ድሮን የለም! ..
ገንዘብ የለም! ..
የፈረንጅ የበጀት ድጎማ የለም! ..
የፍረንጆች ብደር የለም! ..
የፈረንጆችህ ምግብ ዕርዳታ የለም! ..
ለ20 ሚሊዮን+ ተራቢዎች የምግብ ዕርዳታ የለም! ..
መንግስት ደሞዝ መክፈል ተስኖታል! ..
ኢሱ የመጀመሪያውን $1ቢሊዮን ዶላር ከፈሉኝ አለበለዚያ ለም መሬት ቆርሳችሁ ስጡኝ ብሎ ማንቁርታቸውን ይዟል! ..
የኢሱ የድስት-ሌባና ህፃናት-ደፋሪ ወታደሮች ከወጡ ወያኔ ወደ አራት ኪሎ ሊያመራ ነው! .....
አጣብቂኝ ይሉሃል ይህ ነው!
BREAKING: ብርሀኑ ጁላ አቡ ዳቢ ገብተዋል!


ቁጭ አባባሉ ግን ወታደራዊ ነው ደምበጫዊ?
የአስብ UAE base መፍረሱ ትልቅ ስጋት ፈጥሮ ነው. Abiy is losing everything
በጣም ፈርቷል የቤት ውስጥ ሰራተኛ ነው የሚመስለው
ድሮን ሊለምን ይሆናል አቀማመጡ እራሱ የልመና ነዉ
He looks like a butler
No more drones
I think the Army is broke! Needed hugeeeee moneyyyy.
የጄኔራሉ አቀማመጥ ወታደራዊ አቀማመጥ ነው በተቀመጡበት መጠንቀቅ ይባላል
ጁላ: ድሮን ለአንድ ቀን አበድሩን?
ሰዉዬዉ [UAE Emir]: ጦርነቱ አልቆ የለ ምን ይሰራላችዋላ?
ጁላ: በጦርነት ተጠምደን ፎቶ ሳንነሳባት ጌታዬ አንዴ ብቻ ፍቀዱልን ፎቶ ተነሰተን እንመልሳለን
ሰዉዬዉ: ok አብይ ነዉ የላከህ እሺ
ቀጠል አርገዉ ጠ/ሚ እነቱን ትተህ ለምን ሞዴል አትሆንም ብሎሀል በልልኝ እሺ
SONG: ዋይ ዋይ ሲሉ