Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Thomas H
Member+
Posts: 6477
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

አስደንጋጭ ዜና: የኢትዮ ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጁላ UAE ውስጥ ተኮማትሮ ሲለምን የሚያሳይ ፎቶ ለሕዝብ ይፋ ሆነ

Post by Thomas H » 22 Feb 2021, 10:25

Read body language and connect the dots.He is literally begging him

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24260
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አስደንጋጭ ዜና: የኢትዮ ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጁላ UAE ውስጥ ተኮማትሮ ሲለምን የሚያሳይ ፎቶ ለሕዝብ ይፋ ሆነ

Post by Ethoash » 23 Feb 2021, 08:35

ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጀላ አሁን ይህ ስም ነው ብሎ ነው ወይ እራሱን ጀላ ብሎ የሚጠራው ። ትንሽ እፍረት የለ።

በሁለተኛ ደረጃ ይህ ገገማ ተኮማትሮ የተቀመጠው እኮ ። ሁሉ አዋጅ ሆኖበት ነው። በትግሬዎች ዘመን ሁሉም ቢሊዬን ዶላር ሲስጠን አማሮች አፋቸውን ይከፍቱ ነበር ይህ ምን ያቅታል መለመን ነው ። ለምኖ የተገኘ ነው ሲሉ ነበር ። ታድያ መለመን ቀላል ከሆነ ለምን የኤርትራን ጀላን አታዩተም ልክ እንደቤት ስራተኛ ተቀምጦ እንዲማ ገንዘብ አይስጠውም ።

ትግሬዎች በግዜያችው አሜሪካኖችንንም እንደጥቢጥቢ ይጫውቱባቸው ነበር ገንዘብ ሲፈልጉ። አልሽባብ አስቸገረን ፣ ኤርትራ ጉግማንጉግ አልሽባብን ይረዳል መሀቅብ ይጣልበት እያሉ በቢሌን ነው የዛቁት ። አይተሀል ገንዘብ ስትጠይቅ ጥቅሙ አሀንተ ነው ብለህ ማስረዳት አለብህ ሰጪው ደስ ብሎት እንዲስጥህ ።

ይህንን ዜዴ እነዳኒሄል ዳንሳም አውቀውት የአምስት ብር ዘይት ከገዛህ ሃምሳ ሚሊዬን ታገኛለህ ይሉታል ድሀውን ። ታድያ ድሀው ለምን ሪስክ እገባለሁ ለአምስት ብር ብዬ ለምን እድሌን አልሞክርም ብሎ ቅባቱን ይገዛል ። ዳንሳ ሀብታም ይሆናል ማለት ነው።

ማለቴ ገንዘብ ከስው እጅ ላይ ለማስለቀቅ በጣም ችሎታ ይስፈልጋል ዝም ብሎ የሚደረግ አይደለም ። በዚህ ላይ ለምን ተብሎ ነው አቶ ጀላ የሚሄደው አረብ አገር በምን ሊያወራ ነው። እንደው ትግሬዎች ይምጡብህ አራዶቹ አረብኛ ተናጋሪ ነበር የሚልኩት ልብ ለመብላት ገንዘቡንም ይዞ በተመላሽ አሮፕላን ይመጣ ነበር።

አንድ ግዜ አስታውሳለሁ እስላሞች የትግሬ የእስልምና ሊቅ ዋና ተጠሪ ነበራቸው ። ታድያ ይህ ተጠሪ የአራዳ ልጅ ነው በመስጊዱ ስም መሀት አቶቢስ በራሱ ስም አስገብቶ ሀብት በሀብት ሆነ። ከዚያማ ክርስታን አማሮች እስላም አማሮችን ከትግሬ አማሮች ጋራ ሊያጣሉ እንዴት በመስጊዱ ስም ለምኖ በራሱ ስም ያስገባል አሉዋቸው ። የእስላም አማሮች የተወደዱ መስሎዋቸው አዎ ልክ ነው በለው በመቶ ሺህ ስላማዊ ስልፍ ወጡበትና ከስልጣን አወረዱት።

ግን የትግሬዎ የአስልምና ተጠሪ ከወረድ በኋላ ሁሉ እርዳታ ቆመ ። መጠየቅ አማሮች ስለማይችሉበት ። ያ የትግሬ የእስልምና ተጠሪ በየቦታው መድረሳ ከፍቶ ነበር ሁሉም ተዘጉ። የክርስትና አማሮች በአንድ ድንጋይ ሁለት ገድለው ከዚያማ እስላሞቹን ከዱዋቸው። መስጊድ ይዘጋ አዛን አታውጡ እስከማለት ደረሱ። ይህ ብቻ አይደለም ድምፃችን ይስማ በሚሉበት ግዜ ክርስታኖች አማሮች ረድተዋቸው ነበር ትግሬዎችን እንዲፋለሙ ስራው ከአለቀ በኋላ እስላሞችን አሽባሪ ማለት ጀመሩ።

ወድ ዋናው ጉዳይ ስመለስ ይህንን ሁሉ ተዋርዶ ስውዬው ገንዘብ ይዞ መጣ ወይ፧ ያ ነው ጥያቄው ሁለተኛ የሚሄድ አይመስለኝም ። መች ነው እነዚህ ቡዳዎች ከአረብ ጋራ ለመግባባት እስላም ኢትዬዽያ ላኩ ማለትን። መች ነው ክርስታኖች እስላም የሚያምኑት እና ትልቅ ሀላፊነት የሚስጡዋቸው በትግሬዎች ግዜ ቀረ ። እስላሞች ሁለተኛ ዜጋ ሆናቹሁ አዝግሙ። ይሄው ጀላ አረብ አገር ሄዶ የክርስታን ደሴት ናት ይለናል።

abel qael
Member+
Posts: 9762
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

Re: አስደንጋጭ ዜና: የኢትዮ ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጁላ UAE ውስጥ ተኮማትሮ ሲለምን የሚያሳይ ፎቶ ለሕዝብ ይፋ ሆነ

Post by abel qael » 23 Feb 2021, 09:03

He sit's just like his bantugudifechan mother does. My inside informants say the coward bloodthirsty fascist smelly bantugudifechan notorious weshela former weyane pow birhanu chullo got nothing even after he su'cked the Arab's feet. Yesterday's Tigray Demo in DC undid his visit's goal, like the recent Tigray Demo that undid Girma Biru's mission to beg money from IMF and World Bank.

Thomas H
Member+
Posts: 6477
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: አስደንጋጭ ዜና: የኢትዮ ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጁላ UAE ውስጥ ተኮማትሮ ሲለምን የሚያሳይ ፎቶ ለሕዝብ ይፋ ሆነ

Post by Thomas H » 23 Feb 2021, 09:53

እንደ VIP አልተቀበሉትም :: UAE ሲገባ ኤርፖርት ውስጥ ሲፈተሽ x-ray አድርገውት ሙታንታ(underwear) እንደሌለው ሲያዩ በጣም ነው የደነገጡት ዛሬ የUAE ጋዜጦች ሙታንታ የማያደርገው የኢትዮጵያ ባሕላዊ ጄኔራል ብለው እየፃፉ መሳቂያ አድርገውታል ::

simbe11
Member
Posts: 1903
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: አስደንጋጭ ዜና: የኢትዮ ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጁላ UAE ውስጥ ተኮማትሮ ሲለምን የሚያሳይ ፎቶ ለሕዝብ ይፋ ሆነ

Post by simbe11 » 23 Feb 2021, 11:03

በልመና በሚኮሩና በልመና በሚያፍሩ መካከል ያለ ልዩነት

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24260
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አስደንጋጭ ዜና: የኢትዮ ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጁላ UAE ውስጥ ተኮማትሮ ሲለምን የሚያሳይ ፎቶ ለሕዝብ ይፋ ሆነ

Post by Ethoash » 25 Feb 2021, 07:16

simbe11 wrote:
23 Feb 2021, 11:03
በልመና በሚኮሩና በልመና በሚያፍሩ መካከል ያለ ልዩነት
በልመና የማትኮራ ከሆንክ ምናባህ ትለምናለህ።

ይህ ማለት እኮ ፒንፒ በስሩ ያሉትን ሴቶች እንዲዘሙቱ እየላከ ያገኙትን ገንዘብ እየተቀበለ። እኔ ሴተኛ አዳሪነት በጣም የሚያፀይፈኝ ስራ ነው እንደሚለው ነው።

ታድያ መቀሌዎቹን ፴ ዓመት የለመኑትን ገንዘብ አምጡ እያልክ የምታለቅስው ለምንድነው ልመና ካፀየፈህ። በሲህ አለም እንደአማራ ለስራ ያልተፈጠረ ፣ ስራ የሚገደረደር፣ ቁጭ ብሎ መስራት የሚወድ ጎሳ አይቼ አላውቅም።

እንደው ቢሆንላቸው አባይን ግድብ ከመገንባት ግብፅ ለምን የወሃ ክራይ አትከፍልም የሚሉ አሳፋሪዎች ናቸው። ትግሬዎቹ ቢለምኑ ለእድገት ነው። አማሮቹ እፍረት የላቸውም የጦር አበጋዙን ልክህ ከጦርነት በስተቀር ለምንድነው ይህ ሁሉ ልመና አረ በቀረብን ተታርቆ መኖር እያለ። እንዴት በአብይ ዘመን ዶሮ ያለው ዶሮውን በሬ ያለው በሬውን የምትሉት። በወርቃማዎቹ ግዜ በሬ ያለው በሬውን ፣ ዶሮ ያለው ዶሮውን የተባለው አባይን ድልድይ ለመገንባት ነበር ። አንደ ጥሩ ዘመን ይመጣል የወርቃማዎቹን ወለታ መለስ ህይቅ በለው የአባይን ተዳፋት እንደሚስይሙት።
Last edited by Ethoash on 25 Feb 2021, 08:47, edited 1 time in total.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 1792
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አስደንጋጭ ዜና: የኢትዮ ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጁላ UAE ውስጥ ተኮማትሮ ሲለምን የሚያሳይ ፎቶ ለሕዝብ ይፋ ሆነ

Post by Sam Ebalalehu » 25 Feb 2021, 07:28

Ethoash, I do not think you got simbe11 subtle message. I am happy to translate to you. He is saying your uncles are proud of “ lemena.” They show no shame in doing it. The general does not seem so.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24260
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አስደንጋጭ ዜና: የኢትዮ ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጁላ UAE ውስጥ ተኮማትሮ ሲለምን የሚያሳይ ፎቶ ለሕዝብ ይፋ ሆነ

Post by Ethoash » 25 Feb 2021, 08:57

Sam Ebalalehu wrote:
25 Feb 2021, 07:28
Ethoash, I do not think you got simbe11 subtle message. I am happy to translate to you. He is saying your uncles are proud of “ lemena.” They show no shame in doing it. The general does not seem so.
i know i understand what the idiot try to say.. the general should not beg to wage a war. no Golden General beg .. those who beg minister are asking for development .. and look what they build for u in Addis and other places .. no golden General beg wearing his full military cloth.

in fact our military was making good money they were severing UN AND AMERICAN... AND THE whole world .. when the whole world was afraid of Somali only the golden army volunteered and went to keep the peace that is why the world economy start back on track .... the golden army making dollar ... never see in Ethiopian history when u try to say i am a poor u would have said under Amhara rule i am የወታደር ልጅ ነኝ ትል ነበር ድህነት ህን ለመግለፅ። ትግሬዎች ይህንን ቀየሩት

under TPLF THE army war machine make more money then they spend they had only 100,000 army standing army while the rest making army tank and civilian car and bus .. do u get my point the army make money in Ethiopia .. it doesnt cost us money .. in USA THE ARMY cost money when they go to war they become broke why the army set and eat not in Ethiopia the army in peace time they work and make profit .. this is unseen in the whole world now u r talking about begging even they make begging professional .. you can a beggar if he ask u for one dollar .. but if the guy asking u for one billion dollar and get it .. u can call me any thing u want but i am one billion dollar rich beggar ,,,
አፍ አለኝ ብለህ ከኔ ጋ መናገርህ ድፍረት ህ ። ግድ የለም ያንተ ጀኖራል ገና መንገድ ላይ ውድቆ ይለምናል ግዜው አጭር ነው። የዛን ግዜ የስራ ልምድ ስለሚኖረው አፍረቱ ይለቀዋል።

Post Reply