https://www.facebook.com/Wazemaradio/po ... 7795967179
"አማጺው ሕወሃት ከመንግሥት ጋር ሰላም ስምምነት ለማድረግ 8 ቅድመ ሁኔታዎችን እንዳስቀመጠ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ ቅድመ ሁኔታዎችን ለድምጸ ወያኔ በትግሬኛ የተናገሩት የቀድሞ የትግራይ ክልል ቃል አቀባይ ሊያ ካሳ ነው፡፡ ከቅድመ ሁኔታዎቹ መካከል ዐለማቀፍ አሸማጋይ ይሰየም፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ይነሳ፤ የኤርትራ ጦር ሙሉ በሙሉ ከትግራይ ይውጣ እና ክልሉ በሙሉ ለሰብዓዊ ዕርዳታ ክፍት መሆን አለበት የሚሉ ይገኙበታል።"
ይህ ከዋዜማ ራድዮ ላይ የተገኘ ነው:: ነካቸው እውነት ነው?
መከላከያ ዋዜማን እከሳለሁ ብሎ ነበር:: ምክንያቱ ደሞ መከላከያ ኢትዮጵያ አቁሞ ወደ ዞሯል የሚል ከለጠፈ በህዋላ ነው::