፣ መቅጸፍ፣ መቅጠፍ መቁረጥ ማለት ስለሆነ በትክክል ሴፍ፣ ጼፍ ጎራጌ ወይም ሰይፍ ማለት ነው።

ልብ በል፣ የኢትዮጵያ ቋንቋ ግንድ አፍሮ ኤሲያዊ ነው ማለት የጥንታዊ ግብጽ፣ የስንክሳር (የትንታዊ ህንድ) እና የቅርብ ምስራቅ (ከሱመሪያ እስከ አረሜይክ፣ አረብኛ) ያሉ ቃላት ሁሉም የኢትዮፕጵያ ቋንቋዎች አሉ። እንዲያም ግሪክና ላቲን የግብጽን ቃላት ስለወረሱ የግሪክና የላቲን ስረ ቃላት በብዛት በኢትዮጵያ አሉ ። ስለ ደበላ ያነሳሃው ትክክል ነው ። ደበላ ማለት የኦሮሞ ትክክለኛ ትርጉሙ እኔ አላውቀም። በጉራጌዎች ዘንድ ድበል ማለት ድገም፣ ጨምር፣ አክል ወይም እንደ ገና ማለት ነው። ለምሳሌ የመጀመሪያ ወንድ ልጅ ማሩ ከተባለ (ማሩ፣ መሪ አንደኛ ማለት ነው)፤ ሁልተኛ ልጅ ደበላ ይባላል። ድጋሚ ማለት ነው ። ድበልሊ ማለት ድገምልኝ፣ ጭምርልኝ ማለት ነው ። በግዕዝ መድብል የተሰበሰበ፣ ክምችት ማለት ነው ። የኦሮሞ ትርጉሙም ተመሳሳይ ቢሆን አልገረምም ። አንድ ሌላ ምሳሌ ልስጥህ ። በኦሮሞ ጋሪ ማለት ሰላም ማለት የመስለኛል ። ጋሪ በጉራጌ የሰው ስም ነው ። ጋሪ፣ ቀሬ፣ ጋሮ፣ ኦሄቃሩ፣ ኬሮ ሁሉም ተመሳሳይ ናቸው። ኬይር፣ ሄይር እዝጌር፣ እግዚአብሄር የሚለው ቃል ነው ። ጥንታዊ ትርጉሙ ሃይል ማለት ነው። አሁን ደህነነት፣ ጤንነት ማለትን ሁሉ ያካትታል ። የቃሉ ስር የጥንት ግብጽ ነው ።

ናጋቲ!

Naga Tuma
Member+
Posts: 5543
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Post by Naga Tuma » 11 Mar 2021, 16:33

ሆረስ፥

እኔም ኣመሰግናለሁ። የደበል ኣፋን ኦሮሞ እና ጉራግኛ ትርጉሞች ምንም ልየነት የላቸዉም ማለት ይቻላል። ወደፊት ከቋንቋዎች ቃላት መወራረስ ኣልፈን የቋንቋ ጅምር (ኦሪጅን) እንደምንሻገር ተስፋ ኣለኝ። የያዝኩት ሀሳብ (ቴሲስ) ኣለ።

ከር።

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12346
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Post by Sadacha Macca » 11 Mar 2021, 16:55

Enemies of the Oromo nation, of course, will hate to admit that our nation produced great warriors, doctors, engineers, businessmen and women, among other things; so let them perish in their rage, because the Oromo nation has produced all of that and then some!

Naga Tuma
Member+
Posts: 5543
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Balcha Seifu is Gurage!!

Post by Naga Tuma » 13 Mar 2021, 10:21

Sadacha Macca wrote:
11 Mar 2021, 16:55
Enemies of the Oromo nation, of course, will hate to admit that our nation produced great warriors, doctors, engineers, businessmen and women, among other things; so let them perish in their rage, because the Oromo nation has produced all of that and then some!
Are you trying to say that those are not Ethiopians?

Post Reply