Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
TGAA
Member
Posts: 2367
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉና ሴቶችን የሚደፍሩት ጁንታው የፈጠራቸው ወንበዴዎች ናቸው

Post by TGAA » 22 Feb 2021, 13:50

የካቲት 15 ቀን 2013 (ኢዜአ) በተለያዩ ማህበራዊ ድረ-ገጾች ስለ ትግራይ ክልል የሚሰራጨው መረጃ መሬት ላይ ያለውን እውነታ በትክክል እንደማያሳይ በትግራይ ክልል የሰሜናዊ ዞን ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ።

የሰሜናዊ ዞን ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ሙሉብርሃን ኃይሉ “የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉትና ሴቶችን የሚደፍሩት የጁንታው ስርዓት የፈጠራቸው ወንበዴዎች እንጂ የኤርትራ ወታደሮች አይደሉም” ብለዋል።

በትግራይ ክልል ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኢዜአ ጋር ቆይታ የነበራቸው አቶ ሙሉ ብርሃን፤ “ጽንፈኛው የህወሃት ቡድን በእብሪተኝነት በለኮሰው እሳት ራሱም ተለብልቦ ለበርካታ ዜጎች ሞትና ለንብረት ውድመት ምክንያት ሆኗል” ሲሉ ገልጸዋል።

ከዚህም ባለፈ በውጭ አገር ያሉና በእግራቸው ጫካ ለጫካ የሚኳትኑ ቀሪ የጁንታው አባላት በተለያዩ ማህበራዊ ድረ-ገጾች የሀሰት ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የትግራይን ህዝብ ለማታለል እየሞከሩ እንደሆነም ጠቁመዋል።

በአሁኑ ወቅት በትግራይ ክልል ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዳለ የገለጹት አቶ ሙሉብርሃን፤ የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ በአካል ተገኝቶ መዘገብ ለሚፈልግ የመገናኛ ብዙሃን በሩ ክፍት መሆኑን ገልጸዋል።

በክልሉ ሳይገኙ በርቀት ሆኖ የሀሰት መረጃ ማሰራጨት ተገቢ እንዳልሆነም አስገንዝበዋል።

“ህወሓት ባለፉት 46 ዓመታት የትግራይን ህዝብ ከኢትዮጵያዊነት ለመነጠል የሀሰት ትርክት እየደረሰ ከማወናበድ ውጭ ምንም ጥቅም እንዳላስገኘለት ህዝቡ ተገንዝቧል” ብለዋል አቶ ሙሉብርሃን።

‘አክሱማዊያን ኢትዮጵያዊያን አልነበሩም’ የሚል የሀሰት ድርሰት ተዘጋጅቶ ትግራይን ከኢትዮጵያ ለመነጠል የመሞከረ የራስ ወዳዶች ስብስብ መኖሩንም ጠቁመዋል።

የትግራይ ህዝብ ህወሃት የራሱን አጀንዳ ብቻ የሚያስፈጽም የማፍያ ስብስብ መሆኑን በመረዳት የመከላከያ ሰራዊቱ የተጠናከረ ህግ የማስከበር እርምጃ እንዲወስድ መረጃ በመስጠትና አቅጣጫ በመጠቆም እየተባበረ መሆኑን ተናግረዋል።

አቶ ሙሉብርሃን እንደሚሉት፤ የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ክልል ሀብት እየዘረፉ ነው ሴቶችን እየደፈሩ ነው በሚል የሚሰራጨው የተሳሳተ መረጃ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ አያሳይም።

“የጁንታው ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ካደረሰ በኋላ አጸፋውን መቋቋም ሲሳነው በስርቆትና በተለያዩ ወንጀሎች ማረሚያ ቤት የነበሩ ወጣቶችን በመልቀቅ ለዘረፋ አሰማርቷቸዋል” ብለዋል።

ስርዓቱ የፈጠራቸውን ስራ አጥ ወጣቶች መሳሪያ በማስታጠቅና የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ በማልበስ ሴቶችን እንዲደፍሩ በማድረግ በኤርትራ ወታደሮች ላይ ለማሳበብ ጥረት እየተደረገ እንደሆነም አመልክተዋል።

“የኤርትራ ወታደሮች ህወሓት ባሰማራቸው ዘራፊዎች ወደ ኤርትራ ድንበር ሄዶ የነበረ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት ለትግራይ ህዝብ አስረከቡ እንጂ የትግራይን ህዝብ ንብረት አልዘረፉም” ያሉት አቶ ሙሉብርሃን፤ ድርጊቱ በህዝቡ መካከል ልዩነት ለመፍጠር የተደረገ የህወሃት የተለመድ ሴራ እንደሆነ አስገንዝበዋል።

የህወሃት ቡድን የትግራይን ህዝብ ከሁሉም ጋር በማጋጨት ኢትዮጵያዊ እንዳልሆነ ለማድረግ ያደረገውን የ46 ዓመታት ስብከት ለማጥፋት ከአማራና ከኤርትራ ህዝብ ጋር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትና ውይይት ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታውቀዋል።

አቶ ሙሉብርሃን እንደሚሉት፤ የኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ ገመድ በሌሊት መቁረጥ ወይም አንድን ሰው በድንገት መግደል ህወሃት ዛሬም በትግራይ ምድር የፈለገውን ማድረግ ይችላል ማለት አይደለም።

“ህወሃት በትግራይ ክልል ጥቃት መፈጸም ቀርቶ ራሱን መከላከል በማይችልበት ሁኔታ ጫካ ለጫካ ራሱን ለማዳን የሚኳትን አካል ሆኗል” ብለዋል።

Fiyameta
Member
Posts: 1859
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉና ሴቶችን የሚደፍሩት ጁንታው የፈጠራቸው ወንበዴዎች ናቸው

Post by Fiyameta » 22 Feb 2021, 15:55

Translation coming soon.......... :x :x :x
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/helen.gebreaml ... 8573767784

Roha
Member
Posts: 1872
Joined: 17 Feb 2011, 00:38

Re: የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉና ሴቶችን የሚደፍሩት ጁንታው የፈጠራቸው ወንበዴዎች ናቸው

Post by Roha » 22 Feb 2021, 17:16

Who would have believed few months ago, the Woyanies that governed Ethiopia for 27 years would return to terrorism, this time on par to Jihadi Islamists, not far from the Islamic State and al Qaida al Shabab.
My advice to Ethiopians, leave Tigray after the election, learn from Somalia, Afghanistan and Yemen ...
You can not bring civilization and democracy unless they want it.

ትግራይ ውስጥ በአውቶብስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 6 ተማሪዎች ተገደሉ (BBC Amharic)

ተመራቂ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን አሳፍሮ ከመቀለ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዘ በነበረ አውቶብስ ላይ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ ስድስቱ ሲገደሉ ሌሎች መቁሰላቸውን ከጥቃቱ የተረፉ የአይን እማኞች እና የሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ገለፁ።

ባለፈው ሳምንት ሐሙስ የካቲት 11/2013 ዓ.ም አርባ አንድ ወጣት ሴቶችና ወንዶችን አሳፍሮ ይጓዝ በነበረው አውቶቡስ ላይ ጥቃቱ የተፈጸመው አዲ መስኖ በምትባል ቦታ ላይ መሆኑም ተገልጿል።

ይህንን በተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ ከክልሉም ሆነ ከፌደራል መንግሥቱ አስካሁን የተሰጠ ማብራሪያም ሆነ ስለጥቃቱ ፈጻሚዎች በይፋ የተገለጸ ነገር የለም።

በአውቶብሱ ውስጥ ተሳፍሮ የነበረና ስሙ እንዲገለፅ ያልፈለገ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሥነ ልቦና ትምህርት ተመራቂ ተማሪ፤ በጥቃቱ ስድስት ተማሪዎች ሞተው መመልከቱን እና በሰባት ተማሪዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን ለቢቢሲ ገልጿል።

ተማሪው ጨምሮም በጥቃቱ ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል መሆኑን በመግለጽ "እኔም ውስጥ እግሬ ላይ መጠነኛ ጉዳት አጋጥሞኛል" ብሏል።
Revelations wrote:
22 Feb 2021, 14:58
Please wait, video is loading...

kerenite
Member
Posts: 2958
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉና ሴቶችን የሚደፍሩት ጁንታው የፈጠራቸው ወንበዴዎች ናቸው

Post by kerenite » 22 Feb 2021, 17:37

Roha wrote:
22 Feb 2021, 17:16

You bigot ugum,

What the fuuck has islam to do with the death of some ethiopians?

Why do you always associate any wicked terror which is committed against ethio christians as the act of muslims?

You sob ugum, non-agame muslim ethios live in harmony with their ethio Christian brethren and to add they comprise more than 50% of the ethiopian populace, they are secular and they don't give a rat's asz about religion. Unlike you ugums, an amhara or an oromo or any one from the debub hizboch or other killils would never focus on religion of fellow ethiopian....NEVER!!! I am saying this because I experienced it in daily life.

Get lost fanatic ugum!

Fiyameta
Member
Posts: 1859
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉና ሴቶችን የሚደፍሩት ጁንታው የፈጠራቸው ወንበዴዎች ናቸው

Post by Fiyameta » 22 Feb 2021, 18:56

kerenite wrote:
22 Feb 2021, 17:37

Junta eden/kerenite/sarcasm,

You, as a direct descendant of Mercha Kahsai of Tigray, whose legacy consists of the persecution of Tegaru Muslims, and your junta's recent history of forbidding Tegaru Muslims from building a Mosque at their native city of Axum, or prohibiting them from burying their loved ones within the city limits, your fake pro-Muslim comments are nothing but your Libi Tigray's exercise in futility. Try to come up with something different. We all know who you are! JUNTA! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Weyane.is.dead
Member
Posts: 3132
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉና ሴቶችን የሚደፍሩት ጁንታው የፈጠራቸው ወንበዴዎች ናቸው

Post by Weyane.is.dead » 22 Feb 2021, 21:05

Eritreans vindicated 8) terrorist tplf exposed as a fraud :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
TGAA wrote:
22 Feb 2021, 13:50
የካቲት 15 ቀን 2013 (ኢዜአ) በተለያዩ ማህበራዊ ድረ-ገጾች ስለ ትግራይ ክልል የሚሰራጨው መረጃ መሬት ላይ ያለውን እውነታ በትክክል እንደማያሳይ በትግራይ ክልል የሰሜናዊ ዞን ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ።

የሰሜናዊ ዞን ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ሙሉብርሃን ኃይሉ “የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉትና ሴቶችን የሚደፍሩት የጁንታው ስርዓት የፈጠራቸው ወንበዴዎች እንጂ የኤርትራ ወታደሮች አይደሉም” ብለዋል።

በትግራይ ክልል ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኢዜአ ጋር ቆይታ የነበራቸው አቶ ሙሉ ብርሃን፤ “ጽንፈኛው የህወሃት ቡድን በእብሪተኝነት በለኮሰው እሳት ራሱም ተለብልቦ ለበርካታ ዜጎች ሞትና ለንብረት ውድመት ምክንያት ሆኗል” ሲሉ ገልጸዋል።

ከዚህም ባለፈ በውጭ አገር ያሉና በእግራቸው ጫካ ለጫካ የሚኳትኑ ቀሪ የጁንታው አባላት በተለያዩ ማህበራዊ ድረ-ገጾች የሀሰት ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የትግራይን ህዝብ ለማታለል እየሞከሩ እንደሆነም ጠቁመዋል።

በአሁኑ ወቅት በትግራይ ክልል ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዳለ የገለጹት አቶ ሙሉብርሃን፤ የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ በአካል ተገኝቶ መዘገብ ለሚፈልግ የመገናኛ ብዙሃን በሩ ክፍት መሆኑን ገልጸዋል።

በክልሉ ሳይገኙ በርቀት ሆኖ የሀሰት መረጃ ማሰራጨት ተገቢ እንዳልሆነም አስገንዝበዋል።

“ህወሓት ባለፉት 46 ዓመታት የትግራይን ህዝብ ከኢትዮጵያዊነት ለመነጠል የሀሰት ትርክት እየደረሰ ከማወናበድ ውጭ ምንም ጥቅም እንዳላስገኘለት ህዝቡ ተገንዝቧል” ብለዋል አቶ ሙሉብርሃን።

‘አክሱማዊያን ኢትዮጵያዊያን አልነበሩም’ የሚል የሀሰት ድርሰት ተዘጋጅቶ ትግራይን ከኢትዮጵያ ለመነጠል የመሞከረ የራስ ወዳዶች ስብስብ መኖሩንም ጠቁመዋል።

የትግራይ ህዝብ ህወሃት የራሱን አጀንዳ ብቻ የሚያስፈጽም የማፍያ ስብስብ መሆኑን በመረዳት የመከላከያ ሰራዊቱ የተጠናከረ ህግ የማስከበር እርምጃ እንዲወስድ መረጃ በመስጠትና አቅጣጫ በመጠቆም እየተባበረ መሆኑን ተናግረዋል።

አቶ ሙሉብርሃን እንደሚሉት፤ የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ክልል ሀብት እየዘረፉ ነው ሴቶችን እየደፈሩ ነው በሚል የሚሰራጨው የተሳሳተ መረጃ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ አያሳይም።

“የጁንታው ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ካደረሰ በኋላ አጸፋውን መቋቋም ሲሳነው በስርቆትና በተለያዩ ወንጀሎች ማረሚያ ቤት የነበሩ ወጣቶችን በመልቀቅ ለዘረፋ አሰማርቷቸዋል” ብለዋል።

ስርዓቱ የፈጠራቸውን ስራ አጥ ወጣቶች መሳሪያ በማስታጠቅና የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ በማልበስ ሴቶችን እንዲደፍሩ በማድረግ በኤርትራ ወታደሮች ላይ ለማሳበብ ጥረት እየተደረገ እንደሆነም አመልክተዋል።

“የኤርትራ ወታደሮች ህወሓት ባሰማራቸው ዘራፊዎች ወደ ኤርትራ ድንበር ሄዶ የነበረ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት ለትግራይ ህዝብ አስረከቡ እንጂ የትግራይን ህዝብ ንብረት አልዘረፉም” ያሉት አቶ ሙሉብርሃን፤ ድርጊቱ በህዝቡ መካከል ልዩነት ለመፍጠር የተደረገ የህወሃት የተለመድ ሴራ እንደሆነ አስገንዝበዋል።

የህወሃት ቡድን የትግራይን ህዝብ ከሁሉም ጋር በማጋጨት ኢትዮጵያዊ እንዳልሆነ ለማድረግ ያደረገውን የ46 ዓመታት ስብከት ለማጥፋት ከአማራና ከኤርትራ ህዝብ ጋር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትና ውይይት ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታውቀዋል።

አቶ ሙሉብርሃን እንደሚሉት፤ የኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ ገመድ በሌሊት መቁረጥ ወይም አንድን ሰው በድንገት መግደል ህወሃት ዛሬም በትግራይ ምድር የፈለገውን ማድረግ ይችላል ማለት አይደለም።

“ህወሃት በትግራይ ክልል ጥቃት መፈጸም ቀርቶ ራሱን መከላከል በማይችልበት ሁኔታ ጫካ ለጫካ ራሱን ለማዳን የሚኳትን አካል ሆኗል” ብለዋል።

Weyane.is.dead
Member
Posts: 3132
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉና ሴቶችን የሚደፍሩት ጁንታው የፈጠራቸው ወንበዴዎች ናቸው

Post by Weyane.is.dead » 22 Feb 2021, 22:45

Junta :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Fiyameta wrote:
22 Feb 2021, 15:55