Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

የባሕርዳርና የአስመራ ግንኙነት ምንድነው? ኢሳይያስ አማራን ሲጠሩት ምንያሉ ነው? ንጝጝሮቹ ትግራይን ያገለሉ ናቸው፣ ለጽድቅ አይደለም፣ ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም፣ ሴራ ነው፣ በቃ!(Awlo)

Post by Dawi » 21 Feb 2021, 21:56

የባሕርዳርና የአስመራ ግንኙነት ምንድነው? ኢሳይያስ አማራን ሲጠሩት ምንያሉ ነው? ንጝጝሮቹ ትግራይን ያገለሉ ናቸው፣ ለጽድቅ አይደለም፣ ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም፣ ሴራ ነው፣ በቃ! (Awlo Media አውሎ ሚዲያ)

ፍሬ ከናፍር| ኢሳያስ አፈወርቂ ለኢትዮጵያ ምኗ ነው...? ክፍል 2

በቃሉ ስላዲሳባ የኤርትሬዊያን ሬስቶራንቶች መፀዳጃ ላላፊ አግዳሚው አለመፍቀድ ጉዳይ ያያዘበት የኤርትራዊያኖች የ"በላይነት" "ትንግርት" የራሱን የበታችነት ስሜት አረጋግጧል፤ ለኔ ሰገጤ መሆኑን ጭምር አስመስክሯል፤ ጉዳዩ ትልቅ ከተማ አለማደጉን ነው ያሳየን። :P Don't take me wrong; he's a smart guy.