Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Horus
Senior Member
Posts: 18183
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Horus » 22 Feb 2021, 14:42

ትግሬ እንደ አንድ ማህበረሰብ ሙሉ በሙሉ እየተደመሰሰ ነው። ከሞት የተረፉት ዎያኔዎች ሙሉ በሙሉ ወደ ተራ ቴረሪስትነት ስለተለወጡ ከዚህ በኋላ በትግሬ ሰዎች ይኖራሉ ማለት ዘበት ነው። ቀስ በቀስ ትግሬ እየፈረሰች ነው፣ ምድረ በዳ እየሆነች ነው ። አበቃ ! ሆረስ አይነ ኩሉ
simbe11
Member
Posts: 1903
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by simbe11 » 22 Feb 2021, 14:55

The loss of Tigray is the loss of Ethiopia.
When I see some of your posts, I feel like you are working for TPLF.
TPLF is in history book. The remnants are trying to make some headlines.
Here you are serving them a mouthpiece.
No one is destroying Tigray and the people will thrive.

Horus
Senior Member
Posts: 18183
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Horus » 22 Feb 2021, 14:56

ትግሬ ይህን ትመስላለች! ይህን በመሰሉ ሰዎች እጅ ወድቃ በየቀኑ ፍርስራሿ እየወጣ ነው! ይገርማል!!

Horus
Senior Member
Posts: 18183
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Horus » 22 Feb 2021, 16:06

ሲምቤ11
ትህነግ ያንተ ችግር እንጂ የኔ አይደለም። እኔ ያለውን ሃቅ ነው ያልኩት ። አንተ በዉሸት ውስጥ የመኖር መብት አለህ ። የትግሬ ተራሮች በግለሰብ ሽፍታ ቴረሪስቶች ከተሞላና የእርዳታ ሰራተኞች ከተገደሉ፣ ሃኪሞች ከተገደሉ፣ መኪናዎች ከተዘረፉ፣ ኮሌጆች ከተዘጉ ምን እንደ ሚከተል ታያለህ ። ትህነግ አሁን የኢትዮጵያ ችግር አይደለም፣ የትግሬ ችግር ነው። ይህን ሺ ግዜ ብለናል፣ አንድ ቀን ይህ ቆሻሻ ቡድን ራሱን ትግሬን ያወድማል ብለን ነበር! ያ ነው እየሆነ ያለው ። መሰደድ የሚችለው የትግሬ ሰውኮ እየሸሸ ወደ ኢትዮጵያ እየፈለሰ ነው ። አበቃ !

simbe11
Member
Posts: 1903
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by simbe11 » 22 Feb 2021, 16:43

Ayte Horus,
You are taking your mask off a bit every time.
Now you are claiming that Tigray is not Ethiopia.
That is what TPLF dogs are saying - This makes me think that you are one of them.
For Ethiopians, Tigray is Ethiopia and the misery of each Tigrayan is the misery for all of us.

Noble Amhara
Member
Posts: 4192
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Noble Amhara » 22 Feb 2021, 18:00

Shewans do not see Tigray as Ethiopia we are pure Ethiopians but our people have been destroyed by the evil people of Tigray MLLT supporters they have stripped us from our Ethiopian Citizenship for 30 years and now continued the old MLLT has been replaced by the (OLF) (Jawar Mohammed Extremists Who Terrorized Shewans in Oromiya) Galla Extremists seeks the same as their masters and abusers Tegray to discriminate us in their created federation. Gurages are more numerous then the wicked juntas why do Tigray get all the attention the shame of Ethiopia the insulter of Habesha Tigrewai!!!

Wedi
Member
Posts: 2767
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Wedi » 22 Feb 2021, 18:49

Horus, this the method We should implement in th crused land Tigray. This is the only best way we can protect other Ethiopians and let Tigrayans kill each other. We have to fence and leave them.


Selam/
Member
Posts: 4428
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Selam/ » 22 Feb 2021, 21:19

That’s stupid. Let alone Tigray, Libya would eventually come out of the turmoil of terrorism. A bunch of woyane knob-heads don’t represent Tigray. Period!
Horus wrote:
22 Feb 2021, 14:42
ትግሬ እንደ አንድ ማህበረሰብ ሙሉ በሙሉ እየተደመሰሰ ነው። ከሞት የተረፉት ዎያኔዎች ሙሉ በሙሉ ወደ ተራ ቴረሪስትነት ስለተለወጡ ከዚህ በኋላ በትግሬ ሰዎች ይኖራሉ ማለት ዘበት ነው። ቀስ በቀስ ትግሬ እየፈረሰች ነው፣ ምድረ በዳ እየሆነች ነው ። አበቃ ! ሆረስ አይነ ኩሉ
Horus
Senior Member
Posts: 18183
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Horus » 22 Feb 2021, 21:51

ሰላም፣
ተሳስተሃል። ሊቢያኮ በፔትሮሊየም ሃብት ላይ ቁጭ ያለች ሃብታም አገር ነው። ትግሬ በሰላሙ ግዜ እንኳን ራሱን ለመመገብ የሚንገዳገድ አስቸጋሪ ያልታደለ ቦታ ነው። በመሆኑም ዎያኔ የሚባሉ ደደብ ቆሻሾች ኢትዮጵያን ለ50 አመት ማወክ አልነበረባቸውም ። አሁን የዋጋቸውን አግኝተዋል ። ኢትዮጵያን ከፋፍለው አዳክመው ለዚህ ያበቁ እነሱ ናቸው ። ሙሉ በሙሉ መደምሰስ አለባቸው። ትግሬና ሊቢያን ማወዳደር ምናብ ህሳቤ ነው። ፍጹም ፍጹም ስህተት ነው።

simbe11
Member
Posts: 1903
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by simbe11 » 22 Feb 2021, 22:19

Your love for your country and country men should never reciprocate with what they could give.
Tigrayans are Ethiopian, period.

https://www.youtube.com/watch?v=VsrL9Rz-A5A
Bigol enjeraw kemesobu layyyy
.....
Always remember that.

Horus
Senior Member
Posts: 18183
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Horus » 22 Feb 2021, 23:01

simbe 11
አንድ ቃል ልንገርህ? በዚህ ሰዓት የትግሬ ችግር ኢትዮጵያዊ መሆንና አለመሆን አይደለም ! የሌለ ጉዳይ ላይ ነው ምትባክነው? የዛሬ የትግሬ ፍጹም መሰረታዊ ችግር ራሱን ትህነግ ከሚባል ካንሰር ነጻ ያወጣል ወይስ በዚያ ካንሰር ይደመሰሳል የሚለው ነው !! ይህን ተገንዘብ? ትግሬ ከፈለገ ኢትዮጵያዊ ሊሆን ካልፈለገ ሌላዊ ሊሆን ይችላል። ደግሜ ልንገርህ ያ ያንተ ኢሹ ነው! ለቀሩት የኢትዮጵያ ህዝብ ያ ፋይዳቢስ ጥያቄ ነው። ዎያኔ ለ50 አመት የኢትዮጵያ ካንሰር ሆኖ አሁን ዋጋውን እያገኘ ነው። በቃ !!

Selam/
Member
Posts: 4428
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Selam/ » 23 Feb 2021, 03:33

Well, Tigray wasn’t created by woyane 50 years ago. It has been there for thousands of years and will continue to live on successfully in the future without a fossil fuel. I have always advised you to detach poisonous woyanes from the people of Tigray. Don’t put them in the same basket. It’s like saying all white southerners are racist.

Horus wrote:
22 Feb 2021, 21:51
ሰላም፣
ተሳስተሃል። ሊቢያኮ በፔትሮሊየም ሃብት ላይ ቁጭ ያለች ሃብታም አገር ነው። ትግሬ በሰላሙ ግዜ እንኳን ራሱን ለመመገብ የሚንገዳገድ አስቸጋሪ ያልታደለ ቦታ ነው። በመሆኑም ዎያኔ የሚባሉ ደደብ ቆሻሾች ኢትዮጵያን ለ50 አመት ማወክ አልነበረባቸውም ። አሁን የዋጋቸውን አግኝተዋል ። ኢትዮጵያን ከፋፍለው አዳክመው ለዚህ ያበቁ እነሱ ናቸው ። ሙሉ በሙሉ መደምሰስ አለባቸው። ትግሬና ሊቢያን ማወዳደር ምናብ ህሳቤ ነው። ፍጹም ፍጹም ስህተት ነው።

Horus
Senior Member
Posts: 18183
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Horus » 23 Feb 2021, 04:00

ሰላም
እኔ በትክክል ለማያስብ ሰው አክብሮት የለኝም። የትግሬ ችግር የዛሬ ሺ አመት መፈጠሩ አይደለም1 ዛሬ በልቶ አለማደሩ ነው! ይህን ሳታስብ እንዴት ሪዝን ታደርጋለው። የምታስበውን ነገር ተመልከት! ሁ ጊቭስ ኤ ሺት የዛሬ 3000 አመት ስለሆነ አፈታሪክ ?!!

ትግሬ ከኢትዮጵያ ጋር ችግር የፈጠረው ደደብ ህጻናት ዋሻ ውስጥ ተኝተው ኢትዮጵያን ሲረብሹ ለነሱ የዘፈነ ቀን ነው ። ከጅ አይሻል ዶማ ማለት ነው።

አሁንም የውነት ሰው ካለ በትግሬ ማለት ተነስተው ዎያኔ ስህተተ ነው ብለው ላለም መንገር አለባቸው ! አይ አቢይ ስለ ተቆጣ ስንዴ ላኩልን ያው የለማኝነት ካልቸር ነው 1

Tigre need to mature and take responsibility for its behavior and its life ! How long are you going to be the victim child, infant of the West? seeking help and rescue !! Shame ! Shame !!!

Meleket
Member
Posts: 831
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Meleket » 23 Feb 2021, 05:05

ማን ነበር በምሳሌ ያስተምር የነበረው እቴ? ለማንኛውም የኪዳነ ምሕረትን ዓመታዊ ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግ 1ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 12 ከ ቁጥር 12 ጀምራችሁ እስቲ በየቋንቋችሁ አንብቡት ኢጦቢያውያን ጎረቤቶቻችን!

ኣብ ሓደ ሰብነት ብዙኅ ኣካላት

12. ከምቲ ሰብነት ሓደ ኸሎስ ብዙኅ ኣካላት ዘለዎ፡ እቲ ኣካላት ከኣ ብዙኅ ከሎ ሓደ ሰብነት ዝኾነ፡ ክርስቶስ ከኣ ኸምኡ እዩ።

13. ከመይ ንሕና ኣይሁድ ኮንና ግሪኻውያን፡ ባሮት ኮንና ጭዋታት ኵልና ሓደ ሰብነት ምእንቲ ኽንከውን ብሓደ መንፈስ ተጠመቕና፡ ሓደ መንፈስውን ሰቴና።

14. እቲ ሰብነት ከኣ ብብዙኅ እምበር ብሓደ ኣካል ዝተሠርሐ ኣይኮነን።

15. እግሪ “ኢድ ካብ ዘይኮንኩስ ናይ ሰብነት ኣይኮንኩን” እንተ በለ፣ በዚዶ ናይ ሰብነት ምዃኑ ይተርፎ እዩ፧

16. እዝኒ ድማ “ዓይኒ ካብ ዘይኮንኩስ ናይ ሰብነት ኣይኮንኩን” እንተ በለት፣ በዚዶ ናይ ሰብነት ምዃና ይተርፍ እዩ፧

17. ብዘሎ እቲ ሰብነት ዓይኒ እንተ ዚኸውን ደኣ ምስማዕ ኣበይ ምተረኽበ፧ እቲ ሰብነት ኵለንትናኡ ምስማዕ እንተ ዚኸውንከ ምሽታት ኣበይ ምተረኽበ፧

18. ሕጂ ግና ኣምላኽ ንሱ ከም ዝደለዮ ገይሩ ንነፍስ ወከፍ አካላት ኣብቲ ሰብነት ሠርዖ።

19. ኵሉ ሓደ ኣካል እንተ ዚኸውን ሰብነት ኣይምተረኽበን።

20. ሕጂ ግና እቲ ኣካላት እኳ ብዙኅ እንተ ኾነ፣ እቲ ሰብነት ሓደ እዩ።

21. ስለዚ ዓይኒ ንኢድ “ኣይደልየክን” ክትብላ ኣይትኽእልን እያ፣ ርእሲ ድማ ነእጋር “ኣይደልየኩምን” ኪብሎም ኣይክእልን እዩ።

22. እኳ ደኣ እቶም ድኹማት ዚመስሉ ኣካላት ሰብነት እዮም ኣዝዮም ዜድልዩ።


23. ነቲ ኣብ ሰብነት ዘሎ ሕሱር ኣካል ዚመስለና ኸኣ ብፍሉይ ክብሪ ንከናኸኖ፡ ንኅፍረትናውን ኣዚና ብኽብሪ ንኽውሎ።

24-25. እቲ ኽቡር ኣካላትና ግና እዚ ኣየድልዮን እዩ፡ ግናኸ እቲ ኣካላት ንሓድሕዱ ኪፃወር እምበር ኣብቲ ሰብነት ምፍልላይ ምእንቲ ኸይከውንሲ፡ ኣምላኽ ነቲ ኽብሪ ዝጐደሎ ኣካል ዚበዝኅ ክብሪ እናሃበ ነቲ ሰብነት ኣጋጠሞ።

26. ሓደ ኣካል እንተ ተሳቐየ ኩሉ እቲ ኣካላት ምስኡ ይሳቐ። ሓደ ኣካል እንተ ኸበረ ኸኣ ኵሉ እቲ ኣካላት ምስኡ ይሕጐስ።

27. እምበኣርከስ ንስኻትኩም ሰብነት ክርስቶስ ኢኹም፡ ነፍስ ወከፍኩም ከኣ ኣካላቱ ኢኹም። . . .

Selam/
Member
Posts: 4428
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Selam/ » 23 Feb 2021, 09:00

You are out of your freaking mind to assume the worst for all 5 million people without having any proof. I can tell where all this comes from. You just seem to have a feeling of schadenfreude at OTHER’s misery and that may not be limited to Tigray.

Tigray is Ethiopia and Ethiopia is Tigray. When they suffer, we suffer and when we suffer, they equally suffer. They are always welcome to other places when things get out of control in their region. Ethiopia has even welcomed Eritreans, Somalis, Jamaican, Georgians, Arabs and Indians let alone its own people.

Woyane is dead and all the remaining rats will be wiped out day by day and Tigray will be back on track in the near future. Grow up!

Horus wrote:
23 Feb 2021, 04:00
ሰላም
እኔ በትክክል ለማያስብ ሰው አክብሮት የለኝም። የትግሬ ችግር የዛሬ ሺ አመት መፈጠሩ አይደለም1 ዛሬ በልቶ አለማደሩ ነው! ይህን ሳታስብ እንዴት ሪዝን ታደርጋለው። የምታስበውን ነገር ተመልከት! ሁ ጊቭስ ኤ ሺት የዛሬ 3000 አመት ስለሆነ አፈታሪክ ?!!

ትግሬ ከኢትዮጵያ ጋር ችግር የፈጠረው ደደብ ህጻናት ዋሻ ውስጥ ተኝተው ኢትዮጵያን ሲረብሹ ለነሱ የዘፈነ ቀን ነው ። ከጅ አይሻል ዶማ ማለት ነው።

አሁንም የውነት ሰው ካለ በትግሬ ማለት ተነስተው ዎያኔ ስህተተ ነው ብለው ላለም መንገር አለባቸው ! አይ አቢይ ስለ ተቆጣ ስንዴ ላኩልን ያው የለማኝነት ካልቸር ነው 1

Tigre need to mature and take responsibility for its behavior and its life ! How long are you going to be the victim child, infant of the West? seeking help and rescue !! Shame ! Shame !!!

Meleket
Member
Posts: 831
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ትህነግ ትግሬን ደመሰሳት

Post by Meleket » 23 Feb 2021, 11:02

በኅሊናው የሚመራው ሰፊው የኤርትራ ህዝብ በጎረቤቱ የትግራይ ሕዝብ ላይ ሆነ ባማራ ሕዝብ እንዲሁም በወሮሞ ሕዝብም ሆነ በማንኛውም ሕዝብ ላይ የሚደረገን ኢሰብኣዊ ድርጊትና አረመኒያዊ ግፍን በሙሉ ልቡ ያወግዛል።

የኤርትራ ህዝብ ጠላቶቹ፡ በኤርትራ ልዑላዊ መሬት ውስጥ ሰፍረው ከመውጣት አሻፈረኝ ይሉ የነበሩት ስግብግቦቹ የወያኔ አመራሮች እንጂ የትግራይ ህዝብ አለመሆኑን ጠንቅቆ ያውቃል። የትግራይ ህዝብ ለዘመናት በጭቆና የማቀቀ፡ በመሰሪው የወያኔ የተወላገደ አመራርና አመለካከት ምክንያት የግፍ ሰለባ በመሆን የተጎሳቆለ ምስኪን ግን ደግሞ ባለ ሰፊ ታሪክ ህዝብ ነው።

ኤርትራውያን የግፍንና የመከራን ምረት ጠንቅቀን እናውቀዋለን። ደርጉና የአጤ ኃይለሥላሴ መንግሥት በአህፈሮም፡ በዓዲ-ኢብራሂም፣ በእምበረሚ፣ በሞጎሎ፣ በሃዘሞ፣ በጊንዳዕ፣ በመለብሶ፣ በገለብ፣ በምድረ-ሶኹና፣ በዖና፣ በሃብረንጋቓ፣ በደብረሲና፣ በሽዕብ በድገ እዴ-ኣትባ፣ በዓዲ-ሹማ፣ በኦምሓጀር፣ በኣሥመራ፣ በዝባን ስንቀይ፣ በገጀረት፣ በቀያሕቲ፣ በወኪድባ፣ በማይሑጻ፣ በሕርጊጎ፣ በደቀምሓረ፣ በዓዲቐይሕ፣ በኣሰብ፣ በመንደፈራ፣ በድባርዋ፣ በገዛ ላምዛ፣ በድግሳ፣ በእምባህራ፣ በሮራ ዓድ-ዓጀግ፣ በዳምባ፣ በሞልቂ፣ በዓዲ ቐረጽ፣ በዓራሬብ፣ በምለዛናይ፣ በሽዕብ፣ በእገላ-ሓመስ፣ በምጽዋ፣ ወዘተ በመላው የኤርትራ ህዝብ ላይ “እምቢ ያለ ሰው ጥይት አጉርሰው!” የሚል መርህን ባነገበ ግፈኛ ሠራዊት ብዙ ግፍ ተፈጽሟል። ተመሳሳይ ግፍ በማንኛውም ህዝብ ላይ ሲፈጸምም ኅሊና ያለው ኤርትራዊ ተመሳሳይ እኵይ ተግባሮችን ሳያወላውል ያወግዛል። በእርሱ ላይ የተፈጸው ግፍ በማንኛውም አካል ላይ እንዲፈጸም የማይሻ ስልጡን ህዝብ ነውና።

ግፍዒ” ማለትም “ግፍ” በሚል ርእስ ኤርትራ ውስጥ የተፈጸሙ ግፎችን በማስረጃ የሰነደ መጸሐፍ ታትሟል። እላይ የተገለጹት ቀየዎች ላይ የተፈጸሙ ግፎችም በዝርዝር “ጃንሆይና ደርግ ያልተነገሩ መራር ታሪኮች” በሚል ርእስ ስር በተስፋዬ ገብረኣብ ወደ አማርኛ በተተረጎመው እትም ውስጥ ሰፍረዋል። በተጨማሪም እዚሁ መጸሐፍ ላይ፡ ሙሴ ገብረትንሳኤና መርሃዊ የማነ “ጥብቅ ምስጢር” በሚል ርእስ ስር ያሰፈሩት ታሪክ እንዲህ ይነበባል።

በ1962 አጤ ኃይለሥላሴ ኤርትራ መጥተው ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ባደረጉት ቆይታ ኤርትራን በተመለከተ ገለጻ ተደርጎላቸው ነበር። 16 ገጾች ባሉት በዚህ ሪፖርት ማጠቃለያ ላይ የኤርትራ ወንበዴዎችን ለመደምሰስ ስለሚቻልበት ዘዴ አሳብ ቀርቧል። በገጽ 15 ላይ የሚከተለው ሰፍሯል።

አሳ ያለ ውሃ ሽፍታ ያለ ሕዝብ ድጋፍ ሊኖር ኣይችልም። እንደተባለው በዋና ዋና ከተማ ውስጥ ያሉት ወንበዴዎችን በስውር የሚደግፉቸውን ማጥፋት ነው። እነዚህንም ለማስፈጸም ኃይል፣ ሥልጣን፣ ብርቱ የሆነ መረጃ ቁጥጥር ያስፈልጋል።


ከዚህ በታች ያለው ደብዳቤ ደግሞ ከ1964-1970 ባለው ጊዜ የኤርትራ ገዢ፤ የንጉሡ እንደራሴ ራስ አሥራተ ካሳ በእጃቸው ጽፈው፣ “ብርቱ ምሥጢር” የሚል ማህተም አትመውበት ለሁለተኛው እግረኛ ክፍለጦር ኣዛዥ ለሜጀር ጄኔራል ተሾመ ዕርገቱ የላኩት ደብዳቤ ነው።

ለተከበሩት ሜጀር ጄኔራል ተሾመ ዕርገቱ
የሁለተኛ እግረኛ ክፍለጦር ዋና አዛዥ
አሥመራ

ሽፍታ ሲባል መሳሪያ ይዞ ሸፍቶ የሚዋጋውን ብቻ ሳይሆን፣ ሽፍታውን ቀለብ በመስጠት፣ በመደበቅ፣ ወሬ በማቀበል፣ የሽፍቶቹ ተሿሚዎች ሆነው ከአገር ላይ ግብር በማስወጣት፣ በሽፍቶቹ የተሾሙ፣ የሽፍቶቹ ዳኞችና የሽፍቶቹ አስተዳዳሪዎች ኣየሆኑ የሽፍቶቹን ፕሮፓጋንዳ እያስፋፉ የሚሰሩት ጭምር ስለሆኑ እነዚህ ሁሉ እንደ ሽፍታ ተቆጥረው እርምጃ የሚወሰድባቸው መሆኑን አስታውቃለሁ።

ከማክበር ሰላምታ ጋር
አሥራተ ካሳ
የኤርትራ ጠ.ግ. የግርማዊ. ን.ነ. እንደራሴ
14.10.1961


ጉድ በል ያፍሪካ ቀንድ!
:mrgreen:

Post Reply