Page 1 of 1

ለኢትዮ360፤ በታሪክ ጉራጌን ሊያጠፉ የተነሱ ሁሉ ራሳቸው ጠፍተዋል

Posted: 23 Feb 2021, 03:00
by Horus
በ13ኛው ክፍለ ዘመን ከአምደ ጽዮን የላቀ ሃያል አልነበረም ። ግን አምደ ጽዮን ጉራጌን ሊያጠፋ አልቻለም !

ግራኝ ብዙ ብዙ አድግርጓል፣ ግን ጉራጌን ለያጠፋ አልቻለም !

ኦሮሞ ብዙ ጎሳዎችን ወርሮ አጥፍቷል! ግን የጉራጌን መሬት ቀማ እንጂ ጉራጌን ሊያጠፋ አልቻለም !

እኛ በያዝነው ዘመን እንደ ትግሬ ዎያኔ ጉራጌን ከፋፍሎ አዳክሞ ግፍ የሰራ ሃይል የለም ! ዎያኔ ትግሬ ዘርማንዘሩ ጠፍቷል

ዛሬ ደሞ የኦሮሞ ተገንጣይና ባለ ግዜዎች ጉራጌን የራሱ ክፍለ ሃገር በመከልከል የትግሬን ስህተት እየደገሙ ነው። ኦሮሞ ተረኞችም እጃችሁን ሰብስቡ እንላለን ! ስለምንተዋወቅ ማለት ነው !!!

ጉራጌ አይሞትም ! ጉራጌ የሚጠፋው ኢትዮጵያ ስትሞት ብቻ ነው !

የአትዮ360 ሰዎች ድክመት ግን ለኢትዮጵያ የቆሙትን ሰዎች አንድ ማድረግ አለመቻላቸው እንጂ የጉራጌን ምንነት አለማወቃቸው አይደለም !

በመሰረቱ ስለ ቀቤና፣ ዶቢ፣ ማረቆ፣ ወለኔ ያሉት ነገር ግራ የሚያጋባ ነው !

1፡00᎙0 ተመልከት

Re: ለኢትዮ360፤ በታሪክ ጉራጌን ሊያጠፉ የተነሱ ሁሉ ራሳቸው ጠፍተዋል

Posted: 23 Feb 2021, 03:37
by Horus
መሰረት ያለው ህዝብ በመጽሃፍ ቅዱስ ባህሉን ይዝበታል !!

Re: ለኢትዮ360፤ በታሪክ ጉራጌን ሊያጠፉ የተነሱ ሁሉ ራሳቸው ጠፍተዋል

Posted: 23 Feb 2021, 04:42
by Horus
የኤርሚያስ ትልቅ ስህተት ጉራጌ ህብለሰረሰሩ ተመታ ያለ ግዜ ነው ! ጉራጌን አለማወቁ ያወቅሁት ያኔ ነው። የጉራጌ ህብለ ሰረሰር ማንም ማንም አይሰብረውም !!

Re: ለኢትዮ360፤ በታሪክ ጉራጌን ሊያጠፉ የተነሱ ሁሉ ራሳቸው ጠፍተዋል

Posted: 23 Feb 2021, 04:53
by Horus

Re: ለኢትዮ360፤ በታሪክ ጉራጌን ሊያጠፉ የተነሱ ሁሉ ራሳቸው ጠፍተዋል

Posted: 23 Feb 2021, 09:12
by Selam/
Hypocrite, it sounds just like your own statement in which you claimed that Tigray is going to disappear.

Horus wrote:
23 Feb 2021, 04:42
የኤርሚያስ ትልቅ ስህተት ጉራጌ ህብለሰረሰሩ ተመታ ያለ ግዜ ነው ! ጉራጌን አለማወቁ ያወቅሁት ያኔ ነው። የጉራጌ ህብለ ሰረሰር ማንም ማንም አይሰብረውም !!

Re: ለኢትዮ360፤ በታሪክ ጉራጌን ሊያጠፉ የተነሱ ሁሉ ራሳቸው ጠፍተዋል

Posted: 23 Feb 2021, 15:46
by Horus
ሰላም፣

ሂፖክሪት የሚለው ቃል ትርጉሙን ታቀዋለህ? ትግሬ አልፈረሰችም የምትል ከሆነ ለምንድን ነው በአለም መጽዋቾች የበሰበሰ ስንዴ ልመና ያለችው? እኔ ባደኩበት ካልቸር አንድ ሰው ራሱም መመገብ አቅቶት ለማኝ ከሆነ ከሰውነት የወጣ ፍጡር ነው ። ያ ከሆነ ያንተ ሰውነት ትርጉም ይመችህ ።