Page 1 of 1

ሰበር ዜና: የሱዳኑ ጦር መሪ ክቡር አል ቡርሃን ዛሬ ምዕራብ ጎንደርን ጎበኙ:: ቤንሻንጉልን በቅርቡ እንደሚቆጣጠሩት አስታወቁ::

Posted: 21 Feb 2021, 12:17
by Thomas H
ጀግናው የሱዳን ሕዝብ እና መንግሥት ዋናው የሕዝብ ብዛት ሳይሆን የሕዝብ ጥራት ወሳኝ መሆኑን ለዓለም ሕዝብ በተግባር እያሳየ ነው፡፡ ሕግ እና ሥርዓት ማስከበሩ አሁን ቤንሻንጉል ውስጥ ሊሆን ነው:: ይህ በዚህ እንዳለ የኢትዮ ኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጁላ ስለ ጉዳዩ ተጠይቀው ከአለቆቼ (ከኤርትራ ጄኔራሎች) ትእዛዝ እየጠበቅሁ ነው ብለዋል::

ዓብይ አህመድም ስለ ሱዳን ምዕራብ ጎንደርን መውሳዷ እና ቤንሻንጉልንም ልትወስድ ነው ተብሎ ሲነገረው አሸዋ ውስጥ ጭንቅላቷን እንደቀበረችው ሰጎን ምንም የሰማሁት ያየሁት ነገር የለም ልሰማም ላይም አልፈልግም ብሏል::



አንበሳው !
















Re: ሰበር ዜና: የሱዳኑ ጦር መሪ ክቡር አል ቡርሃን ዛሬ ምዕራብ ጎንደርን ጎበኙ:: ቤንሻንጉልን በቅርቡ እንደሚቆጣጠሩት አስታወቁ::

Posted: 21 Feb 2021, 13:02
by Thomas H
What matters is quality not quantity !

ይህን ያውቁ ኖሯል ?
ሶማሊያ ኢትዮጵያን ስትወር የሕዝብ ብዛቷ 5 ሚሊዮን ሲሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዛት ግን 65 ሚሊዮን ነበር ::

ሱዳን በኢትዮጵያ ሕግ እና ሥርዓት ስታስከብር የሕዝብ ብዛቷ 40 ሚሊዮን ሲሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዛት ግን 140 ሚሊዮን ነው ::

Re: ሰበር ዜና: የሱዳኑ ጦር መሪ ክቡር አል ቡርሃን ዛሬ ምዕራብ ጎንደርን ጎበኙ:: ቤንሻንጉልን በቅርቡ እንደሚቆጣጠሩት አስታወቁ::

Posted: 21 Feb 2021, 13:56
by euroland
በተዛማች ዜና
የኤርትራ ወታደሮች የትግራይ ከተሞችን ጉብኝታቸው እንደቀጠሉ ነው።

Re: ሰበር ዜና: የሱዳኑ ጦር መሪ ክቡር አል ቡርሃን ዛሬ ምዕራብ ጎንደርን ጎበኙ:: ቤንሻንጉልን በቅርቡ እንደሚቆጣጠሩት አስታወቁ::

Posted: 21 Feb 2021, 14:12
by EthioRedSea
Tigray should stand with Ethiopia against Sudan and Woyane. Woyane or TPLF a traitor group serving it's own interests. Death to TPLF, dirty ascaris!

Re: ሰበር ዜና: የሱዳኑ ጦር መሪ ክቡር አል ቡርሃን ዛሬ ምዕራብ ጎንደርን ጎበኙ:: ቤንሻንጉልን በቅርቡ እንደሚቆጣጠሩት አስታወቁ::

Posted: 21 Feb 2021, 15:01
by kerenite
EthioRedSea wrote:
21 Feb 2021, 14:12
Tigray should stand with Ethiopia against Sudan and Woyane. Woyane or TPLF a traitor group serving it's own interests. Death to TPLF, dirty ascaris!
You tigryans are polarized I believe based on regions as we speak. Haha Few months ago you were preaching otherwise lol.

But why the confusion?

Such phenomenon is is one of the consequences or nature if you lose a war.
You overrated your "might" lol and as such, you were ill-prepared for the war and now you are at each other's throat.

An advice from your eritrean neighbor who doesn't hate the tigray people but its leadership, admit that you have lost the war and there is no way even in a millennium that your weyanne will come back to power once again and worse just to add, you are totally divided and not as you used to be in the 80s of last century. You did have dejen then. The eritreans were supporting you but such thing does not exist any more. Hence, stop dreaming and act as any ethiopian killil such as debub hizboch or gambella etc.. and remain in the federal state. Of course, you cannot invoke article 39 and secede from the federal state because you know it better than anyone that free tigray cannot be a viable state even for 6 months after secession.

Just a Sunday teQami sermon.