Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Weyane.is.dead
Member
Posts: 3138
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

ትግራይ ልዩ ሃይል የማነ ፈንቅል ገደለው

Post by Weyane.is.dead » 21 Feb 2021, 12:16

እውነተኛ የየማነ ንጉስ ፈንቅል ግድያ የማነ አልጋ ከያዘበት መቐለ ከአምድና ሆቴል ከሁለት የመከላከያ አጃቢዎቹ ሲወጣ አንድ ነጭ ሸሚዝ የለበሰ ጢማም እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል "የሜ ደሓን ዲኻ ኣንታ ጀግና ናበይማ እዩ ጉዕዞ?"(የሜ ደህና ነህ አንተ ጀግና ጉዞ ወዴት ነው?)
የማነ እንዲህ ሲል መለሰለት "ናብ ሒዋነ እርዳእታ ኣለዋ ዝከፋፈላ ክሕግዞም" (ወደ ሒዋነ እርዳታ አለ የሚከፋፈል ላግዛቸው) "እሺ ቻው በል"
ባለ ነጭ ሸሚዙ ወድያው ስልኩ አወጣና
"ሄሎ ዴቭ አዲስ አበባ እንዴት ናቹ? በል ወደ ዋናው ቁም ነገሬ ልግባ የማነ ፈንቅል አሁን ወጣ ወደ ሒዋነ ንገራቸው" ቀጠለ "ሆሎ ለዴቭ ነግረዋለሁኝ አሁን በቃ ምሳ ሰአት አካባቢ ይደርሳል ቪትስ መኪና ነው የያዘው ታርጋዋ ቴክስት አደርግልሃለሁኝ እና እርዳታ ለማከፋፈል ስለሆነ እርዳታ ወደሚከፋፈልበት አካባቢ መጠበቅ ነው"
ስልኩ ዘግቶ አጨበጨበና የቡናው ሂሳብ ከፍሎ ተነስቶ ሄደ።
ከጀርባው ራቅ ብዬ ጉዳዩን ስከታተለው እንደነበር ሲነሳ ነው የገባው ደጋግሞ ሲያየኝ ነበር የተደናገጠ ይመስላል እኔም ጉዳዩ እንዳልሰማሁት ለመምሰል ጌም እየተጫወትኩ ስለነበር ጥርጣሬው የቀነሰለት ይመስለኛል።
ያም ሆነ ይህ የየማነ ሞት ስሰማ የሆነ ኦፐሬሽን እየተሰራ እንደነበር በደንም ገባኝና የሜ ላንተ ደውዬ ነገርኩህ።
ከስልኩ ልውውጥ አንዳንድ ሰዎቸ ለተጨማሪ ማስረጃ ጠየቅኩ ያገኘሁት መልስም እንዲህ ነው።
ከመቐለ ተነስቶ ከጋደኞቹ በአዲ ጉደም ቁርስ ከበላ በሃላ ገብርኤል ቤተክርስትያን በመሄድ ለድሆች ብር ሲሰጥ ነበር የአይን እማኞች ነግረውኛል።
ከዛ በሃላ ጉዞ ወደ ሒዋነ አቀና
ወደ ስምንት ሰአት አካባቢ ወደ አምስት የጥይት ድምፅ ተሰማ በአከባቢው የነበሩ ሰዎች ወደ ቶክስ የተሰማው ቦታ ሲሄዱ ሁለት የትግራይ ልዩ ሃይል ልብስ የለበሱ በአንድ የእርዳታ ማከማቻ መጋዘን በር ላይ ቆሟል በቅርብ ርቀትም አምስት የሚሆኑ ታጣቂዎች ነበሩ።
አንዱ ሽማግሌ ጠጋ ብለው "ደቀይ ሰላም ድዩ ታይ እማ ቶኽሱ ሰሚዕና"(ልጆቼ ሰላም ነው ምነው ቶክስ ሰማን)
የልዩ ሃይል "ዳሓን እዩ አቦይ እዚ ባንዳ ይፈልጥዎ 'ዶ ወዲዚ ዓዲ እዩ ኢሎምዎታ"(ደህና ነው ይሄ ባንዳ ያቁታል የዚህ ከተማ ሰው ነው አሉ)
"በስመአብ ወዲ አያ ንጉስ ኢዶእ ኢዶእ ግፍዒ ፈፂምኹም ደቀይ ክንዲ ክንሕገዝ ዝገበረ የልክዕይ ገይርኹም" (በስመአብ የአቶ ንጉሰ ልጅ እግዚኦ ግፍ ፈፀማቹ ልጆቼ እርዳታ እንድናገኝ ስላገዘን ልክ አላረጋቹም)
ከሰአታት በሃላ ወንድሙ ገሬ ጨምሮ ሬሳ ለመውሰድ ሲመጡ አንሰጥም ተብለው እንደተከለከሉና ሁለት የመከላከያ ሰራዊት ጨምሮ ቪትስዋ እንደቆመች በአይናቸው እንደተመለከቱ ይናገራሉ።

የኔ ጥያቄ ላስቀጥል

በመቐለ ክትትል ሲያደርግለት የነበረ ማን ነው?
ዴቭ ብሎ በአማርኛ በስልክ ሲያነጋግረው የነበረስ ያ በፌስ ቡክ ሲፎካከረው የነበረ የአውራምባ ታይምስ ይሆን ያው ከንግግሩ አዲስ አበባ እንዴት ናቹ የሚል አረፍተ ነገር ስለታከለበት ነው እና ማያያዙ ተገቢ አይመስላቹም?
ቀጥሎ ለዴቭ ደውየለታለሁኝ ብሎ ተጨማሪ መልእክት ደግሞ መልእክት ያስተላለፈለትስ ለማን ነው? ከዴቭ ጋር በቅርብ ግንኝነት ያለው ሰው አይመስላቹም እና ማን ሊሆን ይችላል?
ይህ የግድያ ወንጀል የሚፈፅሙ ከመቐለ እስከ አዲስ አበባ እንዲሁም ወደ በረሃ ትግራይ ልዩ ሃይል የተዘረጋ መርበብ እንዴት መፈተሽ አለበት?
ለማንኛው የየማነ ገዳይ የትግራይ ልዩ ሃይል ሲሆን ለእርድ ያቀረቡ የትግራይ ተወላጆች እነ ዳዊት አውራንባ ታይምስ መሆኑ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል ወደ ሌላ ማስታከክ ሓቅ መቅበር ነው።
የማኔ ደፋርና አገር ወዳድ ለርካሽ ፓለቲካ ተረሸነ።
ነብስህ በገነት ያንራት
ለመላው ቤተሰብና ወዳጆቹ ፅናቱ ይስጥጣቹ።

tarik
Senior Member+
Posts: 21079
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ትግራይ ልዩ ሃይል የማነ ፈንቅል ገደለው

Post by tarik » 21 Feb 2021, 12:23

Also adwans cadres of terrorist-tigray-tplf already admitted that they killed non adwan tigraway yemane kidane. Here is z video.
Please wait, video is loading...

Weyane.is.dead
Member
Posts: 3138
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ትግራይ ልዩ ሃይል የማነ ፈንቅል ገደለው

Post by Weyane.is.dead » 21 Feb 2021, 13:31

The celebration of an unarmed man displayed by tplf supporters shows they have no sign of humanity in their bones. These are the same idiots who scream of fake genocide. These vermin are no humans.

Post Reply