Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ባንዳ ትግሬ ለሦስትተኛ ጊዜ ታሪክ ደገመ። ታላቋ ትግራይ ስትመሰረት ሊዘግቡ የገቡ ሁሉ በዛው ቀሩ።

Post by Jirta » 23 Feb 2021, 14:44

ወያኔ ከሶማሌ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ወጋ. ከሱዳን ጋር ሆኖ ወጋ። ከግብጽ ጋር ሆኖ ወጋ።አሁን ደግሞ ከደቡብ ሱዳን አንመጣም አሉ። ምነው ሁሉም በሄዱ።
ብዙዎች ከመላው ኢትዮጵያ ቤታቸውን ሽጠው ንብረት በሙሉ ጠራርገው ትግራይ መግባታቸውን ያውቃሉ?