Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

"አዲስ አበባ ድሮም አሁንም የአማራ ናት"ታድዮስ ታንቱ::"ኦሮሞ ወራሪ ነው"የአብይ ፖሊሶች ለምን ጋላ ታሪክ የለውም ትላለክ ብለው ደበደቡኝ::"አማራ ይህንን ታላቅ ሰው ሊሸልመው ይገባል

Post by Abaymado » 20 Feb 2021, 09:51


አማራ ለእነዝህ ሰዎች ከፍተኛ ሽልማት ሊሸልማቸው ይገባል:
በአንደኛ ደረጃ : ታድዮስ ታንቱ እና ኦባንግ ሜቶ
በሁለተኛ ደረጃ ፕሮፌሰር ሃይሌ ላሬቦ : የሶማሊ ክልል ፕሬዘደንት

የሌላው ብሄር ተወላጅ አዲስ አበባ የአማራ ነው ሲል : አማራ ነን የሚሉ እና ባለስልጣኖች ይህንን ለመጥራት ለምን ይሸማቀቃሉ?

Last edited by Abaymado on 20 Feb 2021, 11:25, edited 1 time in total.

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: "አዲስ አበባ ድሮም አሁንም የአማራ ናት"ታድዮስ ታንቱ::"ኦሮሞ ወራሪ ነው"የአብይ ፖሊሶች ለምን ጋላ ታሪክ የለውም ትላለክ"ብለው ደበደቡኝ::አማራ ይህንን ታላቅ ሰው ሊሸልመው ይገባል

Post by Abaymado » 20 Feb 2021, 11:17

በጣም የሚገርም መረጃ ነው ይህ ሰው የሰጡን :
  • አዲስ አበባ በታሪክ ከሄድን ያለምንም ተጋሪ የአማራ መሬት ነው::
  • በፖለቲካ አመለካከት አዲስ አበባ የሁላችንም ናት ብሎ አቅዋም ይወስዳል: ከዚህ ውጭ እኔ ብቻ ነኝ የአዲስ አበባ ባለቤት የሚል ካለ አማራ ብቻ ነው የአዲስ አበባ ባለቤት ::
  • ብአዴን የተባለው ስልጣን ላይ እያለ ስንት አማራ ተጨፈጨፈ? ብአዴን አማራ ሲጨፈጨፍ በቃ ስልጣኔን ለቅቅያለሁ ትቻለሁ : አማራ እየተገደለ እኔ በአማራ ስም ስልጣን ላይ አልቀመጥም ማለት ነበረበት:: ግን አላለም::
  • አማራ አንድ ከሆነ የሚያሸንፈው ኃይል የለም ባይ ነኝ ::

  • አማራ የድሮውን የቀድሞውን ጀግንነት ለመድገም ከተነሳ እንኩዋን አዲስ አበባን ማስከበር ቀርቶ መላ ኢትዮጵያን ያስከብራል ባይ ነኝ::
  • አሁን ቆራጥነት ነው የጠፋው::
    • አማራ አዲስ አበባ ራሱ የኛ ነች ማለት አለበት:: ቢል ምን ይሆናል?


    ብአዴን ሰምተሃል አይደል?

    Abaymado
    Member
    Posts: 4206
    Joined: 27 Sep 2017, 21:56

    Re: "አዲስ አበባ ድሮም አሁንም የአማራ ናት"ታድዮስ ታንቱ::"ኦሮሞ ወራሪ ነው"የአብይ ፖሊሶች ለምን ጋላ ታሪክ የለውም ትላለክ ብለው ደበደቡኝ::"አማራ ይህንን ታላቅ ሰው ሊሸልመው ይገባ

    Post by Abaymado » 21 Feb 2021, 13:31

    ታዲዮስ ታንቱ ይላሉ:
    • ታሪክ በደርግ ግዜ ኣልተበላሸም አሁን ነው የተበላሸው :: module ብለው ያሰራጩትን ወደ ሽንት ቤት መጣል አስፈላጊ ነው::
    • ቤነሻንጉል አካባቢ ያለው ግጭት የኦሮሞ እጅ እንዳለበት ይሰማኛል::
    • አዲስ አበባ የኛ ነች የሚለውን እኛ አንቀበለውም:: አዲስ አበባ የኛ ነው የሚል ሰው ካለ ለእሱ በሚገባው ቅዋንቅዋ ለመንገር ዝግጅት ማረግ አለበት::
    • ኦሮሞ ጦር እንጂ ጠመንጃ አያቅም: አማራ ነው ያስተማረው::

    • ነፍጠኛ ክቡር ነው::

    • መተከል የጎጃም የነበረ ነው::

    • ከዚህ መለስ የእኔ ነው ከዚያ መለስ ያንተ አይደለም ጥፋ የሚል ካለ አንተ ጥፋ አንተ ከእኔ በሕዋላ ነው ይቺን አገር የረገጥከው ብለን መንገር አለብን:: you are late comer።
    • ሌላው ሁሉ ancient ህዝብ ነው አንተ ብቻ ነህ late comer ስለዚህ ከእኛ ጋር ተስማምተህ መኖር ካልፈለክ መሬቱ የኛ ነው : እና ኢትዮጵያን ለቀህ ወደ መጣህበት ሂድ ማለት አለበት::
    • ትግሬ ዓድዋ ላይ ያበረከተው ትንሽ ነው:: ጥቂት ወታደር ይዘው በመጨረሻው ሰዓት ገቡ: ሁሉ የረገፈው የአማራ ልጅ አይደል::

    EPRDF
    Member
    Posts: 2162
    Joined: 26 Jan 2010, 12:58

    Re: "አዲስ አበባ ድሮም አሁንም የአማራ ናት"ታድዮስ ታንቱ::"ኦሮሞ ወራሪ ነው"የአብይ ፖሊሶች ለምን ጋላ ታሪክ የለውም ትላለክ"ብለው ደበደቡኝ::አማራ ይህንን ታላቅ ሰው ሊሸልመው ይገባል

    Post by EPRDF » 21 Feb 2021, 13:57

      Abaymado wrote:
      20 Feb 2021, 11:17
      በጣም የሚገርም መረጃ ነው ይህ ሰው የሰጡን :
      • አዲስ አበባ በታሪክ ከሄድን ያለምንም ተጋሪ የአማራ መሬት ነው::
        • አማራ አዲስ አበባ ራሱ የኛ ነች ማለት አለበት:: ቢል ምን ይሆናል?


      ኦሮሞ አዲስ አበባ የኔ ነች ካለ፣ አማራም የኢትዮጵያኖች ከተማ ናት ሲል የነበረው፣ አሁን የአማራ ነች የሚል ፅንሰ ሐሳብ ካፈለቀ፣ኦሮሞና አማራም በጠርጴዛ ዙሪያ ጉዳዩን መፍታት ካልቻሉ፣ እንግዲህ መፍትሔው አንድ ና አንድ ነው። አማራ ከኦሮሞ ጋር ጦርነት ገጥሞ በአሸናፊነት ከተማዋን መንጠቅ፣ ከተሸነፈ ደግሞ ጅራቱን ሁለት እግሩ መሃል ወትፎ ወደ ጎንደር ማዝገም፣ ሌላ ሶስተኛ አማራጭ ያለ አይመሰለኝም።የተቀረነውም እፎይታ እናግኝ አቦ።

      Post Reply