Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Trying to throw dirt, on our good name!

Post by Zmeselo » 22 Feb 2021, 17:05





Stealing, is not in Eritreans DNA. Stealing was a problem in Tigray, even when TPLF was in power. Once the border was opened in 2018, Eritreans who don't even close their house doors, were shocked by the amount of theft. Eritrea police magazine, regarding tegaru caught stealing.






Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Trying to throw dirt, on our good name!

Post by Zmeselo » 22 Feb 2021, 17:36

ኣገዳሲ ሓበሬታ! ዘሐጉስ ዜና!



ኣኼባ ሚንስትራት ጉዳያት ወጻኢ ሕብረት ኤሮፓ፡ ኣቐድም ኣቢሉ ተዛዚሙ። እቲ ኣኼባ፡ ንሩስያ፡ ሆንኮንግ፡ ሚያንማር፡ ኢራን፡ ቤላሩስን ኢትዮጵያን ዘጠቓለለ ኣጀንዳታት'ዩ ነይርዎ።

ውጽኢት ናይቲ ኣኼባ፡ ብፕረስ ኮንፈረንስ ተገሊ'ጹሎ።

ኣብቲ ንኢትዮጵያ ዝምልከት፡ ድሕሪ ናይቲ ንሱዳንን ኢትዮጵያን ዝብጽሐ ልኡኽ ኢውሮፓዊ ሕብረት ድሕሪ ምስማዕ፡ እዚ ዝስዕብ ጥቅሉል መግለጺ ጌሩ ሓሊፍዎ።

- እቲ ጎነጽ ጠጠው ክብል

-ሰብኣዊ ሓገዛት ብቐጥታን ብዘይገደብን ክበጽሕ

-ኣብ ልዕሊ ሰለማዊ ህዝቢ ዝወርድ ምጥቃም ጎነጽ ጠጠው ክብል

- ኣህጉራውን ሰብኣውን ሕግታታ ክኽበሩን

- ኣብ ልዕሊ ሰለማዊ ተፈጾሞም ዝባሃሉ ግፍዕታት ንምርግጋጽ፡ ሰብእዊ መስላትን ክምርመሩን ዝብሉ ለበዋታት የሕሊፉ።

ኣብዚ መግለጺ፡ ንኢርትራ ዝምልከት፡ ዋላ ሓንቲ የለን። ኤርትራ ትብል ቃል'ውን ኣይተጠቕሰትን።

ብሩኽ መዓልቲ!

ሓሊባይ ኢሳያስ

Video, from the press conference:

https://video.consilium.europa.eu/event/en/24385


Last edited by Zmeselo on 22 Feb 2021, 22:14, edited 2 times in total.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20581
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Trying to throw dirt, on our good name!

Post by Fed_Up » 22 Feb 2021, 17:40

Bring it the truth to the light, brother. We have more “truth” ammunition than the lies machine agamewoch in our disposals. Moreover, We have long experience in digital warfare and quick organization skills than let alone the idiots ተንከባላይ tribe anyone in Africa. Eritreans diasporas history can say it all.. it is a google away. We will break the lies machine into pieces in no time.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Trying to throw dirt, on our good name!

Post by Zmeselo » 22 Feb 2021, 17:51

የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉና ሴቶችን የሚደፍሩት ጁንታው የፈጠራቸው ወንበዴዎች ናቸው - የሰሜናዊ ዞን አስተዳደር



(Ethiopian News Agency) - - የካቲት 15 ቀን 2013 (ኢዜአ) በተለያዩ ማህበራዊ ድረ-ገጾች ስለ ትግራይ ክልል የሚሰራጨው መረጃ መሬት ላይ ያለውን እውነታ በትክክል እንደማያሳይ በትግራይ ክልል የሰሜናዊ ዞን ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ።

የሰሜናዊ ዞን ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ሙሉብርሃን ኃይሉ
የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉትና ሴቶችን የሚደፍሩት የጁንታው ስርዓት የፈጠራቸው ወንበዴዎች እንጂ የኤርትራ ወታደሮች አይደሉም
ብለዋል።

በትግራይ ክልል ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኢዜአ ጋር ቆይታ የነበራቸው አቶ ሙሉ ብርሃን፤
ጽንፈኛው የህወሃት ቡድን በእብሪተኝነት በለኮሰው እሳት ራሱም ተለብልቦ ለበርካታ ዜጎች ሞትና ለንብረት ውድመት ምክንያት ሆኗል
ሲሉ ገልጸዋል።

ከዚህም ባለፈ በውጭ አገር ያሉና በእግራቸው ጫካ ለጫካ የሚኳትኑ ቀሪ የጁንታው አባላት በተለያዩ ማህበራዊ ድረ-ገጾች የሀሰት ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የትግራይን ህዝብ ለማታለል እየሞከሩ እንደሆነም ጠቁመዋል።

በአሁኑ ወቅት በትግራይ ክልል ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዳለ የገለጹት አቶ ሙሉብርሃን፤ የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ በአካል ተገኝቶ መዘገብ ለሚፈልግ የመገናኛ ብዙሃን በሩ ክፍት መሆኑን ገልጸዋል።

በክልሉ ሳይገኙ በርቀት ሆኖ የሀሰት መረጃ ማሰራጨት ተገቢ እንዳልሆነም አስገንዝበዋል።
ህወሓት ባለፉት 46 ዓመታት የትግራይን ህዝብ ከኢትዮጵያዊነት ለመነጠል የሀሰት ትርክት እየደረሰ ከማወናበድ ውጭ ምንም ጥቅም እንዳላስገኘለት ህዝቡ ተገንዝቧል
ብለዋል አቶ ሙሉብርሃን።

አክሱማዊያን ኢትዮጵያዊያን አልነበሩም’ የሚል የሀሰት ድርሰት ተዘጋጅቶ ትግራይን ከኢትዮጵያ ለመነጠል የመሞከረ የራስ ወዳዶች ስብስብ መኖሩንም ጠቁመዋል።

የትግራይ ህዝብ ህወሃት የራሱን አጀንዳ ብቻ የሚያስፈጽም የማፍያ ስብስብ መሆኑን በመረዳት የመከላከያ ሰራዊቱ የተጠናከረ ህግ የማስከበር እርምጃ እንዲወስድ መረጃ በመስጠትና አቅጣጫ በመጠቆም እየተባበረ መሆኑን ተናግረዋል።

አቶ ሙሉብርሃን እንደሚሉት፤ የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ክልል ሀብት እየዘረፉ ነው ሴቶችን እየደፈሩ ነው በሚል የሚሰራጨው የተሳሳተ መረጃ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ አያሳይም።
የጁንታው ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ካደረሰ በኋላ አጸፋውን መቋቋም ሲሳነው በስርቆትና በተለያዩ ወንጀሎች ማረሚያ ቤት የነበሩ ወጣቶችን በመልቀቅ ለዘረፋ አሰማርቷቸዋል
ብለዋል።

ስርዓቱ የፈጠራቸውን ስራ አጥ ወጣቶች መሳሪያ በማስታጠቅና የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ በማልበስ ሴቶችን እንዲደፍሩ በማድረግ በኤርትራ ወታደሮች ላይ ለማሳበብ ጥረት እየተደረገ እንደሆነም አመልክተዋል።
የኤርትራ ወታደሮች ህወሓት ባሰማራቸው ዘራፊዎች ወደ ኤርትራ ድንበር ሄዶ የነበረ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት ለትግራይ ህዝብ አስረከቡ እንጂ የትግራይን ህዝብ ንብረት አልዘረፉም
ያሉት አቶ ሙሉብርሃን፤ ድርጊቱ በህዝቡ መካከል ልዩነት ለመፍጠር የተደረገ የህወሃት የተለመድ ሴራ እንደሆነ አስገንዝበዋል።

የህወሃት ቡድን የትግራይን ህዝብ ከሁሉም ጋር በማጋጨት ኢትዮጵያዊ እንዳልሆነ ለማድረግ ያደረገውን የ46 ዓመታት ስብከት ለማጥፋት ከአማራና ከኤርትራ ህዝብ ጋር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትና ውይይት ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታውቀዋል።

አቶ ሙሉብርሃን እንደሚሉት፤ የኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ ገመድ በሌሊት መቁረጥ ወይም አንድን ሰው በድንገት መግደል ህወሃት ዛሬም በትግራይ ምድር የፈለገውን ማድረግ ይችላል ማለት አይደለም።
ህወሃት በትግራይ ክልል ጥቃት መፈጸም ቀርቶ ራሱን መከላከል በማይችልበት ሁኔታ ጫካ ለጫካ ራሱን ለማዳን የሚኳትን አካል ሆኗል
ብለዋል።

______________________


ተጋሩ: ነንሕድሕዶም ክጣፍኡ እዮም።



ደቂ 70 እንደርታ: ኣብ ልዕሊ ደቂ ዓድዋ ሕነ ክንፈዲ ኢና ይብሉ ...

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Trying to throw dirt, on our good name!

Post by Zmeselo » 22 Feb 2021, 18:25

Fed_Up wrote:
22 Feb 2021, 17:40
Bring it the truth to the light, brother. We have more “truth” ammunition than the lies machine agamewoch in our disposals. Moreover, We have long experience in digital warfare and quick organization skills than let alone the idiots ተንከባላይ tribe anyone in Africa. Eritreans diasporas history can say it all.. it is a google away. We will break the lies machine into pieces in no time.
Right on, ma brotha!

Someone, has already started catalogueing all the lies:



[Follow us on Twitter and Instagram, for updates on TPLF lies and misinformation. Also, feel free to reach out to us if you have any information on lies that need to be exposed.]

Jaegol
Member
Posts: 1617
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: Trying to throw dirt, on our good name!

Post by Jaegol » 22 Feb 2021, 22:09

There’s hope in truth tellers like mr mulubrhan
Promote the genetleman for proving dr Abiy right and demote Abraha desta the closet tplf junta for contradicting the PM and federal government
The truth will win at the end of the day

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Trying to throw dirt, on our good name!

Post by Zmeselo » 22 Feb 2021, 22:15


Jaegol
Member
Posts: 1617
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: Trying to throw dirt, on our good name!

Post by Jaegol » 28 Feb 2021, 19:00


Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 13792
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: Trying to throw dirt, on our good name!

Post by Deqi-Arawit » 28 Feb 2021, 19:53

Zmeselo wrote:
22 Feb 2021, 17:05




Stealing, is not in Eritreans DNA. Stealing was a problem in Tigray, even when TPLF was in power. Once the border was opened in 2018, Eritreans who don't even close their house doors, were shocked by the amount of theft. Eritrea police magazine, regarding tegaru caught stealing.
What a stupid and inflamatory article.
ትግራዋይ ኣብ ኤርትራ ዝተታሓዘ ሲስተር እየ ኢሉ ካብ ቤተክርስትያን ክሰረቕ.
This is ethnic profiling of the worst caliber and the amiche qentir is applauding. I hope US airport security pulled her qentir arse from the the desk due to her kinky hair and penetrateand her anxxus with baton. May be then she Will know the downside of ethnic profiling. Having said that, there is high risk she might enjoy the baton in her rear.

Post Reply