Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Member
- Posts: 1959
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 22 Feb 2021, 14:37
*"..... መፍትሔው ፤ የመዳኛው ብቸኛ መንገድ ደግሞ ፤ እየተጠላላህም፤ ደም ከተቃባህም በኃላ ተመልሰህ ፤ ቁጭ ብለህ መነጋገር ብቻ ነው። በብዙ አገሮች የሆነውም የሄ ነው። ከብዙ ጥፋት በኃላ፤ ሙሉ ለሙሉ ኣገራቸውን ካወደሙ በኃላ፤ ያ ወድሟል ጠፍቷል የሚባለውን ወገንም ለይቶለት ኣይጠፋም። ምክኛቱም የፖለቲካ ቡዱን የሰዎች ስብስብ ብቻ ኣይደለም። cause ነው። ማለት ምክንያት ኣለው ፤ ጥያቄ ኣለው፤. . . ይሄ ምክንያትና ጥያቄ ደግሞ ልክ ነው ብለው የሚያስቡ ሰዎች ኣሉ። "
* "ኦሮማራ ሲመጣ፤ ኢህአዴግ ወደ ሁለት የተከፈለው በርዕዮተ ዓለም ኣይደለም፤ በዘር መስመር ነው የተከፈለው።"
FF 7:00