Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4206
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 20 Feb 2021, 09:51
አማራ ለእነዝህ ሰዎች ከፍተኛ ሽልማት ሊሸልማቸው ይገባል:
በአንደኛ ደረጃ : ታድዮስ ታንቱ እና ኦባንግ ሜቶ
በሁለተኛ ደረጃ ፕሮፌሰር ሃይሌ ላሬቦ : የሶማሊ ክልል ፕሬዘደንት
የሌላው ብሄር ተወላጅ አዲስ አበባ የአማራ ነው ሲል : አማራ ነን የሚሉ እና ባለስልጣኖች ይህንን ለመጥራት ለምን ይሸማቀቃሉ?
Last edited by
Abaymado on 20 Feb 2021, 11:25, edited 1 time in total.
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4206
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 20 Feb 2021, 11:17
በጣም የሚገርም መረጃ ነው ይህ ሰው የሰጡን :
- አዲስ አበባ በታሪክ ከሄድን ያለምንም ተጋሪ የአማራ መሬት ነው::
- በፖለቲካ አመለካከት አዲስ አበባ የሁላችንም ናት ብሎ አቅዋም ይወስዳል: ከዚህ ውጭ እኔ ብቻ ነኝ የአዲስ አበባ ባለቤት የሚል ካለ አማራ ብቻ ነው የአዲስ አበባ ባለቤት ::
- ብአዴን የተባለው ስልጣን ላይ እያለ ስንት አማራ ተጨፈጨፈ? ብአዴን አማራ ሲጨፈጨፍ በቃ ስልጣኔን ለቅቅያለሁ ትቻለሁ : አማራ እየተገደለ እኔ በአማራ ስም ስልጣን ላይ አልቀመጥም ማለት ነበረበት:: ግን አላለም::
- አማራ አንድ ከሆነ የሚያሸንፈው ኃይል የለም ባይ ነኝ ::
- አማራ የድሮውን የቀድሞውን ጀግንነት ለመድገም ከተነሳ እንኩዋን አዲስ አበባን ማስከበር ቀርቶ መላ ኢትዮጵያን ያስከብራል ባይ ነኝ::
- አማራ አዲስ አበባ ራሱ የኛ ነች ማለት አለበት:: ቢል ምን ይሆናል?
ብአዴን ሰምተሃል አይደል?
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4206
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 21 Feb 2021, 13:31
ታዲዮስ ታንቱ ይላሉ:
- ታሪክ በደርግ ግዜ ኣልተበላሸም አሁን ነው የተበላሸው :: module ብለው ያሰራጩትን ወደ ሽንት ቤት መጣል አስፈላጊ ነው::
- ቤነሻንጉል አካባቢ ያለው ግጭት የኦሮሞ እጅ እንዳለበት ይሰማኛል::
- አዲስ አበባ የኛ ነች የሚለውን እኛ አንቀበለውም:: አዲስ አበባ የኛ ነው የሚል ሰው ካለ ለእሱ በሚገባው ቅዋንቅዋ ለመንገር ዝግጅት ማረግ አለበት::
- ኦሮሞ ጦር እንጂ ጠመንጃ አያቅም: አማራ ነው ያስተማረው::
- ከዚህ መለስ የእኔ ነው ከዚያ መለስ ያንተ አይደለም ጥፋ የሚል ካለ አንተ ጥፋ አንተ ከእኔ በሕዋላ ነው ይቺን አገር የረገጥከው ብለን መንገር አለብን:: you are late comer።
- ሌላው ሁሉ ancient ህዝብ ነው አንተ ብቻ ነህ late comer ስለዚህ ከእኛ ጋር ተስማምተህ መኖር ካልፈለክ መሬቱ የኛ ነው : እና ኢትዮጵያን ለቀህ ወደ መጣህበት ሂድ ማለት አለበት::
- ትግሬ ዓድዋ ላይ ያበረከተው ትንሽ ነው:: ጥቂት ወታደር ይዘው በመጨረሻው ሰዓት ገቡ: ሁሉ የረገፈው የአማራ ልጅ አይደል::
-
EPRDF
- Member
- Posts: 2162
- Joined: 26 Jan 2010, 12:58
Post
by EPRDF » 21 Feb 2021, 13:57
Abaymado wrote: ↑20 Feb 2021, 11:17
በጣም የሚገርም መረጃ ነው ይህ ሰው የሰጡን :
- አዲስ አበባ በታሪክ ከሄድን ያለምንም ተጋሪ የአማራ መሬት ነው::
- አማራ አዲስ አበባ ራሱ የኛ ነች ማለት አለበት:: ቢል ምን ይሆናል?
ኦሮሞ አዲስ አበባ የኔ ነች ካለ፣ አማራም የኢትዮጵያኖች ከተማ ናት ሲል የነበረው፣ አሁን የአማራ ነች የሚል ፅንሰ ሐሳብ ካፈለቀ፣ኦሮሞና አማራም በጠርጴዛ ዙሪያ ጉዳዩን መፍታት ካልቻሉ፣ እንግዲህ መፍትሔው አንድ ና አንድ ነው። አማራ ከኦሮሞ ጋር ጦርነት ገጥሞ በአሸናፊነት ከተማዋን መንጠቅ፣ ከተሸነፈ ደግሞ ጅራቱን ሁለት እግሩ መሃል ወትፎ ወደ ጎንደር ማዝገም፣ ሌላ ሶስተኛ አማራጭ ያለ አይመሰለኝም።የተቀረነውም እፎይታ እናግኝ አቦ።